Тёмный

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሠረታዊ ልዩነቶች/ክፍል አንድ/ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - ru-vid.com...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- ru-vid.com...

Опубликовано:

 

7 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@user-nr2gp1wy9r
@user-nr2gp1wy9r 2 года назад
ደስ የሚል ትምርት ኑኑ የኦርቶዶክስ ልጆች የት ናቹ ሰለ ፖለቲካ ቢሆን ስንት ተከታይ ይኖረዉ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
አለን የኛ ነገር ሁሉነገራችን ምድራዉይሁኖን😭😭
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 года назад
አለን
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 Год назад
እኔ ካቶሊክ ነኝ ተመስገን 🙏🙏🙏⛪️
@pax_ctv
@pax_ctv Год назад
ትክክለኛ የካቶሊክ እውነታዎችን ለማወቅ ሰላም ካቶሊክ ቲቪ ተከታተሉ 🙏
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 6 месяцев назад
ኦኬ
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አገራችንን ሕዝባችንን በምህረት አይኑ ይመልከትልን በቃ ይበለን በተዋህዶ አይማኖታችን ያፅናን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 года назад
አሜን አሜን አሜን! ክብር ምስጋና አምላክን ለወለደችልን ለድንግል ማርያም ይሁን: ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ተባረክ:
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሁን አሁን ለመምሰል ፣ለማመሳሰል ፣ለማስመስል ስንፈልግ"አንድ ነውኮ እምነታችን "እንላለን የሚገርመው የሁሉንም አይነት እምነት " አንድ ማለትኮ ነው"ስንልእንደመጣለን ይህ ደግሞ ላለንበት የመንፈሳዊነት መዛል ምክንያት ሁኖናል ። እምነት እና እምነት አይመሳሰልም ልዬነት ስላለው ነውኮ የተለያየው ።ስለዚህም መከባበር እንዳለ ሁኖ ግን ይሄ "አንድ ማለት ነን " የመሳሰሉትን ባንጠቀም ይህ ትምህርት እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
አሜን ኣሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን የሰማነውንም በልቡናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነቱ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ምን ችግር አለው ማለት በጣም ችግር ያመጣን እውነት ነው በጣም ልዩነት አለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባውና የድንግል ልጅ እውነት ማስታዋል አለብን መምህር ተሉ ና ትምህርቱ ይቀጥልልን --- ሼር አድርጉ በየ ግሮፓችሁ የተዋህዶ ልጆ ች እኛ ሰምተን ዝም አንበል ለሌሎችም ይስሙት ምን ችግር አለወ ብዙዎችን ችግር ውስጥ ከቱል 🥲
@greatethiopia3093
@greatethiopia3093 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልከን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በዚች ሐይማኖት እስከመጨርሻዉ ያፅናና የአባቶ ቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤ ሐገራችን ሰላሞን ይመልስልን ዘድ እንለምንህአለን ኣባት ሆይ 🤲🤲
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 Год назад
ካቶሊክ ተመለስ እሽ
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃልሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊
@BuzeBuzi
@BuzeBuzi 6 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ እኔ ፖሮቴስታንት ነኝ ግን አድናቆቴን ልገልጽ ነው በሁለቱ መካከል ያለዉን ሊዩነት ምንም ሳታዳላ የራስህን ለማቆም ብለህ ታሪክ ሳታዛንፍ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ሌሎቹንም አንዲው አጥንተህ እንድታቀርብ አበረታታሃለው አንዳንዶች እንደሚያርጉት የማታውቀውን የራስህን አምነት ለማቆም ብለህ የማታውቀውን ታሪክ እንደማታወራ ተስፋ አደርጋለው የሚሰሙን ብዙዋች ስለ ሆኑ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በድጋሜ ተባረክ ወንድሜ
@alemayehug.mariammehari7143
@alemayehug.mariammehari7143 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነታችንን በሚገባ እንድናውቅ ለምታደርግልን ጥረት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ። ለኛም ማስተዋሉን ሰጥቶ ልቦናችንን ከፍቶ ያንተም ድካም ፍሬ አፍርቶ በዚች ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነታችን ጸንተን ለመኖር የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ። በገለፅክልን መሰረትም በሌሎች ኃይማኖቶችና በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነታችን መሀከል ያሉትን ልዩነቶች ታቀርብለናለህ ብዬ እጠብቃለሁ ። ብትችልና የሱ የአምላካችን ፍቃድ ቢሆን ስለ ኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተ ክርስቲያን አመሰራረት (Evangelical church ) በአጠቃላይ እንዲሁም በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያን መሀከል ያለውን ልዩነት ብታቀርብልን በዚህ በኢቫንጀሊካል እምነት ምክንያት እየጠፋ ያለ ታናሽ ወንድሜን ለመመለስ ይረዳኛል ።
