Тёмный
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться
ኢትዮ ትዝታ ሀገራዊ አዝናኝ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ::

- Facebook:-facebook.com/Ethiotizitaa?mibextid=LQQJ4d

- የTelegram channel :- t.me/Ethiotizita

- Telegram discussion group :- t.me/Ethiotizitaa

- TikTok:-www.tiktok.com/@ethiotizitaa

#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa
Комментарии
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 часа назад
የመንገስቱ አሰከአሁንበህይወ ት ተደላድሎ መኖሩ.የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ሁሉ ሣይጠራው. በአረመኔነቱ እሰከ አሁን ፈጣሪ.ፍርዱን አለመሥጠቱ.ያሣዝናል😂😂😢
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 часа назад
ሻብያ እና ኤርትራ መቼም የኢትዮጲያ ወዳጅ ሆነው አያቁም ,!!!?
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 часа назад
በጣም ልብ ይነካል ልብ ይሰብራ ጀነራል ታሪኩ ወታደሩ የሚወወዳቸው ወጣት መኮንን ነበሩ የሁለቱም ምሬት በጣም ዘለአለም አንጀት አይወጣም😢😢
@mza2884
@mza2884 3 часа назад
ገዳዩ የአማራ ተወላጅ መሆኑ ካሁኑ ጭካኔያቸው መረዳት አይከብድም።
@genethaile9003
@genethaile9003 4 часа назад
መንግስቱ ሀይለማርያም ተዘቅዝቆ ይስቀል መቼ አሁን.....,..
@user-ky2ix4zn3q
@user-ky2ix4zn3q 10 часов назад
You guys doing great
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i 15 часов назад
በ21 ክፍለዘመን እንደዝህ ርካሽ ውሸት የምታነበው ባለ ጤና ሰው ከሆንክ በጣም ኣሳፋሪ ነው ። ኣንተን ባትጽፈው ስታነበው እንደ ሰው ሁነህ ትንሽ ኣያሳፍርህም ። የገብሩ ኣስራት በውሸት የተሰራ ኣካላት ያለው በርየ ትናት 2020 ኢትዮጲያን ማፍረስ ኣለብን ብሎ ከወያነዎች ይተባበር በነበረበት ወያነ ደብረብርሃን ሲደር እኮ ሻዕብያ ልኩን ልኩን መትቶ እኮ ነው የተመለሰ ። ኣሁን ለነዚህ የወያነ ኣመራር ደደቦች ያሉት ወይ የጻፉት ብለህ ስታነብቦው ኢትዮጲያዊ ከሆንክ ትናንት ኣደለም ወያነዎች ኢትዮጲያ ሰርቀው በብሄር እሳቶች ለኩሰው ትልቂቱ ትግራይ ለመገንባት ብለው ኢትዮጲያ እናፈራርሳለን ብለው በመዲያ ሲናገሩ ለነዚ በሌብነት በውሸት በሙሱና በስብሰና ብለው በግምገማ ውጤት እራሳቾው የተናገሩ የሄም በ2017 እ ኤ ኣ ያሉት ነው ። ግዜህ ለውሸት ብለህ ስታጠፋ ምን መርገም ነው ያለህ ወይ የወያነ ሰው ነህ ። እራስህ የነበብከ ለራሱ ግዜው እርስ በእርሱ የተመታታ ነው ። ከ 1991 - 1997 ከወያነ በሰላም ግኙነት የነበረ ። ኤርትራ 500 የውሃ ግድብ የሰራችሁ በዛን ወያነ ጦርነት ከኤርትራ ኣልቻልም ኣውቆ ኖ ዋር ኖ ፒስ ብሎ ኤርትራን ጅሆ መያዝ ብሎ ያቀደው ነው የተሰራ ። በቃ መዋሸት መዋሸ ነው ባህላችሁ አሰለኝ ። በጣም ሰነፍ ነህ ። ጥሩ ነገሩ የወያነ ኣማራር ተገድሎ ተማርከው መቅረታቾው ነው ።
@jklmnk9596
@jklmnk9596 15 часов назад
Yemiasaznew yehailselasse zemen yeshalal,yedreg yeshalal,yeweyane yeshalal no yeabiye yeshalal yezemnu denakurt sesema..Ethiopian kef kemadreg cheresen yezer mebekelya hona mekretwa yasazenal..
