Тёмный

ኦሾ ያሳብዳል? ኦሾ ማነው? ፍልስፍና! ስነልቦና! ሳይኮሎጂ! ኦሾ! philosophy! psychology! osho! 

 Stranger
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ethiopia
#ፍልስፍና
#ሳይኮሎጂ
#ኦሾ
#osho

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@esmaeldegife4784
@esmaeldegife4784 2 года назад
like it . osho my good philosophy teacher .
@abayeshetu6834
@abayeshetu6834 2 года назад
He is my favorite philosopher ever
@ErimiasTadele
@ErimiasTadele 8 месяцев назад
እዉነት ነዉ ደወረደ መቀበል ዋጋ ያሰከፍላል የዉነት ለተረዳዉ ምርጥ ኣሳብነዉ በዬአሰባለዉ ብሮ አመሰግናለሁ ምርጥ ነዉ አመሰግናለሁ
@universal9716
@universal9716 Год назад
የኦሾን መፅሀፍ ከማንበባችን በፊት የራሳችንን የአመክኖ ግንዛቤ መጠን ከፍ ካላደረግን ኦሾ ማንቃት እንጂ አስምህሮ ባለመሆኑ ከማህበረሰቡ የተቀበልነው አመለካከት የተሳሳተ መሆኑን ሲነግረን እንባንንና ግና ሌላ መፍትሄ መንገድ ስላማያስተምረን የመደናበርና የመወዛገድ ሁኔታ ውስጥ ልንወድቅ እንችላለች ነገርግን እንዳልከው አስቀድመን በተለያየ እውቀት አስቀድመን አዔምሯችንን ካሟሸን የምንወስደውን ወስደን ያላተዋጠልንን ትተን የነበረንን እውቀት ከፍ ማድረግ ያስችለናል
@MohammedAli-wf8nb
@MohammedAli-wf8nb 4 месяца назад
ቀድሞ የራሱ የፀና እምነት ያለውን ነው ጫና የሚፈጥርበት ነፃ አስተሳሰብ የነበረውማ የኀይማኖትና የአካባቢ ተፅዕኖን ችላ ብሎ ኦሾን በውስጡ ይዞ ይዞ ይቀጥላል እንጅ አያብድም ችግር የሚፈጥረው ቀድሞ የነበረውን እምነት የሚሸረሽረውን ኦሾን ለመቀበል ሲሞክር የቆየው ዕምነቱ በቀላሉ አይወጣለትም አንደ አዲሱን አስተሳሰብ ይከተላል ቆየት ብሎ ወደ ቀድሞው ይመለሳል በዚህ ጊዜ ራሱን ያስጨንቃል
@thegunners8214
@thegunners8214 2 года назад
He is The enlightened one
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
thank you for your commente
@amanuelgizaw5557
@amanuelgizaw5557 2 года назад
በጣም የምወደው ፈላስፋ ነው
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
Thank you so much aman!
@tesfayeyeshambel
@tesfayeyeshambel 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 Год назад
ሁሌም ከሰው ጋር የሚያከራክረኝ ጉዳይ ነበር ነገርክልኝ
@MohammedAli-wf8nb
@MohammedAli-wf8nb 4 месяца назад
ያሠብዳል የሚባለው ሰዎች መጀመሪያ የነበረው እምነታቸው ፍፁም እውነት ነው በለው ሲኖሩ የተሻለ እውነት ኦሾ ይዞ መጣ ከዚያም ለማረጋገጥ እንደ ኦሾን ቆይተው ደግሞ የቀድሞ ዕምነታቸውን ሲከተሉ የከሀዲነት ስሜት ያስጨንቃቸዋል ይደጋግሙታል ኦሾን መከተል እውነት ነው አይወጡም ግን ደግሞ በውጣቸው የነበረው ሌላው ዕምነት ከባድ ቅጣት አለው እያላቸው ነው ማንን ይከተሉ እውነትና ፍርሀት ባንድ ጊዜ ይመጡና አማኙን ረፍት ይነሱታል አንዳንዱ አእምሮ ይህንን መቋቋም ያቅተውና ያብዳል
@foreverlight8627
@foreverlight8627 2 года назад
አዎ አያሳብድም ግን Emotion የሚለዉን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ እና የወነ ቦታ ላይ ችግር አለበት
@abrehamasfaw8481
@abrehamasfaw8481 Год назад
Osho eko ebde naw
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 2 года назад
እኔ ግን ኦሾ እንደሚያነቃ ነው የማውቀው
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
አው ኦሾ ያነቃል። አዲስ እይታ ይሰጣል። ነገር ግን ለጭፍን ሀይማኖተኞች እና ላልበሰሉ ሰዎች የአእምሮ መረበሽ ሊፈጥር ይችላል።
@jerryethiopiangirl1919
@jerryethiopiangirl1919 2 года назад
What mindinew yakew chifin hymanot ante rasu jezba neger neh
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
@@jerryethiopiangirl1919 ስለ ጭፍን ሀይማኖተኞች ባወራውት አንተ ለምን ተናደድክ ወዳጄ? በጣም ብዙ ጥሩ እና የበሰሉ ሀይማኖተኞች እንዳሉኮ አልክድም
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 Год назад
ኦሾ እራሱን ሆኖ የኖረ እራሱን ሆኖ የሞተ ሰው በጣም ያስተማረኝ ነው።
@technoplus9877
@technoplus9877 2 года назад
bergit osho yasabidal kkkk wule negn
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
Osho yasbdal gin jezba sewochin new myasabdew
@MedicalTips
@MedicalTips 2 года назад
የቻናሉ ስም የተኮረጀ ነው
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
ከኋላ ነው ያወኩት። ነገር ግን ከኮንተንቴ ጋር ማች የሚያደርግ ሌላ ቀለል ያለ ስም አላገኘውም። የነሱ ኮንተንት እና ስማቸው ብዙም አይገናኝም። በዚህ ምክያት ነው የተውኩት። ሌላ ሀሳብ ሲመጣለኝ ቲኒሽ ለወጥ አደርገዋለሁ።
@MedicalTips
@MedicalTips 2 года назад
@@Meba.The-Stranger ስለሰጠሁህ ሃሳብ ይቅርታ ኔጌቲሽ ነገር ስለሆነ ግን ያው ታዋቂ ቻናል ስም ስንሰጥ ብዙም ደስ ላይል ስለሚችል በሚል ነው ያንተ ኮንተንት ደግሞ አማረኛ ስለሆነ ምናልባት CTR ሊቀንስብህ ይችላል። Anyways I Love Your Work.
@Meba.The-Stranger
@Meba.The-Stranger 2 года назад
@@MedicalTips ምንም ይቅርታ መጠየቅ የለብህም። ለኔው ጥቅም ነው። ስንቱ መሰለህ አስቦ ዝም ብሎ የሚያልፈው። አንተግን ነገረኸኝ እንዳውቅ አርገኸኛል። thank you. እንደዛ አይነት ኢፌክት ካለው የተወሰነ edite አድርጌ አስተካክለዋለው።
@MedicalTips
@MedicalTips 2 года назад
@@Meba.The-Stranger በርታ ወንድም
Далее
OSHO: How Best to Deal with Fear
15:45
Просмотров 1,9 млн
OSHO: Are You Killing Time or Is Time Killing You?
13:32
OSHO: Sheela Never Even Listened
21:06
Просмотров 671 тыс.
ዛራቱስትራ የኒቼ ፍልስፍና Zaratustera
2:18:49