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዲያቆን ጥበበ ማሞ!! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ የግሪክ ኦርቶዶክስ ልዩነትን እንዲሁም ያስተምሩን የግሪክ ኮርቶዶክስ አንድ ነው በማለት ክርስትና የተነሱ ሰዎች አሉ ልዩነቱን የሚቀጥለውን ትምህርት ላይ እጠብቃለሁ አገልግሎታችሁን ይባርክልን:::
@user-hk5uk4og3t
@user-hk5uk4og3t 2 года назад
እግዚአቤሔር የመሰገን ክብር አባታቺን ቃለህወት ያሰማልን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 Год назад
ቆይቼ ብሰማውም በመስማቴ ይሄን ደስተኛ ነኝ ተባረክ ወንድማችን
@gghh7656
@gghh7656 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልን እናመሰግናለን
@haniyoutube828
@haniyoutube828 2 года назад
አሜን ቃልህይውት ያስማልን
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን::
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 года назад
አሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Год назад
ዋዉ ልዩ ግሩም ትምሕርት ነዉ በዉነት ፀጋዉን ያብዛልሕ ወድሜ💛💛💛💛💚💚💚❤❤❤❤
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠመልን ለመምህረችን
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 года назад
Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️
@rahilemma7551
@rahilemma7551 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hiyat4386
@hiyat4386 2 года назад
አሜን ፫🤲🤲🤲
@Eminet369
@Eminet369 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 2 года назад
Tanks Lot My Lovely Husband Gift From God Protects you All The Time
@Bruhhh831
@Bruhhh831 2 года назад
God Bless your family
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-eb2yq2ni6s
@user-eb2yq2ni6s 2 года назад
ቃል ህይውት ያስማልን በእውነት ለመምህራችን የብዞዎቻችን ጥያቄ ተመልስልን መስተዋሉን ያድለን
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin bewnet betam grum tmhret new yemiyastemrun Egziabher Amlak stegawen yibzalewot💚💛❤🤲🥰
@user-jp6sh1be9e
@user-jp6sh1be9e 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መስቀላቸውን እኛ ብንለብሰው ምን ችግር አለው ወይስ ልዮነት አለው
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@zahranane4990
@zahranane4990 2 года назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin yaqidusan amlak agrachinan itopiyan yixabaqalan libon yisixan lahulachanam 🇨🇬🤲😭🙏🤲
@debremitiku8290
@debremitiku8290 2 года назад
Dekone. Kale Hewet Yasmalen Amen🙏
@adiamhaile550
@adiamhaile550 2 года назад
Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-tv1br7tf4w
@user-tv1br7tf4w 3 месяца назад
❤❤❤❤
@mitikutadiwos1159
@mitikutadiwos1159 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gghh7656
@gghh7656 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LoveLove-vy4hj
@LoveLove-vy4hj 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne leyunwtun mawek hayimanotachenen tekeken lemawek yiredanal amesegenalu diyakon tebebe yesera zemenhen emeberehan teberekelh
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 2 года назад
🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@merondawit5309
@merondawit5309 Год назад
Catholic mehon metadel new
@zerabrukmaharialemayehu2231
ካቶሊክ መሆን መታደል ነዉ።
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 6 месяцев назад
አወ ትክክል
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 2 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን!
