Тёмный

ኦርቶዶክስ የአማራ ኤንባሲ ናት የሚል አለ 

The Betty Show
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Год назад
ቤቲ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን አባክሽ አንዳንዴ ሚቀርብ ሰው ምረጪ ያንቺ ሾው ሆንብኝ ነው እስከ 17 ደቂቃ ያየሁት እንጂ ሰውዬው 3 ደቂቃም የሚደመጥ አይደለም አንደኛ ነገር ያፈነጡት ሰዎች አባቶች ጋር ድርጊቱን ሳይፈፅሙ በፊት መነጋገር ይችሉ ነበር እምቢ ከተባሉ ለህዝብ ማሳወቅ ይችሉ ነበር አለቀ ህግ አፈንግጦ ከተገኘ ግን አለቀ በፍተሀ ነገስቱ መሰረት ይወገዛል
@betysolomon5378
@betysolomon5378 Год назад
ቤቲ እንደምንም ብለሽ መንጋዉን ለመሳብ እየሞከርሽ ይመስላለ። መንጋዉ ወርቅ ቢነጠፍለት ፋንድያ የሚጠይቅ ነዉ ። ረ/ዳ ፕሮፌሰሩ ግን ጥሩ ነገር አመላክተዋል ልብ ያለዉ ቢሰማቸዉ ጥሩ ነዉ።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
ቤትዬ ጠንካራነትሽ ሳላደንቅ አላልፍም 🙏😘
@dawittegegn7694
@dawittegegn7694 Год назад
I'm not gonna subscribe you😂
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
@@dawittegegn7694 ፕሊስ 😂😂😂😂
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Год назад
አርስቱን ባታስጮሂ ኢንባሲ እና ቤተክርስቲያን አንድ ለማድረግ መመከር ያውም ከብሔር ጋር ማያያዝ ተገቢ አይመስለኝም። ኢንባሲ የተፈቀደላቸው ብቻ የሚገብበት ሲሆን ቤተክርስቲያን ሲመጣ ግን የሌላ እምነት ነው አይግባ የማይባልበት ቦታ ነች። ኦርቶዶክስነት ድንበር የለሽ መሆኗን ማሳየ ከ1600 ዓመታት በላይ ጳጳሳት እየመጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ የሚሆኑት ዜግነታቸው ኢትዮጵያ ዊ ስለሆኑ ግዕዝ ሰለሚችሉ ባህሉን ቋንቋን ሰለሚችሉ አይደለም ወይንም አማራ የሚባለ ብሔር ስለወከሉ አይደለም ጳጳስ የሆኑት ጳጳስ ለመሆን የፌደሬሽን ምክር ቤት አይደለችም ቤተክርስቲያን ።ጳጳስም ሲሾም ሀገር ቋንቋ ዘር ተረኝነት የለም ብቻ ሰው መሆን መመረጥ በእግዚአብሔር ። አስራ ሁለቱም ሐዋርያትን ጌታ ሲመርጥ ሁሉም እስራኤላውያን ነበሩ ለአለም የተላኩት። የብሔር ተዋአጾ ፥ቋንቋ ፥ባህል ማወቅን ፥ ጾታን መስፈርት አላደረገም ብቻ ያደረገው ሰውነትን ብቻ ብቻ።
@kasayejino
@kasayejino Год назад
ከሀገር ውጭ መሆንሽ የሀገርሽን ወቅታዊ ሁኔታ ከመከታተል ሊያግድሽ የሚችል አይመስለኝም። ሌላው የኢትዮጵያን የሐይማኖቶች የመቻቻል ተሞክሮዎችንም ወደፊት ትኩረት ብሰጫቸው ሃሪፍ ነው። እንደ እንግዳሸ አባት አይነት
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Год назад
ማለት በ ኦርቶዶክስ ማልያ አንተም አየተቻወትክ ነው የምመስለው ግን አንዳተ አይነቱ ተማርኩ ብለህ አባቶቻችንን መንቀፍ አትቺልም አኛ ከነሱ ትአዛዝ ትንሽ አንካን ለመፈፀም አንደማናመነታ ማወቅ አለብህ ☝️
@lensa3719
@lensa3719 Год назад