@anbesawbelew9857
@anbesawbelew9857 19 часов назад
ውይ እንደዚህ የውሸት ታሪክ አይነፋም በፊት ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው የገብሩ አስራት ብለህ ትመጣለህ ይሄ ውሸታም እኔ ትግራዎይ ነኝ ግን ምንም ይሄን ሰውዬ ውሸት አልቀበለውም
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 በለው ብሎ ትግሬ በለው 😂😂😂😂😂
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 20 часов назад
እኔ በጣም ኣደንቅሕ ነበር ግን ገብሩ አለ ብለህ የውሸት አባት ሁነሃል ማለት ነህ ኤርትራዊ ነን ላይክ የለም በቃ
@simonhabtom9780
@simonhabtom9780 21 час назад
ኡነት የስዩም መስፍን ንግግር እና መጽሃፍ ኣመንኮው ማለት ኖው በጣም ይገርማል ለማነኛው የኢትዮጵያ ታሪኽ ፍኮራ እና ሃሰት ሞሆኑ ሁሉም ይውቃል ኣይቆጨኝ።
@adamhewan9228
@adamhewan9228 День назад
አይ እች ሰው በላ ሀገር መቸ ይሆን የግፍ ደም የሚቆመው ???
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 День назад
ይሄ እርኩስ ናዚ ስንቱን በላ ክፉ ሰው አይሞትም በዘረፈው ገንዘብ ይኖራል
@shunumii7214
@shunumii7214 День назад
ውሸታም መድያ። የገብሩ መጽሓፍ እንደ ረፈረንስ መጠቀምህ ጅልነትህን ነው የሚያሳየው። የሕወሓት ኣባት የሆኑ ኣቦይ ስብሓት መጽሓፉ እንደ ወጣ ኢንተርቪው ኣድርገው ነበር። ስለ መጽሓፉ ኣንብበውታል ወይ ተብለው ተጠይቀው ገብሩ መጽሓፍ ለመጻፍ ኣቅምና በቂ እውቀት የለውም ብለው ነበር።እውነቱ ይህ ሆኖ እያለ የገብሩ እዉር መጽሓፍ ጠቅሰህ ማውራትህ ጅልነትህ ነው የገለጽክልን።
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 День назад
🇪🇷🇪🇹⛪️🕌👏👌🙏
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 День назад
Zbel wsha
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 День назад
እንዴት የወደድኩት ቻናል ነው በጣም ሚገራርሙ ታሪኮች አንዳኔዱ ለአገራችን ኢትዮጵያ የከፈሉት መስዋዕትነት 😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 День назад
በጣም በጣም ገራሚ ታሪክ ❤
@salememekonnen1560
@salememekonnen1560 День назад
ውሸታም፡እሱ፡ይሄ፡ሁሉ፡አልደረሰበትም፡አዳማጭ፡እንድታገኙ፡ያለፈ፡ ታሪክ፡ተረት፡እያወራችሁ፡ሰው፡አታስጨንቁ፡በናዚም፡ግዜ፡የሰው፡እግር፡በመጋዝ፡አልተቆረጠም፡
@amengetachew5963
@amengetachew5963 День назад
ወንድሜ በርታ በጥሩ ሁኔታ ነው አቀሪረብህ ከጎንህ ነን ቶሎቶሎ አቅርብልን
@DanDan-ti6ds
@DanDan-ti6ds День назад
Kg Bru asrat Mahaffey new ebdie sera ylkkem.indie dedeb
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 День назад
ሻዕቢያ ሻዕቢያ እያልክ አታላዝን። የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ምንም አይፈልግም። ኤርትራውያንን አስገድዶ ማስተዳደር ግን መቼም ቢሆን አይሳካላችሁም።
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂 ለዚ ነው 30 አመት ሙሉ ኢትዮጵያ ወያኔ ስትሉ የኖራቹት?? ለዚ ነው million ሆናቹ ሀገራችን የፈሰሳቹት?? 😂😂😂😂😂 ኤራትራዊ ሲባል በባዶ ቂጡ ጉራውን ሚነፋ የተመታ ህዝብ ነው ወሬ እና ምቀኝነት ብቻ 😂😂😂😂