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
🍀🌻🌹
@eduardomarcelino1980
@eduardomarcelino1980 Год назад
በይሖዋ ምስክሮች ጉባኤ ውስጥ የክርስቶስን ደም እና አካል በጌታ ራት አለመቀበልን ይለማመዳሉ!
@eduardomarcelino1980
@eduardomarcelino1980 Год назад
2.038 / 5.000 Resultados de tradução " ቆም በል፥ እይ፥ አድምጥ፥ ሉቃስ 8:17 የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ ወደ ፊትም የማይገለጥ ወደ ብርሃንም የማይመጣ የተሰወረ ምንም የለምና።" ኢየሱስ ሥጋውን የሚወክለውን ኅብስት እንዲበሉና ደሙን የሚወክል ወይን እንዲጠጡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የገባው የአዲሱ ቃል ኪዳን አካል አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንዴት ታገኛላችሁ? (ሉቃስ 22:19, 20) የእግዚአብሔር ቃል?" 16-“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17- ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” ( ዮሐንስ 6፡53-57 ) 53- ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- እኔ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም፤ 54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን እነሣለሁ አላቸው። 55- ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ 56- ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ። እኔ የምኖረው ስለ አብ ነው፤ ስለዚህ የሚበላኝ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል፤ መንገድና እውነት ሕይወትም ይኖራል፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ኢየሱስ የተናገረውን አስተውል፡- ማቴዎስ 23:13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ ወዮላችሁ! ምክንያቱም መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ዘግተውታል; እናንተ ራሳችሁ አትገቡም ሊገቡም የሚችሉትን አታስገቡምና።” የኢየሱስን መደምደሚያ ተመልከት (ዮሐ. 10:09, 10) 9- በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገቡ ሁሉ ይሆናሉ። 10 - ሌባ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
@eduardomarcelino1980
@eduardomarcelino1980 Год назад
የይሖዋ ምሥክሮች ብቸኛው ችግር ኢየሱስ በማስታወሻቸው ያቋቋመውን በጌታ እራት መብላትና መጠጣት የሚለውን ምሳሌ አለመውሰድ ብቻ ነው! እርስዋ ጥምቀት አንዲት የዘላለም ሕይወት ተስፋ ናትና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡4-6 ማስታወሻ 4- በተጠራችሁበትም ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። 5- አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት; 6- ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት።
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
🌷🌹🥀
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
💚💛❤
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
🙏🙏🙏
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 года назад
