Тёмный
No video :(

ኦርቶዶክስ ክርስቲያን Vs ካልቪኒስት ፕሮቴስታንት I ጥምቀት በአበው ቀደምት ትምህርት I ሰው እንዴት በ3000 ሕዝብ ፊት ውሸት ብቻ መልሶ ይወጣል? 

ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube
Просмотров 247
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Месяц назад
እነኚ አባቶች መሰረት ጣይ አይደሉም ከመፅሀፍ ቅዱስ አትውጣ እንደቃሉ አውራ እንጂ እንደ አባቶች አትበል አታውራ ። የትኛውን ጥምቀት እያወራክ ነው 6 ጥምቀት አለ በመፅሀፍ ቅዱስ። እኛ ዳግም ውልደት አይደለንም አዲስ ፍጥረት እንጂ ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስን በዘመን ከፋፍለክ አጥና 1ጢ 2:-15 ጋብዤካለሁኝ የእንግሊዘኛውን ስታጠና በደንብ ይገባካል ጋዲሳ ለነገሩ አልፈርድብክም አንተ እኮ እስራኤል ዘስጋ እስራኤል ዘነፍስ ነኝ ብለክ የምታምን ደፋር ቂል ነክ ሮሜ 11:-25 አንብብ ወንድምዬ ለመዳን የሚያዋጣው በዚህ ዘመን በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ብቻ ነው ጥምቀት ስራ ነው በስራ እድናለው ካልክ ከፀጋው ወድቀካል (ደሞዝ) ይከፈለኝ እያልክ ነው ገዲሳ አርፈክ ታሪክክን ይዘክ ጥግክን ያዝ አንተ አስተማሪ ለመባል በጣም ብዙ ይቀርካል አይ አስተማሪ ነኝ ካልክ ደግሞ በእሳት ትፈተናታለክ 1ኛ ቆሮ 3:-9-17 አንብብ
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Месяц назад
ካልቪኒስትም ኦርቶዶክስም አይድኑም የአጋንንት ትምህርት ነው የያዙት
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Месяц назад
ኦርቶዶክሱ መጠየቅ ብቻ ነው የምትችለው መልስ የለክም ማን ነው የፃፈው እና የሰጠክ አንተ ባለነጠላ እራስክን ግለፅ
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 157 тыс.
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16