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa День назад
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa День назад
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ
@EshetuChabo
@EshetuChabo День назад
የትግራይ ሕዝብን አለሠደበም ግማሽም እዉነትነት የዉም....ያለዉ ከማሥታዉሠዉ ከክፍለሐገሩ የሚሠበሠበዉ ግብር ጠሜኔ መግዣ አይበቀቃም ያለዉ . ጎድ ፍሥሓ አለሙ አበበን....ለካ የከብት ሐኪም ሢለዉ አለሙም ምክንያት ቢኖረዉ ነዉ ምነዉ ጓድ አ መ መ ኅ እንዴ ያለዉ መንግሥቱን አዉቀዋለኹ እንደ ዶርዜ ዘመዴ ትሑት ነዉ ሌላ ትሑት የመዉቀዉ ትግሬ ነዉ ለዝያዉም አድሕ....መበርሐቱ ይባላል የልዑል ራሥ መንገሻ አሽከር ነበር ለንደንና ወንድሞቹ ዘንድም ይኖራል በጣም ጨዋ ሌላበሡደረጄ ኦርቴ የሞደዉአላዉቅም ኹሌም አክብሮቴ ቢጨምር እንጂ አይቀንሥም ንግሥቱ ጠዋ አራዳ ነዉ አንዴ ካፌ ምሣዉን ሢያዝ ሦሥት ፓኮ ዊንሥተን አዞ ሒሣብ ሢመጣ አነዱን ሸሸጎ ሑለት ነዉ የምን ሦሥት አለ አሥተናጋጁ በጣም እርግጠኛ መኾኑን ካረጋገጠ በኇላ ቀሥ በሎ በለኾሥ ትናንት ቢሮ ያመጣኽልኝ ስነት ነበር አዉና......የያዘ ይዞኝ እንጂ እሸጥህ ነበር ብሎ አባብሎ አረግቶ ደሞዜ ከነተ ትንሽ ከፍ ሥለመል ጋሼ ቸገረኝ በለኝ አይዞሕ ብሎ የደበቀዉን ፓኮ የዉጥቶ ከፍሎ ተሠነብቶ ዝቅ ብሎ ጤና ይሥጥልኝ በሎ ከምሣዉበሑዋላ ሑሉም የሚላት ሐገሩን ጉዳይ ሊያተኩርበት የቢሮዉን መዳረሻ ዳገት ፈትለክ ብለ ወጣ.....ፈፅሞ አይረሣም ሥኹልም ነዉ!!!
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 День назад
ኮሎኔል መንግሥቱ ጥላቸውን አያምኑም ነበር ለእዚህም ነው በዙሪያቸው የነበሩት ባለሥልጣናትን ገድለው ጨረሱ
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i День назад
ሰነፎች በቃ ወረራ ብቻ ነው ህልማችሁ የማያድጉ በውሸት የሚኖሩ ። ትግሉ የመላው የኤርትራ ህዝብ ነው የነበረው ።
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i День назад
ከ 13 ክፍለዘመን ፈልከት የማይሉ ምንም የማይገባቾ ዘለእለም የሰው ሀገር የሚመኙ ሁሌ ሃላ ቀሪ የሆኑ ጎረቤ ኢትዮጲያ ። የራሳቾው ያለው ሃብት ሳይጠቀሙ በሺዎ ወንዞች ውሃ የሞላ እያላኦው የካባዳ ስንዴ የበሰበሰ እየበሉ የሚኖሩ ህዝብ በውሸት የሚኖሩ ሚልዮኖች ባለቤት ያለው ቀይ ባህር ምንም የማይደርሳቾው ስያልሙ ና በወረራ በጦርነት የሚኖሩ ህዝብ 76 ኣመታት ኤርትራ የወረሩ ሰነፎች ናችሁ። የውሸት ታሪክ ስለ ኤርትራ እያወሩ የሚኖሮ ። ለምን ጁቡቲ ኣያነሱም ጁቡቲ ሃጸይ ሚሊልክ በጦር መሳርያ የሸጣት የመጨረሻ ፈርማ በዘመነ መንግስቱ የተደረገ ፈራንሳ ስላለች ነው ጁቡቲ ብለው የማያነሱ። ኢትዮጲያ እና ኤርትራ ለኣመሪካ ጥቅም ተብሎ እንደ ሁለት ሀገሮች ኤርትራና ኢትዮጲያ በፈደረሽን ተቆራንኝቶ መስፍኑ ሃይለስላሴ ደግሞ ትንሽ ሳይቆይ በእንግሊዝ ተባባርነት ወታደሮች ልኮ እንቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሶ እያለ ፈደረሽኑ ኣፈረሰው ። 30 ኣመታት ተጋድለን የመስፍናዊት ኢትዮጲያ ቅኝ ግዛት ጨፍልቀን ኣሸንፈን ከሀገራችን ጠራርገን ኣውጣነው ። ኣሁን ምን ኣይነት በሽተኞች ናችሁ የሰው ሀገር ክብረት የሌላችሁ ።
@MesfinJ
@MesfinJ День назад
Is it a history channel? It looks like a tplf propaganda channel. Do we not have better things to talk about, like the situations we are in?
