Тёмный
No video :(

እግዚአብሔር ቤታችን ሲገባ ይህንን ይፈልጋል Kesis Ashenafi  

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

የህይወት ስብከት

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዛሬ ጠዋት ቤተክርስቲያን ሄድኩኝ እንደ አባቴ ዳዊት በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ ገባሁኝ አልኩት ጌታዬን ማረኝ አልልህም ምረኸኝማ በዚህ ቅዱስ ስፍራ አቁመኸኛል ብዬ አሰገንኩት ምንም ጸሎት አልመጣልኝም የአባቴ ደግነቱ ምህረቱ ፍቅሩን አየሁኝ እኔስ የምሰጠዉ የለኝም ለምን ወደደኝ ከኔ ጋር ሲኖር ሲታገሰኝ ለካ በጌታ መወደድ መፈቀር ይገርማል ያስለቅሳል እንባዬ ያለማቋረጥ ፈሰሰ እኔ ለእግዚአብሔር የማደርግለት የምሰጠዉን አላዉቅም እምነት የጎደለኝ ፈሪ አልቃሻ ነኝ የኔ ዉድ ጌታ ጸጋዬ አቅሜ ምን ይሆን ምንም የሌለኝ ከንቱ እንደሆንኩኝ አዉቃለሁ እንዲሁ እንደወደድከኝም አዉቃለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Месяц назад
Amen Amen Amen
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምህረትህና ቸርነትህ በሂወቴ ሁሉ ይከተለኛል በ እግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖር ዘንድ❤አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 22 дня назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏ጠይቄው ለምኜው ለማይከለክለኝ ለደጉ አባቴ ለአምላኬ ለእግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን እሱን የሚመጥነውን መልካም መአዛ ያለውን እንዳቀርብ እሱ ይርዳኝ ያግዘኝ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-vu2be3zr4v
@user-vu2be3zr4v Месяц назад
እውነት ነዉ እኔ ማነኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በጠዋት ከእንቅልፌ እንደተነሳው ይህን ቃል በመስማቴ በጣም ተደሰትኩ ጥሩ ትምህርት አገኘሁ ለእርሶም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሆት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 22 дня назад
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤተችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@user-jw5ft5bx6q
@user-jw5ft5bx6q Месяц назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ግሩም ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንደ ኖህ የሚሸተት መልካም መአዛ ያለው ነገር እንዳደርግ እግዚአብሔር ያግዘኝ አሜን
@mesi557
@mesi557 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን 🤲👏ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)🕊️🍃 እኛም ቃሉን ሰምተን// 30// 60// 100 ያማረ ፍሬ እድናፍራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
@seyfutikue9802
@seyfutikue9802 Месяц назад
Temsegen
@Maqdeswemareyam
@Maqdeswemareyam Месяц назад
Egziabher libonachinn yabralin😢😢😢
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Месяц назад
አሜን ኣሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን አው አባታቸን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye Месяц назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳርፍልን እኔ ማነኝ ቸርነት ምህረት የበዛልኝ ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ሳይገባኝ ሰለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤
@fah5400
@fah5400 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ማምራቺን ቃል ህይዎእት ቃል በርከት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️♥️♥️🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@medhanitb9389
@medhanitb9389 Месяц назад
አምላኬ ሆይ ለዚህ ያደረስከኝ : ይሄ ሁሉ ፀጋ በረከት የሰጠኝ : ሁሌም የምትምረኝ: እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው? የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔርን ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@Saba-7
@Saba-7 Месяц назад
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix Месяц назад
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏 🙏🙏 EGZIABHER antenena betesebehen yibarek🌿🙌🌿🙌🌿🙌🌿
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Месяц назад
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🥰
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Месяц назад
አሜን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@mkebede4545
@mkebede4545 Месяц назад
አሜን የሚሸተት መስዋት ይስጠን
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂለ ሂወት ያሰማን መምህር❤❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@deneneshasebe2115
@deneneshasebe2115 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ መምህራችን አሜን ፈጣሪ ይመስገን 8:10
@smret5569
@smret5569 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን
@user-ci2yp4jh9u
@user-ci2yp4jh9u Месяц назад
አሜን: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 Месяц назад