እኔ፣አስታውሳለሁ፣የ12ዓሜት፣ልጅ፣ሁኘ፣የዴኩቤት፣አከባብ፣ስለሆነ፣ጓዴኞቼ፣ስልሆኑ፣የሰንቤት፣ትምህርት፣እነሱን፣ፍሌጋ፣ስሄድ፣በድንጋይ፣ወግረው፣ልገሉኝ፣ነበር፣የማርያም፣ጠላት፣ብለውኝ፣እኔ፣ግን፣ማርያምን፣እወዳለሁየሷን፣መልካም፣አርያ፣ለመከተል፣ጥረት፣አዴርጋለሁ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
ይሄ ሰውዬ ለምን በሞጋሳ በጉዲፍቻ ብትወስዱት ምን አለ በት ቤቲ ስልጣን ፈላጊ ተለጣፊ ስለሆነ እዛው በካድሬነት ቅጡሩት ቢቲ ውለታ ዋሉልን 👈
@abebetulu1
@abebetulu1 Год назад
ቤቲ ቀጮ የማደንቃት ጀግና ናት እንግዳዋንም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማውን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚያደርጋቸውን ቃለመጠይቆቹን እያየሁ ነዉ በኛ ሀገር በኢትዮጵያ እዉነት የሚናገር ሰዉን የተናገረውን አጣርተው እዉነት ነዉ ወይንስ ዉሸት ነዉ ብሎ እንደ መለየት እና ነገሮችን እንደ ማረም ስድብና የስም ማጥፋት ዘመቻ ነዉ የሚደረገው እና እንግዳሽ ሚዛናዊ ናቸዉ ብየ አስባለሁ ።
@ቢኒያም-ፀ8ወ
@ቢኒያም-ፀ8ወ Год назад
ያንተ ፍላጎት ስለነገረክ ነዉ ፍትሀዊ የመሰለክ ። ይሄ ኮተታም ልወደድ ባይ ነዉ
@ሀዛልዩቱብ
@ሀዛልዩቱብ Год назад
አማራ ይህን ሠዉ በሚገባዉ ቋቋ አሥተናግዱት በአማራ ህዝብ እየፈነጨ ነዉ
@ኢምፓየርኒስታልጃ
20:50 Ahmhara Embassy in Oromiya Tikkle
@manfmanf7615
@manfmanf7615 Год назад
የአማራ ህዝብ የዚህ አይነቱን ባንዳ እስከመቼ ነው ዝም ብሎ የሚያየው ??
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
እግዚአብሔር በቁጣው ጅራፍ እገረፈን እንኳ የማንማር ሰወች ምን አይነት ትውልዶች ነን ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን አንተ ለአለም ሁሉ ሞተህ ለሁላችን ታዋርደህ ሁላችነን ወደህ የአማራ የኦሮሞ እያሉ ያባሉናል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የተበተነብነን የምቀኝነት የሞት አደርቢ መንፈስ ገሀገራችን አስወጣልን
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Год назад
This person is great intellectual
@dhugaanqofa150
@dhugaanqofa150 Год назад
ቤተክርስቲያን የአማራ Embassy ናት በኦሮሚያ 100% እውነት ነዉ ።
@yonasyonas9774
@yonasyonas9774 Год назад
ቀን በቀን አይምሮአችን እየጠበበ መሄዱ ያሳዝናል
@zehara605
@zehara605 Год назад
አይ ጋላ ጠባብ ቅጪላት ጋላ ሀይማኖት የለውም ፀረ ሙስሊም ፀረ ክስርስቲያን ዋቄ ፍታ ስብስብ ነው👹👹👹👹
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
ምናለበት እነ እሸቱ ዶንኪቲዩብን እንኳ መመልከት ብትጀምሩ እነሱ ሰፍተው ሰፍተው ይኸው ፈጣሪ እንኳ ከጎናቸው ሆኖ ይታያሉ አረ በቃችሁ ጠባችሁ ጠባችሁ ቀራችሁ እኮ እስኪ ከነመቄዶንያ ተማሩ የናንተ ሀጢያት ይኸው በየቦታው መከራ እያመጣ እንኳ የማይገባችሁ እይይይ
@dhugaanqofa150
@dhugaanqofa150 Год назад
@@zehara605 ክክክክክ አ@ራ የምባል ብሄር የለም አጋዉ ፣ኦሮሞ፣ቅማንት፣ሽናሻ፣አርጎባ፣ሆይጦ፣ራያ የሰሜን ብሄር ብሄራሰቦች ነዉ መባል ያለባቸው ።