@alemayehumesele8192
@alemayehumesele8192 2 дня назад
የህ ነብሠ ገዳይ ቢያረጅም ለፍርድ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ አይቀርም።
@yonastekeste4671
@yonastekeste4671 2 дня назад
የኢትዮጵያ ሰራዊት በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ፡ ግድያና ማውደም ፡እንደ ጀግንነት የምታየው ከሆነ፡ ኣሁን ኣማራ ክልል ላይ በኣብይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ ደግሞ፡ እንደዚሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግንነት ብለህ መዝግበው።
@borumaeda5810
@borumaeda5810 2 дня назад
አጥናፉ መንግሥቱን ሊንቀው አይችልም መንግሥቱ ቻይና አሜሪካን ራሻ ተምሯል አትቀደድ።
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 2 дня назад
ሲጀመር ደርግ በስብሰባ አስተያየት የሰጠ መልስ ከመስጠት ይልቅ መግደል ባህሪው ነው የመሠለውን የሠጠ በሙሉ በደርግአሣደመብኝ ብሎአስደገድሏል
@abitifili3597
@abitifili3597 2 дня назад
ውሸት ኣድጊ
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 2 дня назад
ሙሁራንን በመግደል የሚያምነው ደንቆሮው መንግስቱ አውሪው
@michaelkefelegn5104
@michaelkefelegn5104 2 дня назад
Ayachu uletum Irmgard yetewesedebachew generalochu amaraoch gegnoch nachew lezi new yemengstu mengst yeoromo amara telat new yemlew yichi aber aun yemrkogna tirikm onech
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 2 дня назад
መንግስቱ ሳያፀድቅ ተስፋዬ አይገልም ስለዚህ ፍርድ የሚሠጠው የተፈቀደለት ፍርድ ቤት ሳይሆን ዳኛው መንግስቱ ብቻ ነው ለምን እንዋሻለን አሁን እነ 10:49 መለስ በፍርድቤት ነውየሚከሡት
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 2 дня назад
እኔ ወታደር ነኝ ጦሩ የአለቀው በጠላት ሳይሆን መንግስቱ በፈጠሩት ካድሬ ሲሆን እሱም አለቆቻችን ገለው ዛሬ 9:20 የምናየውን ውድቀት አይተናል ሀገሪቱ የደከሙት የጦርመኮንኖች ዲፕሎማቲኮችን ገለው ባዶ አረጋት ለነገሩ መንግስቱ ፈሪ ስለሆነ ጀግኖችን አስገድሎ የሚኖር መስሎት ነው
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 2 дня назад
😊ኮረኔል ፍሰሀ የፃፉትን አይቼ ምንም ውሸት አላየሁበትም እርሶና ጥቂት መኮንኖች በውቀት ለመስራት እንዳትችሉ የአደረጋችሁ ጮሌው መንግስቱ ነው አድናቂዎነኝ
@yetbarek63
@yetbarek63 3 дня назад
ቅይጥ ኢኮኖንሚ ስላለ ብቻ መግደል አይገርምም? ደርግ አንድም በጥሩ የሚነሳ ታሪክ የለውም።አዳፋ ታሪክ ነው ያላቸው።
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 3 дня назад
Ther was not Toyota Land cruiser at that time at all thisb is false story
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 2 дня назад
who said that?
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 3 дня назад
Ine iko izaw neberkunge izaw ytekatel tankoch 4 nachew twashaleh jerenalu yeteyazew bemaymech gizena weqt neber. Antegin yewesenkew ke mewachujerenal new inji bzu enie kemaqachew negeroch inko bzu shtet alebh.
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 дня назад
መንጌ ታላቁ የኢትዮጵያ አንድነት ጀግና መሪ እንወድዎታለን ።አርቆ አስተዋይ አድማጭ ነበሩ ።
@Bio650
@Bio650 2 дня назад
ውሸታምና ፈሪ ነበር
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 3 дня назад
Atenafu 60wochin yasgedel sew nw..selezi esum beteraw tegedel::
@yetbarek63
@yetbarek63 3 дня назад
ደግ አደረግ፣እነዚያን ደመጣጮ ገላገላቸው።
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 13 часов назад
@@yetbarek63 enesu nurewal bedenb ..esu ke camp sayewtta yewsha motte mote
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 дня назад
Tegest abatesshe geday new
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 дня назад
Tegest abates lezeh Hull meskelkel teteyaki abateshe new
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 дня назад
Dem memento eager awedemo ezehe eager resawaw endaymeta
@girmakebede2813
@girmakebede2813 3 дня назад
አረመኔው መንግስቱ ይሄ አገሪትዋን ለዚህ ያበቃ ደደብ ፈሪ ያን ጀግና ወታደር ሜዳ ላይ ጥሎ የፈረጠጠ ,
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 дня назад
Mengestu gedanken new
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 дня назад
Colonel Atenafu Ahuñ aydelem negev yebeltal