Тёмный

እጮኝነት : በእጮኝነት ጊዜ ልታነሷቸው የሚገባችሁ ጥያቄዎች || ጤናማ የፍቅር ግንኙነት እነዚህን ጥያቄ መመለስ አለበት |  

SOZO VIEW
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

#Like #share #sozo_media
እጮኝነት፡ በእጮኝነት ጊዜ ልታነሷቸው የሚገባችሁ ጥያቄዎች || ጤናማ የፍቅር ግንኙነት እነዚህን ጥያቄ መመለስ አለበት | #sozo_media
🌐 ከነዚህም መልዕክቶች የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ 🌐
-----------------------------------------------------------------------------
💠የምታፈቅሩት ሰው ከተለያችሁ ይህን ተመልከቱ | Breakup | መለያየት | ከልብ ስብራት እንዴት በቶሎ እንላቀቅ?
👉🏿 • የምታፈቅሩት ሰው ከተለያችሁ ይህን ...
💠 19 አመት ሙሉ በመዘፍዘፍያ የኖረች | እጅ እና እግር የሌላት ልበ ብርሁ ሴት | Rehama Haruna |
👉🏿 • Video
💠 ግን ለምን ክርስቶስ ግብረሰዶም ነው ብሎ ፊልም መስራት አስፈለገ? | አሳፋሪው የNETFLIX ፊልም
👉🏿 • Video
💠 የብልፅግና አቀንቃኝ መባል አልፈልግም | ብዙዎችን ያስገረመው የቤንሒን መልዕክት |
👉🏿 • Video
💠 የፍቅረኛ ያለ | እጮኛ በመፈለግ ለተወጠራችሁ | የፍቅር አጋር ጠፋ ለምትሉ
👉🏿 • የፍቅረኛ ያለ | እጮኛ በመፈለግ ለ...
💠 ለ200 ያህል ጊዜ በአባቴ ተደፍርያለው| ጆይስ ሜየር እና ዴቪድ ሜየር |
👉🏿 • ለ200 ያህል ጊዜ በአባቴ ተደፍርያ...
💠 ወራጅ |
👉🏿 • Video
💠 ድንግል አላገባም | ዘመኑ ያመጣብን ጣጣ | እንደ ክርስቲያን ምን ማድረግ አለብን?
👉🏿 • Video
💠 ጥንዶች በእጮኝነት ጊዜ ማዳበር ያለባቸው መርሆች | 4 ክርስትያናዊ መርሆች ለጥንዶች
👉🏿 • ጥንዶች በእጮኝነት ጊዜ ማዳበር ያለ...
💠 እጮኝነት ከመጀመራችሁ በፊት ሊያዩት የሚገባ መልዕክት | 3 ሊስተዋሉ የሚገቡ ነገሮች
👉🏿 • እጮኝነት ከመጀመራችሁ በፊት ሊያዩት...
💠 ሊያዩት የሚገባ ፆታዊ ትምህርት ፣ ብቸኝነት እጮኝነት ትዳር
👉🏿 • Video
💠 አዶናይ || ADONAY | Amharic Spoken Word || ተናጋሪ ዲቦራ
👉🏿 • አዶናይ || ADONAY | Amhar...
💠
👉🏿 በእጮኝነት ጊዜ ልታነሷቸው የሚገባችሁ ጥያቄዎች || ጤናማ የፍቅር ግንኙነት እነዚህን ጥያቄ መመለስ አለበት
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
▼ Social Media ▼
☛ INSTAGRAM - / youth_enhak. .
☛ TELEGERAM - t.me/enhakkore...
☛ FACEBOOK - / enhakkoreyouth

