Тёмный

ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር #oromay #ኦሮማይ #በአሉግርማ
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

7 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@yirasftikasfaw9712
@yirasftikasfaw9712 2 месяца назад
ኮ/ል መንግስቱ ሳያፍርዱ ተስፋዬ ማስገደል አይችልም !
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 месяца назад
ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ
@wubituguta0012
@wubituguta0012 2 месяца назад
መንግስቱ እኮ ዝንብ እንኳ አልገደልኩም ብሏል ራሱ መንግስቱ ነው ያስገደለው በጁ አልገደለው ይሆናል ግን አዝዞ ያስገደለው መንግስቱ ነው ምናልባት ሰው መግደል በዝቶበተና ሰልችቶት ይሆናል በጁ ያስገደለው መንግስቱ ገዳይ ነው ዛሬ ለዚህ ያደረሰን መንግስቱ ነው።
@user-tm1dy9iy9k
@user-tm1dy9iy9k 2 месяца назад
እናመሰግናለን አዎ ይህም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 2 месяца назад
ሁለቱም ሳያዉቁ አይገደልም..... ከበዓሉም በላይ ኢትዮጵያን ገድለዋል...!
@user-sc9kg5tj7w
@user-sc9kg5tj7w 2 месяца назад
well come back..can u post more frequently Please...I love ur narration bzw 🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 месяца назад
Thank you, I will
@tesfaalemwelegabar5225
@tesfaalemwelegabar5225 2 месяца назад
Keep it😊
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 2 месяца назад
ያሳዝናል ! የኢትዮጵያ እንቁ ልጆቿን ያለፍርድ የፈጀ ፤ስልጣኑን ከመውደዱ በላይ አቢዮታዊት እናት አገር ወይም ሞት እያለ ለሀገር ቀና አስተስሳሰብ ያላቸውን ምሁራን ጄነራሎች ን የፈጀ አረመኔ እሱ ሳያውቀው ሳይወስን ተሰፋዬ ወ/ሰ ነው ማለት ቀላል ና አስቂኝ ነው ። በነገራችን ለይ ገነት አየለ በለመፅሐፏ ያስቀመ ጠችው ትዝታዎች ቤሰባዊነት ያለው ይመስላል ። እናንተ ግን በዚሁ ለእውነት በርቱ እናመሠግናለን ።
@marigoldan1
@marigoldan1 2 месяца назад
የበዓሉ ነገር ልብ ሰባሪ ነው እንቆቅልሽ የሆነ አሟሟት
@user-sn8mn7wm8q
@user-sn8mn7wm8q 27 дней назад
የደራሲ በዓሉ የትውልድ መንደር ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ነው!!!
@ghaliabafita
@ghaliabafita 2 месяца назад
ሱጴ ነው ሱዴ አይደለም
@BT-fp7lb
@BT-fp7lb 2 месяца назад
ሱጴ ቦሩ
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 месяца назад
የእናቱ ስም
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 5 дней назад
መንግስቱ ሳያፀድቅ ተስፋዬ አይገልም ስለዚህ ፍርድ የሚሠጠው የተፈቀደለት ፍርድ ቤት ሳይሆን ዳኛው መንግስቱ ብቻ ነው ለምን እንዋሻለን አሁን እነ 10:49 መለስ በፍርድቤት ነውየሚከሡት
@fk3365
@fk3365 2 месяца назад
ሁሉም በየዘመናቸው የተሻሉ ጭንቅላቶችን ዕውነት በመናገር የሚጋፈጡ ሃቀኞችን ሲያፈርሱ ነው የኖሩት አገሪቷንም የተሻሉ ስዎች ድሃ አድርገዋታል ። ጥቂት ሴረኞች ሁሉም በግፍ የተሞሉ አረመኔዎዎች ነበሩ ። መንግሥቱም የተፃፈለትን የሚያነበንብ ለፍላፊ ነበር እንጂ ሌላውን መተው ነው ።
@ztazabi1262
@ztazabi1262 2 месяца назад
ለዛ ያለህ ተራኪ ነህ:: በርታ!
@EnthusiasticBike-ln8bi
@EnthusiasticBike-ln8bi 2 месяца назад
የትውልድ ቦታው ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ይባላል ወንድሜ።ከመቱ 42 km ነው
@amengetachew5963
@amengetachew5963 2 месяца назад
ወንድሜ ለምን ጠፍህ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን
@senaytfshaye7905
@senaytfshaye7905 2 месяца назад
Mengste ema endet Gediyalehu ylhal Rasu New yasgedelew
@Ethiopia1975
@Ethiopia1975 2 месяца назад
ኮረኔል አርጋዉ ነዉ የገደለዉ
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 2 месяца назад
ወንድሜ ለመረጃህ ኦሮማይ የትግርኛ ቃል ነው እንጂ የጣሊያን ቃል አይደለም። በጣሊያን አለቀ ማለት ፊኒቶ ነው።
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 месяца назад
ካራ እና ባኒ ትግርኛ ነዉ እንዳትይ😁
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 2 месяца назад
እና የማነዉ
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 месяца назад
@@markhsamuel8982 ሶስቱም ጣልያንኛ ነዉ የተዉሶ ነዉ
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 2 месяца назад
ትምህርት ያስፈልግሃል
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 месяца назад
@@markhsamuel8982 ከእዉቀት ነፃ ነሽ በተዉሶ ቋንቋ ተመጻደቅሽ
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 2 месяца назад
Tesfaye gedelew gin Be Mengistu yemimera mengist eskehone dires keteteyakinet ayameltum 4.