@zehara605
@zehara605 Год назад
@@dhugaanqofa150 አማራ ነባር ህዝብ ነው ያውም ኦሮሞ የሚባልኮ የለም በዴርግ ነው ኦሮሞ የተባላችሁት ከዛ በፊት ጋላ ነው የሌላውን ቤሄር ኦሮማይዝዲ አርጋችሁ ነውጂ 10 ሚሊየንም አትሞሉም ክልሉ ውስጥ ያለው ህዝብ ሌላ ነው ጠቅላላ 😁
@negawehavetogivetimeforhim3860
ያኔ ቢያስቆሙት፣ ኖሮ እነ እዩ ጫፌን አናቃቸውም ነበር። ልክ ነበሩ ፣ትክክለኞቹ፣ ፕሮቴስታንት ፣ ይሄንን አይሉም፣ በሰሜን መጀመሪያ ሲመጣ ህዝቡ አንቀበልም ብሎ ነበረ ውሸት አይደለም ፣ለዛ ነው ወደ ምእራብና ደቡብ ሄደው በደንብ ያስፋፉት፣
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Год назад
Comment አላነብም ብለሻል። ምናልባት የምትቀርቧት ሰዎች ካላችሁ፣ እንግዶችሽን አታቋርጪ በሉልኝ ።
@abdukemal2078
@abdukemal2078 Год назад
የዚህ ሰዉ አስተሳሰብ ይመቸኛል።🙏🙏
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Год назад
እያንዳንዱ ትንታኔው እውቀት ነው 🙏
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Год назад
ነገ 666 ተደራጁት ታሳዱዱኝ ነበር የሚለው አዳዲሰ እምነት እንዲህ ነው
@ashebirmekonnen7358
@ashebirmekonnen7358 Год назад
Prof. your really fair. Thank you.
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Год назад
ይሄ ሰው በትክክል አድር ባይ የሆነ ሰው የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ወይ ጉድ።
@tigoro5081
@tigoro5081 Год назад
Beetishaa jabduu koo❤😻
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Год назад
አጀንዳው ግላዊ ነው ወይስ የባንክ ማስታወቂያ እርእስ አልባ ውይይት ነው የኢትዮጵያ እስምና ይለያል በአንተ አንደበት ሊተነተን አይገባውም የሙስሊም አባቶቻችን ጥበብ አለም የለውም .............
@belabela7173
@belabela7173 Год назад
አህያ ለአህያ ተመራረቁ
@samiabera7894
@samiabera7894 Год назад
ምርጥ ዘመኑን የዋጃሰው ነህ
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 Год назад
ቤቲ ፡ ስለቋንቋ 'መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ብለሽ የያዝሽው አቋም/ሀሳብ ትክክለኛ &/or በቂ አይደለም! በእርግጥ የቋንቋ ልዩነት መነሻው አንቺ ያልሽው ብሆንም ፥ ሰው በየቋንቋው የእግዚአብሔርን ሥራና ማዳን እንዲያውቅ በበዓለ ሀምሳ የወረዳው መንፈስ ፍጹም ፍላጎት መሆኑን ዘንግተሽ መጽሐፍ ቅዱስ ሰው በሚገባው ቋንቋው እንድገለገል የሰጠውን ትኩረት በማሳነስ ተናግረሻል ። መጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ የተጻፈውም በሶስት ቋንቋ መሆኑንም ዘንግተሻል! ጌታ ኢየሱስም በምድር ሳለ ወይም እንደሰውነቱ ከአንድ በላይ ቋንቋ ተናጋሪ እንደነበር የዘነጋሽ ይመስላል! ለማንኛውም መጽሐፍ ቅዱስ አውዱ ስታይ የቋንቋን ልዩነት ችግር አድርጎ የሚያሳይ ስፍራ የለም ከዚህ ይልቅ የተለያዩ ቋንቋዎችን መለኮት እራሱ ተጠቅሟል ። ለማንኛውም ሐዋርያት ሥራ ም2ን በጥንቃቄና አጋዥ ማብራሪያዎችን ተጠቅመሽ አንብቢ ። ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። ⁵ ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤ ⁶ ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ #እያንዳንዱም_በገዛ_ቋንቋው_ሲናገሩ_ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ። … ¹¹ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ #የእግዚአብሔርን_ታላቅ_ሥራ #በልሳኖቻችን (በራሳችን ቋንቋ) ሲናገሩ እንሰማቸዋለን።
@alikodinko9158
@alikodinko9158 Год назад
""ኦርቶዶክስ የአማራ ኤምባሲ"" ብቻ ሳትሆን የአማራ assimilation & expansion መሳሪያ ናት᎓᎓
@tsehaybirbirsa7610
@tsehaybirbirsa7610 Год назад
ምንም ማድበስበስ አያስፈልገውም መንግስት በሙስሊሞች መጅሊስላይ ዘው ብሎ (ገንጥሎ) እንደገባ ቅዱስ ሲኖዶስንሞ ገልብጦ የሚገባ መስሎት ነበር ብዙ ዛቻና ማስፈራርያየሚመስል ቀጥሎምህዝብ የመረጣቸው በማይመስል መልኩ ሚኒስትሮች እንደህፃን ልጅ አርፋችሁ ተቀመጡ ማንምእንዳይገባ እዚህ ውስጥ ሲባሉ እንደማየት የሚያሳፍር ነገር አልነበረም ግን ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ለመደገፍ ስወጣ አደጋእንዳለው ሁላ እያወቁ ለውጥይመጣልበማለት በአደባባይ ደገፍኩ እንኳንም አካሌ አልጎደለ ኦሮሞ መምራት አይችልምሲሉ ጉሮሮዬ እስኪሰነጠቅ ለማሳመን ሞከርኩ ግን አገር መረጋጋት አቅቶት 5አመት ሊሆነን ነው ብቻ ሁሉ አይቅርብኝ ማለት ጥሩ አይደለም እራሳችንን እንድንንቅ ነው ያደረገን እኔ የኦሮሞ ልጅነኝ ገን ኦርቶዶክስ ነኝ ከብሔሬ እምነቴን አስበልጣለሁ በሆነው ሁሉ አፍሬለሁ በማንነቴ ከትላንት ዛሬ ተሸማቅቄያለሁ
@mekonneneabebewoldemariam7599
ቤቲ የመንግስ ጉዳይ የአብይን አገልጋዬች ማስፈንጫና ኘሮፖአጋንዳ መንፌያ አረግሽዉ?! ጠርጥር !!!!
@yalemrobel2507
@yalemrobel2507 Год назад
ማንነቱ ሳይከበር ሃይማነቱ ሊከበር ማለት ዘበት ነው።እኔ ሓይማኖት የሚኖረኝ እኔ ስኖር ነው።እኔን እየገደሉ ሃይማኖት የሚባል ዘበት ነወ። ሁለት በኢትዮጱያ ኦሮሞ በሙሉ ወይ ሰሟሊ በሙሉ የፈለገው ሃይማኖት በፈለገው የኣደረጃጀት መንገድ መደራጀት።ከፈለገ የትግራይ ኦርቶደኩስ ደስ ኣይለኝም የራሴ እምነት ኣለኝ ነገር ግን እኔ ኢትዮጱያዊ ነኝ ማለት ኣይቻለም ።ካልሆነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚባል ቋንቋ ከየት እንደመጣ ኣይገባኝም።
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
እረ ይሄ ነገር እንዴት ነው ነገሩ ስንት የኦሮም የጉራጌ የደቡብ የትግራይ ሕዝቦች ሊያውም አክራሪ አክራሪ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይች አይደሉም ቀሳውስቱ ዲያቆናቱ አስቀዳሹ ምኑ ልበል እና ስለምንድን ነው ይሄ ለውይይት ይሄ ሀሳብ ልታቀርቢ የፈለግሽው!!!
