Тёмный

"ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ያላቸው መሰረታዊ ልዩነት" ሄኖክ  

ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ የለም
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@kumetanyomendertudima6846
@kumetanyomendertudima6846 6 месяцев назад
በጌታ!!! ከራስ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ:: ሰለ ሥላሴ የምታወራው የካቶሊክ ትምህርት በፍጹም ይለያል:: ሌላ ደግሞ: አትፍረድ ይፈረድብሃል ይባላል:: ጉድ ስሙ: ካቶሊክ ጋብቻቸው ላንዴና መጨረሻ ነው:: የኔ ጥያቄ የኔ ነው ትክክል የሌላው ስተት ነው እያሉ ማቅራራት ከትእቢት ጋ አይቆጠርም:: የግድ የሰው ሃይማኖተ ማጠልሸት አለብህ የራስህን ለማክበር? አይመስለኝም:
@tibeYohannes12
@tibeYohannes12 4 месяца назад
ይሄዉ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ችግር!
@AberashDesalegn-hg9qr
@AberashDesalegn-hg9qr 6 месяцев назад
የራስህን ቀድመህ ለማወቅ ጣር ! በዛላይ ስለ አንድነት ብታወሩ አይሻልም ። ስለ ልዩነት ከምታብራራ ሲቀጥል ስለ ካቶሊክ ምንም ምታውቀው ነገር የለም😅😅😅 የራስህን አጥብቀህ ያዝ ""የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች"" አሉ። ቢቻላችሁስ እርስ በርሳችሁ ተስማሙ እዛው 😢
@AlesGuangul
@AlesGuangul 8 месяцев назад
ልዮነት እያወራህ ከመኖር እራስን ችሎ በፍቅር መኖር ይሻል ነበር
@christlove000
@christlove000 8 месяцев назад
🥰🥰🥰
@Sadamtadiwos
@Sadamtadiwos 6 месяцев назад
ሌላዉ ቀርቶ ትምረትህን የምትማረዉ የካቶሊክ ነገረ መለኮት ትምህርት ቤቶች ነዉ
@abelalishu4199
@abelalishu4199 4 месяца назад
ስለ አንድነት እንድንናገር ጌታ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤
@gebremeskelshikur360
@gebremeskelshikur360 3 месяца назад
ውድ ወንድሞቼ ሰው በመሆናችሁ! በክርስቶስ ወይም በክርስትና ስም ልዩነት ከምታወሩ አንድ ስለሚያደርገን ነገር ብትወያዩ ይበልጥ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትቀርባላችሁ። ጥቃቅን ልዩነቶች ቢኖሩንም አንድ የሚያደርገን ይበልጣልና። ዛሬ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ስለ ክርስቲያኖች አንድነት ነው የምታስምረውና የሚያሳስባት። ስለ እናት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ለማወቅ ግን ለዘመናት የእናነተንም አባቶች በማስተማር የምትታወቀውን እስዋኑ ጠይቁ። " ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ" ዮሐ: 17: 21
@peace-si4uc
@peace-si4uc 2 месяца назад
እናመሰግናለን አባታችን 🙏🙏🙏
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 Месяц назад
ካቶልክ ኦርቶዶክስ አይደለችም ስለዚህ ልዬነታችንን በደንብ ማወቅ አለብን
@azmeratekle7623
@azmeratekle7623 7 месяцев назад
የራስህን እወቅ መጀመሪያ የገዛ ራስህን ስህተት ኣስተካክል! ስለ ካቶሊክ ሓሳብ መስጠትህ ይቅርብህ ኣንተ ማን ትባላለህ?
@WoldyesusBabore
@WoldyesusBabore 7 месяцев назад
Right, first be a true follower Jesus Christ, you have no ability to talk about the mother church,catholic church is the foundation of the Christanity
@eliaswakshum2351
@eliaswakshum2351 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሌላም አስተምህሮት በሰፊው ቢሰራ መልካም ነው።
@christlove000
@christlove000 6 месяцев назад
✝️✝️✝️
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 8 месяцев назад
በጀመሪያ የራሥን ሀይማኖት ተትኖ ማሥተማር ዘሎ ማሥተማር መሥበክ አይገባም ለዚህም ነው እርሥ በርሣቹ ምትጫርሡ
@christlove000
@christlove000 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@weyniamdeyohannes848
@weyniamdeyohannes848 7 месяцев назад
አንተ ዩቱበር ስለካቶሊክ ሃይማኖት ማወቅ የምትፈልግ ከሆነ ካቶሊካውያን ቄስ ወይ ዲያቆን ጠይቅ ወንድሜ 🙏
@kassahunzelalem9340
@kassahunzelalem9340 Месяц назад
ደግሞ የነሱ ቄስ ከየት የመጣ ነው