መምህራቸን ቃለህወት ያሠማልን እግዚአብሔር ቤተክርሰቲያናቸንን ይጠብቅልን ፈተናዋ በዝቷል በሁሉም አቅጣጫ በየ ክፍለ ሀገሩ ሲገደሉ በግድ እድሰልሙ ሲደርጉ ሲገፈ የማምለኪያ ቦታዎች ቸው ሲወሰዱባቸው አባቶቸም ባለሀብቶቸም እሰልጣን ላይ ያሉ ክርሰቲያኖቸም ዝም ብለዋል አድ ቃል አልተናገሩም አሁን ግን ዳሩን አጥፈተው ሲጨርሱ ቀሰ በቀሰ ዝምታዎን ሲያዩ ይህሰ ማን አለብን በለው ዋናዋ ላይ አ/አ መተው እቁጮጮው ላይ ቁጭ አሉ ዝምታው መታለሉ ሰለበዛ በሌላው እምነት ብትህዱ እኳንሰ ሰው በሀይማኖቱ ሲገደልባቸው ቀርቶ ለምን ትሳደባላቸሁ እኳን ብለን አድቃል ብንናገር በሙሰሊም ቀልድ የለም እናሰወግድሻለን እንገድልሻለን ያሉ ከትልቅ እሰተትንሺ ከውዝታዝ እሰከ ተራ የቤት ሰራተኛ ሳይቀር ይቀውጡታል ለዛውም ለምን ሰውን ታሣደባላቸሁ በተባሉ እጅ አድሰው ቢገደልባቸው በሀይማኖቱ ምን እደሚፈጠር አሰቡት እኔ እደነሡ እንግደል ሳይሆን መልክቴ በአግባቡ ሀዬማኖታቸንንእጠብቅ አድ ሆነን ነው እምለው
@shdlove6679
@shdlove6679 2 года назад
እውነት ነው የተዋህዶ ልጃችን በየ ቦታው ደማቸው እየፈሰሰ ነው ግን አባቶችም ዝም በለዋል አረ እግዚአብሔር እረኞችን የሚጠበቅ አባት ይላካል አሜን ፫
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 года назад
@@shdlove6679 አሜን አሜን አሜን እሱ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እውነተኛ እርኛ ያሰነሳልን
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i Год назад
ዢልጥ ማንም ሙስሊ በግደታ አያሰልምም አልሀምዱሊላህ ከንደናንተ አይነት ሰወቺ መሀል አውጥቶ እስልምናን የወፍቀኝ ጌታ ምስጋና ይገባው እምነታችሁን ማስተማር ሴቅታችሁ በግድ አሰለሙ ትላላችሁማንም አላስገደደኝም ወድጄ ፍቅጄ እውነተኛ ሀይማኖት ነው ብዪ ነው ሙስሊም የሆንኩት እዳው ፍጣሬችሁን አትፍሩግን ብዙሰው እየሰለመ ያለው እየተማረ እያጠና ነው እጂ ማንም አስገድዶት ሙስሊም የሆነ የለም ልብ ይስጣችሁ ይገርማል የሙስሊም እስታዞች የሰው ሀይማኖት አይነኩ ያስተምራሉ ልጽጽር ያደርጋሉ ልክ እደመምህርሺ የሙስሊም ጥላቻ ስላለባችሁ ብቻ ሙስሊማቺን ታላነሳችሁ አይሆንላችሁም
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i Год назад
እስልምና ማስገደድ የለም ስፍልጊ ላም አምልኪ አይመለከተንም ስለስልምና ምንምነገር ሳታውቁ በደፍናው ጥላቻ
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
🤲🤲🤲🤲
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 2 года назад
Kale hiwot yasemaln
@elizabethabebe9735
@elizabethabebe9735 2 года назад
AmenAmenAmen 😘
@musielove2
@musielove2 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ❤❤❤❤
@user-ii5xg1uq6q
@user-ii5xg1uq6q 2 года назад
አሜን ሰረጸ ምን ማለት ነዉ አመሰግናለሁ
@temthurs5734
@temthurs5734 2 года назад
Basic !! Kale heat yasemalen !
@ethioboys10
@ethioboys10 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ። አሁን አሁን በቤተክርስቲያናችን አፍቃሪ ካቶሊካውያን ትውልድ እየመጣ ነው ! ምንጩ ከየት ነው ? ምንስ እየተማሩ ነው ቴዎሎጅ ትምህርት እየተባለ ትውልዱ ምን እየተማረ እንዳለ ማጥናትና መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
@melkam9917
@melkam9917 Год назад
ዲያቆን እድሜ ይስጥልን
@fikreselam3489
@fikreselam3489 2 года назад
በበዓለ 50 የማደረግና የማይደረግ ብላቹ ብታስረዱን እግዚሐብኤር ይስጥልን
@YohanesAklog
@YohanesAklog 2 месяца назад
ከማይደርቀዉ ምንጯ😢ሁሉም እኮ የደረቀ ነዉ አማኙ እንዴትታስታርቀዋለህ
@nahom17asrat63
@nahom17asrat63 2 месяца назад
Catholic wendmoche endatisasatu ewnetegnawn tarik kene masreja slezhi guday video tesrtwal.tetenkeku sle maninetachw lela sw endaynegrachw
@hunditube1799
@hunditube1799 Год назад
ተረትተረት ነው ወይስ እምነት
@rahelabraham717
@rahelabraham717 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Далее
▼ЕГО БОЯЛИСЬ МОНГОЛЫ 🍣
32:51
Просмотров 328 тыс.