@መሠረት-ቸ5ፈ
@መሠረት-ቸ5ፈ Год назад
ኧረ አፍሽን ያዥ ደግሞ ጼንጤነኝ ትያለሽ እግዚአብሔርን ያወቀ ሰው ሰላምን ይሰብካል እንጅ አንዱን ከሌላው ማጣላት መሳለቅ አይደለም ነው የናንተ ክርስትና እየገደሉ ማለፍ ነው ዘመድሽ ክርስቲያን ነኝ ብሎ ሕዝብን እየጨፈጨፈ እያሰቃየ እየመራሁነው ይለናል
@gebregiorgishagos1143
@gebregiorgishagos1143 Год назад
ይህ ፊደል የቆጠረ ድልብ የፋኖ ቃል አቀባይ በትግራይ ህዝብ ላይ ያለው የጠነባ ጥላቻ ለመግለፅ የአማራ ሲኖዶስ እና ፅንፈኛ ደጋፊዎቹ የፈጠሩት የቤተክርስቲያንዋ ችርግር የትግራይ ሰዎች የፈጠሩት ችግር ነው እያለን ነው።
@mesganatube12
@mesganatube12 Год назад
ከአንተ ትንተና የቤተልሔም አመለካከት ይሻላል። ስለማታውቀውና ስላልተረዳከው ነገር ምታወራው እና ስለምታወራው ነገር ሙሉ እውቀት የለህም።
@senaytilahun5778
@senaytilahun5778 Год назад
ለኔ አንቺ ጋዜጠኝነትሽን ብቃትሽን ባደንቅም አንቺ ግን አስበሽ ይውን ሳታስቢ የሚሰሩትን ሳታውቂ ሰው ኦሮሞን ይጠላል ብለሽ ለመናገር ደፍረሻል የባንዲራውን ጉዳይ ማራገብሽ ስሜት አልሰጠኝም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
ቤተክርስቲያንን ፖለቲካ ጋር መነካካት1969በኃላ ቀረ አላላቹሁም አቤት የዚሀገር ቅዠት አብረህ ትጠፋለህ ብሔር ከበለጠብህ?
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Год назад
ዛሬ ደግሞ ቤቲዬ ፕሮቲስታንት የቄሮ የነፃነት ትግል ውጤትን "በማሠረቅ" ውስጥና በኦሮሞ ህልውና ላይ ጥቁር አሻራ የጣሉ አገልጋዮች አቅፋለች።ቀን አለ።ፈጣሪ አለ።በኖራ እንደ ተለሠኑ አይቀሩም።
@tsinatgirmay2338
@tsinatgirmay2338 Год назад
ምን አይነት ንክ ብሽቅ ነው ይሄደሞ? የትግራይ አምላክ ይድፋህ ሲያቅትህ ሳይሆንልህ በትግራይ ህዝብ እና የፖለቲካ ቡድን የምታላክከው? የ ዚህ አገር ችግር አንድ እና አንድ ፅንፈኛው አማራው ነው::
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ሰውዬው እኮ በሽተኛ ነው።ኦሮሞዎች ይጫዎቱበታል!! እንዲህ የሲኖዶሱን ውሣኔ እኮ ሳይበር መር ነው የሚለው!!
@tegenuteshome2144
@tegenuteshome2144 Год назад
ፌዝ ብልግና እንጂ ጨዋነት አይደለም ብዙውን ግዜያችሁን የወሰዳችሁት በአባቶች በኦርቶዶክስ በመለበጥ እና በማፌዝ ነው
@solomonmaru525
@solomonmaru525 Год назад
እንደዚህ ስለሚታሰብ ነው?ኦርቶዶክስ ኦሮሚያ ውስጥ በካድሪዎች የሚረበሸው? እፈሩ
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 Год назад
አረ ቤቲዬ ከየት አግኝተሽው ነው? የዛሬ እንግዳሽ ምንም ሀሳብ የሌለው ተራ ሰው ነው። ይቅርታ ላለመውደዴ ግን ማዳመጥ ራሱ የሚከብደው ሰው ነው ይኽ።
@kassa6220
@kassa6220 Год назад
በትዬ በትዬ በትዬ በትዬ wudddddddd ለአዋሽ ባንክ ማስታውቅያ አየስራችሁ ነዉ አንዴ ቱቱቱቱቱ ?