@AselefechOdie
@AselefechOdie 9 месяцев назад
know your self before you comment about others
@joetheguy115
@joetheguy115 8 месяцев назад
why are u offended lol
@christlove000
@christlove000 8 месяцев назад
🥰🥰🥰
@christlove000
@christlove000 8 месяцев назад
✝️✝️✝️🤲🤲🤲
@tsionwubshet8581
@tsionwubshet8581 7 месяцев назад
Egna gebtohal don't worry
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 2 месяца назад
ወንድማችን እንዳንተ አይነት ምሁር ኦርቶዶክስ ስላለኝ ኮራሁ ልዪነቱን ለማያውቅ ወንድሜ ጥሩ መልስሰጠህልኝ! ቅይለህይወት ያሰማልኝ
@bisratyosef2932
@bisratyosef2932 6 месяцев назад
በጣም ትልቅ ልዩነት አለንአንተ የረሳኽውን ላስታውስህ ይህንን መልዕክት የገባቹ ካቶሊካውያን እውነት ነው ብላቹ መስክሩ ካቶሊክ በአድ አምልኮን አታስተምርም ትፀየፋለች
@nahom17asrat63
@nahom17asrat63 5 месяцев назад
Besimeab ere endezih aywashm kalaweku zm yibelu
@peace-si4uc
@peace-si4uc 2 месяца назад
ባዕድ አምልኮ የሰይጣን ነው ቅድስት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጌታችንን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ታመልካለች 🙏🙏🙏
@EyorYaregal
@EyorYaregal 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ በዓድ አምልኮ ነው ያለው ማነው
@Hailsh_tube
@Hailsh_tube 4 месяца назад
ምን አለ ሁሌ ስለ ልዩነት ብቻ ባታወራ ስለአንድነት ብታወራ! ሲጀመር አንተ ስለ ካቶሊክ ምንም የምታወቅ አይመስለኝም ምንድን ነው ገለባብጦ ማውራት ካላወክ ስለ ካቶሊክ ካቶሊኮችን ጠይቅ ደሞ ተሳስታችኋል አይባልም አንተ ማን ስለሆንክ ነዉ የምታምኑት ስተት ነው የምትለው ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ! ሌላ ምን ይባላል
@weyniamdeyohannes848
@weyniamdeyohannes848 7 месяцев назад
አንተ ማነህ፧ ስለራስህ ብቻ አውራ ስለ ካቶሊክ ማውራት አትችልም ምክንያቱም ምንም የምታውቀው ነገር የለም ። በጣም እየዋሸህ ነው ።
@Gosh-n4m
@Gosh-n4m 4 месяца назад
ወንድሜ ካቶሊክ ኦርቶዶክስ መሆን አያድንሀም እምነትህን ኑርበት ወለፈንዲ ያልከው በመጀመሪያ ይህ ስህተት ነው ለማለት ተማር እወቀትህ በጣም ውሱን ነው ምንም አታውቅም ሌሎችን ለማስተማር አትበቃም
@peace-si4uc
@peace-si4uc 3 месяца назад
ሰውዬው ስራ የለውም? የሌላን ኃይማኖት ከማማት ይልቅ ወደ ስራው ቢሄድ ሰውን ለመለያየት ከመሯሯጥ የሱ ዓይነት ሰዎችን ለማባላት ለመለያየት ዕንቅልፍ አጥተው ያድራሉ ምቀኛ መንፈስ።
@LulaMisganaw
@LulaMisganaw 3 месяца назад
መጽሐፍ ቅደስ ምስጢር ለማወቅ ደግመህ አጥና ካህን ሃጥያት ውስጥ ከምትከት አውነተኛው አምብብ አትፈላሰፍ
@TsegaGtsadik
@TsegaGtsadik 6 месяцев назад
አንድዘ ዶንቆሮ ለምን ሰለ ራሱ ሃይማኖት ኖውት ኣያወርም ዘሎ ከምቀባጠር
@cherekadeslagn6860
@cherekadeslagn6860 6 месяцев назад
Wendm ke lyounetoch andnetouchu ybezalh siketl aredadh lik aydelem mawek kefelek teyk🤔🤔
@kepha5065
@kepha5065 3 месяца назад
አውግስጢኖስ??? ይህ አባት ምስጢረ ሥላሴን በተመለከተ የራሱ የሆነ እይታ ወይም አገላለጽ አለው ይህ ግን የካቶሊክ ቤተክ እምነት ነው ማለት አይቻልም። ካቶሊኮች ትምህርተ ክርስቶስ(ትምህርተ ክርስቲያን) የሚባል የእምነት ማስተማሪያ መጽሐፍ አላቸው። እዛ ላይ ማየት ይቻላል። ምሥጢረ ሥላሴን በተመለከት በኦርቶዶክስ፣ በካቶሊክና በፕሮቴስታንት(በአብዛኞቹ) አብያተክርስቲያናት መካከል ምንም ዓይነት ልዩነት የለም። ሥጋወደሙን በተመለከተም መቼ ይለወጣል የሚል ጸጉር ስንጠቃ ካልሆነ በቀር በካቶሊክና በኦርቶዶክስ መካከል የጎላ ልዩነት የለም። አሁን ይሄ ሰውዬ የሚለውን ነገር 3የኦርቶዶክስ መምህራን ቢጠየቁ የቸሐያየ መልስ እንደሚናገሩ እርግጠኜ ነኝ-በሁሉም ባነሳቸው ጉዳዮች ላይ
@Jordan32745
@Jordan32745 5 месяцев назад
ስለ ካቶሊክ የተሳሳተ አስተምሮ ነው ሰውየው የምናገረው ኤረ ሌላ ጠይቅ😒
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 3 месяца назад
ግን ይመቹኛል
Далее
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 633 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 633 тыс.