Amen
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv Месяц назад
Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen. Amlake Bete Yegba tebarekelen Kessis
@ferehiwotlulseged5463
@ferehiwotlulseged5463 Месяц назад
አሜንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@elisabetali6675
@elisabetali6675 Месяц назад
አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@rahelgh5427
@rahelgh5427 Месяц назад
Kale hiwet yasemaln egzabhar edema Ketan ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-su6ft3mh2f
@user-su6ft3mh2f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Месяц назад
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Месяц назад
Amen amen amen ❤❤❤
@webet2273
@webet2273 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት እኔ ማነኝ ይንን ድምፅህን የምታሰማኝ ቤቴስ ምድነዉ አጥርና ግድግዳ ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተህ ቃልህን ያለማቌረጥ የምታፈስልኝ ሁሌ ምረት ፍቅር ማዳን የምታደርግልኝ አምላከ ተመስገኔን ተመስገን ተመስገን የኔ ደግ አባት ❤❤❤❤❤❤❤ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u Месяц назад
አሜን! ❤❤❤
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Месяц назад
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Месяц назад
Amen Amen Amen
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@user-vc2qg8zr1i
@user-vc2qg8zr1i Месяц назад
አግዝያብህር ይባርኮት መምህር እራሴን እንድመለከት አርጎኛል ትምህርቱ
@salamtata3005
@salamtata3005 Месяц назад
እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን
@KidistKidist-bg1zo
@KidistKidist-bg1zo Месяц назад
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin 🙏 ❤️
@girmatsegaye1103
@girmatsegaye1103 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘውትር በቤቴ ነው እኔም እርሱን አመልከዋለው።
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Месяц назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወአት ያሰማልን መምህራቸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@lidiyat
@lidiyat Месяц назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@birhanabatemulate4370
@birhanabatemulate4370 Месяц назад
It is really an important question that I am asking myself about what it really makes to make Jesus come to my home.
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 Месяц назад
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@user-vn1ue8qm9v
@user-vn1ue8qm9v Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርኮዎት የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነዉ በብዙ ነገር እግዚአብሔር ሲባርከኝ እኔስ ቤትስ መቼነዉ በራችን ምንከፍትለት እያልኩ አለቅሳለሁ
@NatnaelTeklemariam
@NatnaelTeklemariam Месяц назад
Amen Kale Hiwet Yasemalin Kesis
@azmeraeri1381
@azmeraeri1381 Месяц назад
Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher
@rgatteweldemdhin203
@rgatteweldemdhin203 Месяц назад
Amen 🙏
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Месяц назад
በእዉነት እኔ ማነኝ ምህረትህን ያበዛህልኝ❤❤❤
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r Месяц назад
❤❤❤❤
@90God86
@90God86 Месяц назад
Selam lehulu
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h Месяц назад
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Месяц назад
egziabiher ymesgen❤❤❤❤❤❤
@habeshatune9143
@habeshatune9143 Месяц назад
🙏🙏🙏
@abebagetachew
@abebagetachew Месяц назад
Kalehiwot yasemawot ❤
@ynshi421
@ynshi421 Месяц назад
ሰላም
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 Месяц назад
አሜንአሜንበእውነትእኔማነኝይንንድምጰህንየምታስማኝቤቴስምድነውቀሲስቃልህይወትያስማልን
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 Месяц назад
Enye manegne
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Месяц назад
Amen
@fasikamamo344
@fasikamamo344 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!¡
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 Месяц назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm Месяц назад
❤❤❤
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 Месяц назад
Amen
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 Месяц назад
❤❤❤
Далее
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14