@mamamuda8333
@mamamuda8333 Год назад
ፕሮፌሰሩ ያሉት "ፍርጥርጥ" አድርገን ከተነጋገርን ብቻ ነው የምንድነው፤ ያሉት ይሰመርበት።
@kebbe6802
@kebbe6802 Год назад
ይህንን ሰው ሳዳምጠው ውዬ ባድር ደስ ❤❤ይለኝ ነበር። ቤቲ ራሷ ንዝንዟን ትታ ጭጭ አለች!
@addisgelanew9916
@addisgelanew9916 Год назад
አቤት አስተያየት ፋኖን ሲሰድብልሽ ደስ ስለሚልሽ ታቀርቢዋለሽ ይህንን ባንዳ አስመሳይ
@alemteffera
@alemteffera Год назад
አንተ ማነኝ ብለህ ነው እዚህ ላይ ወጥተህ የአባቶችን አሰራር ነቃፊ የሆንከው:: you are just talking nonsense.
@ahmedali-tb5bv
@ahmedali-tb5bv Год назад
ቤቲ ቀደም ቀደም አትበይ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Год назад
በተጋባችሁ አምሮችሁ ብሽቅጥ እኩል ነው የሳምሳባዋነው የቀረ ያንተም አሳብ ነህ እደዛሁናችሁ እሩ
@seidali5521
@seidali5521 Год назад
ይሄ ወራዳ ለራሱም ተዋርዶ የመጣበትንም ማህበረሰብ ያዋርዳል ሆዳም ባንዳ
@fikirtesfaw8703
@fikirtesfaw8703 Год назад
እረ ተው በሉት ይህን ሰው ሌላ ስራ ለምን አይፈልግም ,,እረ ተው በሉት የባንኩ ፕሬዘዳንት እንኳን እንዲህ አያወራም
@samuelsolomonshina
@samuelsolomonshina Год назад
I am neither oromo nor amhara but this man has got a point....please those the so called "tsinfegnoch" don't throw your rubbish comments
@hassetassefa242
@hassetassefa242 Год назад
እንደዚህ ሰው ሆዳምና አድሮ መኖር የሚፈለግ ሰው አይቼ አላውቅም።
@etete6996
@etete6996 Год назад
በቋንቋ የሚያፍር ጠባብ እናደነዝ ነዉ ....
@sabi7921
@sabi7921 Год назад
ቀብር ቦታ አተናል? እና እስላም ቸርች ይቀበራል ወይም ክርስቲያን መስጂድ ይቀበራል ??
@mza2884
@mza2884 Год назад
የአማራ ኤምበሲ ብቻም ሳትሆን የአማራ የጦር መሣሪያ ግምጃቤት እና የመሬት ወራሪም ናት ሀቁ ይሄ ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Год назад
Orthodox ye amara bicha sathon ..ye debub..ye Oromo..ye tigray chimir nat....mimdnew ye amara embasy nech malet...?
@musamusa3534
@musamusa3534 Год назад
ቤቲ ይሔ ሰውየ ምንም ፍሬ ነገር የለውም
@asfawnigussie1341
@asfawnigussie1341 Год назад
"Silittanewu yegna; fidelu yegna; eminetu yegna ..." yalewu bale hulet egiru ahiyya man neber?
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 Год назад
አንተ ሳትሆን አትቀርም ።
@seidshuker2894
@seidshuker2894 Год назад
What is a matter if one Muslim lady she wears hijab in air lines? It’s illogical to defend wearing hijab on air line ! Dressing code is not holy Quran or bible it’s a corporate code so if as needed it must be updated think like global person/educated person 🤦‍♂️
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Год назад
ምን አይነት ለሀጫም ነው ያመጣሽብን ደግሞ ምላስ እንጂ ጭንቅላት የሌለው ልሀጫም ነው
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 Год назад
God bless both the guest and the host.
@rihanakasahun9241
@rihanakasahun9241 Год назад
አንተ ክፍት አፍ የትኛው ጓደኛህ ነው ሂጃብ ከ አየር መንገድ ውጭ ሊለብስ ይችላል ነው ያለህ ?ደደብ
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 Год назад
ውይይይ አማራ የተረትና ምሳሌ አባት ። ምን ትዝ አለኝ የተልባ ስፍር እያደር ይጎላል ።
@abdihakimabdlahi8147
@abdihakimabdlahi8147 Год назад
You got center of the problem ,how the Amhara embassy become diversified .what was expected from the prof is recommendations to diversity so why you divert the problem to oromo nationalist ?
