Тёмный

እግዚአብሔር የተጋበዘበት ውጊያ Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church) 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 2 месяца назад
Pastor Eyasu God Bless you God strengthen me through your preaching. Thank you!
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Год назад
እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ሕይወቴን እየሰራው ነው ጸጋያብዛልህ!!
@tgmergia6710
@tgmergia6710 Год назад
እንደ እኔ ባንተ ትምህርቶች ብዙ የተጽና ና ይኖር ይሆን ይብዛልህ የእግዚአብሔር አብሮነት ዘመንህ ይባረክ
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 Год назад
አለሁ አለሁ። እኔም ብዙ እየበረታሁ ነው። አሜን ይብዛለት፤ ዘመኑን ጌታ ይባርክ። ፓስተር፦ ፍጻሜህን ከእግሩ ስር ያድርግልህ።
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 Год назад
Amen name ameeeen 🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Год назад
ፓስተረዬ እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ ጌታእድሜህን እንደዘንባባያለምልመዉ ያንተየሆነዉ ነገርሁሉ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 Год назад
ዘመንህ በጸጋ ይለምለም መጋቢያችን 🌿🌿🌿🌿
@rahelwasihun6469
@rahelwasihun6469 Год назад
ወድ ፖስተሪዬ ያለውበት ፈተና እጅግ በጣም ከባድ ነው ባሌቤቴ ጌታን የሚወድ አገልጋይ ነው 5ወር ሆነኝ ድምፅን ከሰማው ወደ ወለጋ ለስራ እንዴሔደ አልተመለሰም አግተውታል በሕይወት ይኑር አይኑር ሚታወቅ ነገር የለም ሁሌም 4 ቱ ልጆቼ በለቅሶ ሊሞትብኝ ነው እኔም መከራዬ በዛ 😭😭😭ይህን ስብከት ስሰማ ግን እግዚአብሔር ከኔ ጋር እንዳለ ተሰማኝ እውነት ጌታ ስሌ እኔ ነው ያናገረክ ተባረክልኝ የአባቴ ቡሩክ
@dagnachewzenebe754
@dagnachewzenebe754 Год назад
Wow ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ.
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Год назад
Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Amen paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 Год назад
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
@Zakaryis
@Zakaryis Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ አሜን 🙏🙏🙏
@amishimeles
@amishimeles Год назад
ጃሽዬዬዬዬ በሒወቴ ውስጥ አሻራህ አለ በወርቅ አንፀህብኛል በእጅህ የተፃፍኩ ደብዳቤህ ነኝ በጌታፊት ደስታህ እና አክሊልህ እወድሀለሁ!!!!!!!!!""
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 Год назад
Amen amen amen 🙌🙌🙌, pastor eyasu geta babizu yebarkeh yetabkeh,tesgahune yebezaleh, betam tebarklew, kibir Hulu le geta yehune
@etifworkmehalu5006
@etifworkmehalu5006 Год назад
ፓስተር ከዚህም በላይ ይጨመርልህ።
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Год назад
Amennnnnn Halleluja kbr hulu leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 Год назад
I am always waiting eagerly your preaching. God bless you. You have the real gift from God. Fyi i follow other religion but your teaching can touch everyone who accepts bibel. Keep going you save lifes. 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amennn Amenn kibr legeta,yihun aba hulu banite hone yene emilew andanch yelem.ameseginhalehu🙏🙏🙏 paster tebarek
@alem8640
@alem8640 Год назад
Pastor Eyasu ,God bless you
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ተባረክ ለምልም ፓስተርዬ
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 Год назад
Pastor you realy blessed. We love you.
@amanuel2087
@amanuel2087 Год назад
ውይ ዘመንህ ይለምልምልን ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልን🙏❤👍
@ariam8984
@ariam8984 Год назад
Amen Amen Amennn geta yeberekh 🙏❤️
@serkalem9227
@serkalem9227 Год назад
Amen amen amen amen god is great
@Mimilove799
@Mimilove799 Год назад
Tebarek wud ye Egz/r sew!
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Год назад
ለአገራችን ዝም አንበል እግዚአብሄር እንዲረዳን
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Год назад
May God Bless You Abundantly .....
@tsionberessa6875
@tsionberessa6875 Год назад
geta eyesus abzeto yibarke pastor
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 Год назад
የእሰራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ💖
@FikerteTulu
@FikerteTulu Год назад
ዘመንህ ይባረክ
@genet1009
@genet1009 Год назад
ለምለም pastorye
@ga.695
@ga.695 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 Год назад
Pastor Eyasu, God blessed you with a spirit of teaching. MaycGod pour his spirit on you and reveal his words on you.
@engdamamo2792
@engdamamo2792 Год назад
Amen Amen Amen
@nanacute4499
@nanacute4499 Год назад
አሜን አሜን
@saratiramo2937
@saratiramo2937 Год назад
Amen Amen God bless you more and more
@semharteklehaymanot7257
@semharteklehaymanot7257 Год назад
ጌታ አብዘቶ ይባረክህ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 Год назад
Amen Amen hale luya egizabher tewge nw
@yeshakzewede8568
@yeshakzewede8568 Год назад
Amen 🙏
@tsehaygebreyesus1558
@tsehaygebreyesus1558 Год назад
God bless you
@meskeremmuka7099
@meskeremmuka7099 Год назад
May God Bless You Pastor!
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Год назад
Amen Amen Amen🙏💕🙏💕 God is good all the time!!!
@tsionakalewold9870
@tsionakalewold9870 Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጆሽ ለኔ መልክት ነው
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 Год назад
Tbark
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
ልቤ ሲፈተሽ • Pastor Eyasu Tesfaye
44:18
Просмотров 4,7 тыс.