@yirgahaile9674
@yirgahaile9674 2 месяца назад
እባክህ አንባቢ ሱዴ ሳይሆን "ሱጴ ቦሩ" ብለህ አንብበው:: መቼም የኢትዮጵያን ካርታ በትክክል የሚያውቅና ኢትዮጵያውያዊ ነኝ የሚል ሰው ሱጴ አይጠፋውም:: አ ስ ተ ካ ክ ል!!!
@fk3365
@fk3365 2 месяца назад
ድክመታቸውን መቀበል ያቃታቸው ደደቦች ናቸው የበሉት እሱ የፃፈውም ሀቅ ነበርና ሆኖ ነው የታየው ግን ሁሉም ድክመታቸውን ከመረዳት ይልቅ ደም የጠማው ሥብዕናቸው ማርኪያ ሥንቱን አደረጉት ?
@alemulegesse5659
@alemulegesse5659 2 месяца назад
a
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 месяца назад
እናንተ ስላለፈው ስታወሩ ፣ በአሁን ግዜ እያለቀ እየተገደሉ ስላለት ለምን አትዘግቡም ?? እሺ እውነቱ ወጣ ከዛስ ለፍርድ ልታቀርባቸው ነው 😮እባካችሁ ኢትዮጵያዊ አሁን ስለሚገደሉት ንፁሃን ድምፅ ሁኑ !!!
@amanhabte6643
@amanhabte6643 2 месяца назад
ኦሮማይ ትግርኛ ነው ባክህ
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 2 месяца назад
መንጌ በስተረጅናም ውሸት አላቆመም አንተ ሳትፈቅድ የደህንነት ሹሙ ተስፋዬ አይገለውም ።
@solomonkebede5264
@solomonkebede5264 Месяц назад
Mengistu is lier he killed him
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 2 месяца назад
እኔ ዛሬ ባገኘው እደፋዋለሁ እከካም ህዝቤ እያለቀ አንድ እከክም ሞተ አልሞተ የቅዘናም ልጅ.
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 2 месяца назад
በኣሉ ግርማ ሓቀኛ መጻፍ ጻፈ ደርግ በ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ በ ሻብያ ድምጥማጡ ጠፋ ኸ ሻብያ ጋ ቀልድ የለም ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ማፍራት ኣትችልም ለ ሃቅ የቆመ ትገድላለች :: ያ መሓሪ ያልከው የ ትግራይ ተወላች የደርግ የድህንነት ኣቃጣሪ የነበረ ነው አሱም ተረሽነዋል በ ሻብያ ኸ ሻብያ የሚያመልጥ የለም!!! የ ብኣሉ ግርም ትልቅ ስሕተት አገር ጥሎ ኣለ መውጣቱ ወይ ወደ ሻብያ ሄዶ ሂወቱ ኣለማትረፉ ነው የ ደርግ አባላቶች ፈሳሞች ነበሩ ሲሸነፉ ተሸነፍን ከማለት ሰው ይገድላሉ ሻብያ በ ውግያ ብቻ ሳይሆን በ ስነ ልቦናም ይጫወትባቸው ይንቃቸው ነበር በርግጥ በ ወታደራዊ ሳይንስ በ ኢትዮጵያ አስከ አሁን ደርግ የሚበልጥ ኣልተፈጠርም ለ ሻብያ የሚያሸፍ ግን የለም ምክንያቱም የ ሻቢያ ጠላቶች ሁሉም ዓላማ ቢስ የሆነ ትግል ስለምያካህዱ! ቀይ ኮከብ ዘመቻ በ መሳርያ የ ታጠቀው ደርግ በ ሶቭየት ሕብረት ታግዞ ኸ ኣፍሪቃ አንደኛ ነበር ኸ ግብጽም በላይ ግን በ ሻብያ ተሸነፈ በ ዉግያ የምታሸንፈው ጹኑ ሓቀኛ ትግል ካለኽ ነው ይህ ትልቅ የ ወታደራዊ ሳይንስ ምስክር ነው በኣሉ ግርማ የተርከው ሃቅ ነበር ግን ተገደለ ገና አሱን መሳይ አስከ አሁን ይገደላሉ ለሚቀጥለውም ይገደላሉ ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ሰው ማፍራት ኣትችልም ይልቁስ የሚዋሽ የምስርቕ የሚገድል ማፍራት ይቀላታል ::
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 2 месяца назад
ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ
Далее