@alemayehuyeshidnber2912
@alemayehuyeshidnber2912 Год назад
ባይበላሲ ቢቀር
@kingalekag
@kingalekag Год назад
እንተን እሽ ብላ ያገባች ሚስት ካለች እኔ ልስጣትና ቁጭ ብለህ አነጋግረኝ
@wendmful
@wendmful Год назад
This man always seeks attention by speaking illogical and false narration. He is clearly attempting to be the voice of gangster group
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Год назад
I swear this interviewer she looks her self modernized I feel very sad I swear I am telling you there is no modernized in the world which to been Ethiopian you have no idea any how world ending is soon let us see last time I have watched one talk show which is one aimerican papa craying the reason he is son is got transgender the thing is that problems created bye he is own father the way he raised him so some if we don't know how use it modernized life style it's very dangerous
@fentahunyeshaneh5718
@fentahunyeshaneh5718 Год назад
anten bilo professor ke abatoche albeltim gin tilna titechaleh asedabi. mejemeria hayimanotnna poletical ley, andken tesfa adergalew teseschenew edemtl
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Год назад
ማን ነው ይኼ የውሻ ልጅ ጠብቅ ከነልጅህ ነው የምናጠፋህ የጊዜ ጉዳይ ነው።
@fullpackage7855
@fullpackage7855 Год назад
ቤተክርስቲያኗ የአማራ ኤንባሲ ፊንፊኔ ላይ ክክክ 😅
@familyk1087
@familyk1087 Год назад
ሙጀሊያም ቆሞ ቀር
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Год назад
ቤቲ ጅግኒት ጎበዝ ነሽ :: እኔ አደንቅሻለሁ ደሞ አምሮብሻል
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
እነ እሼ ምን ሊባሉ ነው???ሀገር የሚያፈርሰውም ሀገር የሚገነባውም ጀግና????
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Год назад
@@hiwel9209 ሃሳብ ነው
@Fasica245
@Fasica245 Год назад
በዚህ ደረጃ የሰው ልጅ ጅብ ሆድ ይሆኔል
@ketojara4909
@ketojara4909 Год назад
እህታችን የኦርቶዶክስ አባቶች ለዘብ ብለው ሳይሆን ሊቆጣጠሩት ከሚችሉት በላይ ሆኖባቸው ነው። ወንጌል የእግዚአብሔር ኃይል ስለሆነ የእግዚአብሔርን ኃይል ማንም ሊቆጣጠረው አይችልም። ነገር ግን አሁንም የሚችሉትን ያህል እየሞከሩ ናቸው።
@Microsoft-SPSS
@Microsoft-SPSS Год назад
Mejemeruya balesh lay zemut akumi
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Год назад
ምንድነው የምታወሩት ? ምንም ቁም ነገር አላገኘሁበትም ።
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Год назад
You are opportunist. Do not mix Tegaru in your politics.
@ibookoo2000
@ibookoo2000 Год назад
ቤተክርስቲያን የነፍጠኛ ፖሎቲካ ክንፍ ናት
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
ደግግግግግ እእደደደረረረገገገችችችች አላየህም ሁሉም አንድ ሆኖ እሰይ ሁሉም ነፍጠኛ ከሆነ ደስስስስ ሲልልልል በቃ ይህ ማለት እኮ ነፍጠኛን እግዚአብሔር ይወደዋል ማለት ነው ከሶስት ሳምንት በፊት ቢገባህ ያየኸው በቂ ነበር
@JERRY-mq8xg
@JERRY-mq8xg Год назад
I love this guy his ideas are so rational and in to the point.
@nigusewerdofa4462
@nigusewerdofa4462 Год назад
እና አባቶች ናቸው ድንጋይ የወራወሩብሽ??? መቀብር ቦታ የምትሰጣዉስ ቤተክርስቲያን ናት ወይስ መዘጋጃ ቤት ነዉ? አሁን ተገሽ ሆኖዋል ማለት ምን ማለት ነዉ? አረ ቤትሻ ተይ እያስተዋልን ????