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 4 года назад
እውነት ብለሀል እግዚአብሔር የፍቅር ምንጭ ነው ቴሌግራም ላይ የምትለቀውም እዲሁ ያስተምራል ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ ቅንነትህ አይለይ ተባረክ በብዙ.....!!!
@ok4757
@ok4757 4 года назад
እናመሰግናለን😍🙏💯💐ወንድም ዋውውውው 😍እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ😍🤔🙏💯💯
@sozoview
@sozoview 4 года назад
Amen... bless you more
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
እግዚአብሔርይባረክህወንድማችን🙏🙏❤❤
@yggugt5196
@yggugt5196 4 года назад
ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥልበት ደስ ይላል
@yggugt5196
@yggugt5196 4 года назад
ብሩክ ሀን
@uboy2215
@uboy2215 4 года назад
Keep it up bro
@sozoview
@sozoview 4 года назад
Thank you nahi
@ZewotirTemesgen
@ZewotirTemesgen Месяц назад
❤❤❤❤❤
@fikerreta2091
@fikerreta2091 4 года назад
እናመሰግናለን ተባረክ
@sozoview
@sozoview 4 года назад
Amen Fikir God bless you
@እኔስማርያምእወዳለሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጅች እኔ ደስ ነኝ ወንድማችን በረት እግዚአብሔር ይባረክህ👏👏👏🌿❤
@emebedegu8626
@emebedegu8626 3 года назад
እናመሰግናለን ምንም ስደት ላይ በሆን በምታቀርባቸው ምክሮች ተጠቅሚያለሁ ተባረክ
@tolashhebtamu9787
@tolashhebtamu9787 4 года назад
እናመሰግናለን 🙏
@Tgbeloved
@Tgbeloved 4 года назад
እናመሰግናለን ተባረክ ....እንደ ክርስቲያን ከፍቅረኞቻችን ጋር እንዴት ማሳለፍ አለብን በተለይም በርቀት ለምንኖር በቅርብ ስላይደለን ነገሮችን አጥረተን ለማወቅ ከባድ ነው በዚህ ላይ ተግባቦት ስናደርግ እንዲሁ ፍሬከርስኪ በሆነ መንገድ እንዳናሳልፍ እወድሃለው እወድሻለው ደህና አደርክ/ሽ ዋልክ/ሽ ከመባባል ያለፈ የሁለታችንንም ግንኙነት ሊያጠነክር በመንፈሳዊውም በሰነልቦናም አብሮ ለማደግና ለመሻሻል ምን ማድረግ አለብን በተለይ (የኔ የግሌ) ገጠመኝ ብቻ ሊሆን ይችላል ወንዶች መንፈሳዊ ነገር ስናወራ ወዲያውኑ ይሰለቻሉ አሳጥረው ያልፋሉ ስለአካላዊ ነገር ከሆነ ግን መሽቶ እስኪነጋ በደስታ ያወሩሃል በተጨማሪም ክርስቲያን ፍቅረኛሞች ስለ sex ማለትም ፍላጎትን በማያነሳሳ መልኩ ቢያወሩ ተገቢ ነው ወይ ?
@sozoview
@sozoview 4 года назад
እሽ እህቴ tg በጣም አመሰግናለው ጊዜ ወስደሽ ይህን ስለፃፍሽ። በቅርቡ አዘጋጃለው ስለ ሩቅለሩቅ ፍቅር።
@Tgbeloved
@Tgbeloved 4 года назад
@@sozoview እሺ አመሰግናለሁ ተባረክ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
ዘመንክ ይባረክ ተባረክ እሺ ፀጋው ይብዛልክ
@sozoview
@sozoview 4 года назад
አሜን ተባረኪ
@georgtestin9347
@georgtestin9347 4 года назад
Abo ye sefere lij bemehonk bicha ekorabkalew aduye bless you
@adiseabera8118
@adiseabera8118 4 года назад
ከማታወቀው ሰው ገር ፍቅር ይይዘል ብል ተስብልህ ?
Далее
Все по факту
00:48
Просмотров 17 тыс.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 543 тыс.
Все по факту
00:48
Просмотров 17 тыс.