Тёмный

ኦርቶዶክሳዊ ሴት መሆን የሚገባት ይህን ነው። Kesis Ashenafi- Gerizan 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Год назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ የኔ ቸር አባት ለዚህ አላማ በቅዱስ አጠራርህ የጠራኸኝ ጌታ እንደ ዳይመንድ የነጠረ በፊትህ ሞገስ ያላት አካሄዷ ያማረላት ጥሩ ክርስቲያን ሴት መሆን መሻቴ ነዉ አንተ ጌታዬ ጉልበት ብርታት ጽናት እንድትሆነኝ አምኔለሁኝ ተመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን
@BoglehshnebelElfenhi
@BoglehshnebelElfenhi Год назад
ሰላም የኔ አባት ለአረሶ ቃላት የለኝም ከፈጣሪ በታች በእረሶ ትምህረት ነዉ ያለሁት ሴትነቴን እድወደዉ በጣምም ዋጋ ያ እስከዚህ ድረስ መሆኑን የማላዉቅ ነበረኩኝ ተመስገን አሁንም ጊዜ አለኝ ገና ትዳረ ልይዝ ፈጣሪን እየጠየኩ ነዉ ያለሁት በስደት ነዉ እሱ ያዉቃል።የኔ አባት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@blienguley3037
@blienguley3037 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Год назад
Amene አባታችን🙏
@msrt2127
@msrt2127 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ይቺን ሴት ለምሆን ጌታዬ ጥበብን ማስተዋል እንዲሰጠኝ በልቤ እንዲሰራ እለምናለው
@alesaalesa54
@alesaalesa54 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገንልኝ
@penael821
@penael821 Год назад
Amen! ጌታዬ እየሱስ ሆይ እንዲህ ውብ የሆንኩት ባንተ ነው ወደዚህ ቅድስና ያመጣኸኝ አንተ ነህ ቀዳሼ እየሱስ አምንሀለሁ, እወድሃለሁ,አመሰግናለሁ,አባ አመሰግናለሁ
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማሎት ቀሲስ! አምላኬ ሆይ በወይኑ ግንድ ገብቼ የህይወት ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ!
@qwqw7809
@qwqw7809 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alemzeweddegefu8869
@alemzeweddegefu8869 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏
@smret5569
@smret5569 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድሰማ እንድማር ስለ ረዳሃኝ ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ይሄን በመስማቴ እድለኛ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህሬ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@lemama8023
@lemama8023 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@yemisrachshiferaw5617
@yemisrachshiferaw5617 Год назад
እውነት ነው እኔ ተቀብያለሁ ። ነጭ ለብሰን ስንሄድ ሳይ ደስይለኛል ። በስርት ለመኖር ፀጋውን ክብሩን ያልብሰን። አናመሰግናለን አባታችን ።
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Год назад
Egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn fetari
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwote yasemalen Abatachine
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Год назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalehn
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Год назад
Amen amen amen
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Год назад
Egziabher yetmesgen yihun, sel hulum neger
@FrewenyiGebrekidan
@FrewenyiGebrekidan 3 месяца назад
@SerkalemSerkalem-dq5rw
@SerkalemSerkalem-dq5rw Год назад
selam memihir
@SerkalemSerkalem-dq5rw
@SerkalemSerkalem-dq5rw Год назад
memihir endet aderu beselot asebugh sedetelay negh hayimeroyen sebesebe endesera dengel teredash belugh
Далее
ተጋቢዎች ሆይ ይህን አታድርጉ።
18:04