@brightlate9073
@brightlate9073 Год назад
አንተ: ሆዳም: አህያ !!! እንዳንተ: ወራዳ: ባንዳ: የት: ይገኛል? ቤቲ : እንኳን: አባቶች: ለሃይማኖታቸው: ብላ: መሰከረች። እንዴት: ትታዘብህ: ይሆን ?
@meseretarega1416
@meseretarega1416 Год назад
ረዳት ኘሮፌሰር የሚባል ማዕረግ የለም
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Год назад
I Muslim . When I come to America, my sponsor was Lutheran church . That church rented Apartment for me and paid rent for me for two years . TEWAHIDO is really Christianity or Amhara culture ?
@dhugaanqofa150
@dhugaanqofa150 Год назад
It is Amhara's PLC or religion
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Год назад
It wasn’t their money, the USA government gives the money to these churches to provide for refugees and homeless people!!!
@lebashaymereja9142
@lebashaymereja9142 Год назад
ስለ ጉዳዩ የተሸለ ሃሳብ ያለው ሰው ፈልጊ!!!!
@merdasaedo8127
@merdasaedo8127 Год назад
Welcome our Queen
@lebashaymereja9142
@lebashaymereja9142 Год назад
ሳትንዘባዘብ ነጥቡን ብቻ አታወራም!
@ABG72
@ABG72 Год назад
Please Bethi don't devaluate your standards!
@abiyuasmare7058
@abiyuasmare7058 Год назад
Betisha, steadily blessed person you are!
@titibibi
@titibibi Год назад
I found the famine talk more relevant. We should all ask and come up with solution why we are suffering from famine when the rest of world is disposing excess food.
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 Год назад
Famine talk doesn't pay and what does this girl know about famine? I don't think she cares much about the victims too. Her agenda and focus is elsewhere. She has to learn an item or two from Meaza Mohammed.
@rttr3992
@rttr3992 Год назад
Yesssssssss✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@derebegirmay2651
@derebegirmay2651 Год назад
endaywegezu yesamint gize tesetitochew neber ...
@solomon6733
@solomon6733 Год назад
በትክክል የአማራ ኤንባሲ ናት የምታለቅስው አማራ ሲነካ ነው ?? ያ የነሱ ምሽግ ነበር ከአሁን በሃላ ግን በዚህ መልክ መቀጠል አይቻልም ታሪክ ሆኖ አልፎዋል!!
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
ስራና በደከምክበት ዛት አማራ አሁንም እየሰራ ነው አንተ ደግሞ እሱን ማስጣል ቢያንስ እስኪ ሰሞኑን ከሜቄዶንያ እንኳ ተማሩ እስኪ መልካም ስራን ተማሩ
@habenhager8658
@habenhager8658 Год назад
የትግራይ ሕዝብና ሀይማኖት ለቀቅ
@Melaku-D
@Melaku-D Год назад
"ኦርቶዶክስ የአማራ ኤንባሲ ነች ይላሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞች" ብሎ ቁጭ 🙄 የትም ያልተሰማ አባባል ነው። ባይሆን ይሄ አባባል ፓተንት ይደረግልኝ ብለህ የአእምሮ ፈጠራ ተቋም ሄደህ አስመዝግብ አቶ ፕሮፌሰር 😁
@degulove9590
@degulove9590 Год назад
አይ እውነተኛ ሰው ነክ በእውነት
@lebashaymereja9142
@lebashaymereja9142 Год назад
ቤተክርስቲያንን አይመጥንም!!!!
@asmareasrat4970
@asmareasrat4970 Год назад
Tigray sinodes form aladeregum.
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 Год назад
ዉድ ወጣቱ ፕሮፌሰር እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡ አንተን ስሰማ ኢትዮጵያ ተሰፋ እንዳላት ይሰማኛል፡፡
@amenabebe8775
@amenabebe8775 Год назад
አማርኛ መቻልሸ ይጥቀምም ፣አይጥቀምም ፣አሳብሽን የብዙዋኑ ለመግለፅ እርድቶሻል። የራሱ ፊደል እና ታሪክ የሚለው ቋንቋ ከመናገር ይሻልሻል።
@liulsegednigusiekasye2051
@liulsegednigusiekasye2051 Год назад
Betiye menew alaswerashi ale? Manew demo ihe ? Ufoy !
Далее
እያከክን አንኖርም።
30:28
Просмотров 61 тыс.
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 329 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45