Тёмный

ኧረ ብርድ እየመታን ነው  

የኔ ተራ ትዩብ Yene Tera Tube
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

That sounds like an incredible experience to have an opportunity to interact with your favorite comedian, Eshetu Melese, and receive twelve minutes of his time. It's moments like these that can truly be unexpected blessings in life.
It's great that you took advantage of this opportunity and used your time wisely by asking a question that you believe will be useful to many people. Thoughtful and meaningful questions have the power to inspire and provide valuable insights.
Your mention of the video with an important message about being ready because the time of the attack is unpredictable sounds intriguing. It seems to convey the idea of being prepared for unexpected challenges in life. It's a reminder that life can throw surprises our way, and being mentally and emotionally prepared can help us navigate those moments more effectively.
Overall, it sounds like a memorable and impactful experience. It's wonderful to see how unexpected encounters can leave a lasting impression and provide valuable lessons.
በቅማሎቼ ተጫውቼ ነበር 👇 ድንቅ ቪዲዮ በDonkey Tube
• በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱ...
ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብር ወርቅ ሰጠ እጅግ ልዩ የሆነ የሰለሞን ድር አዲስ ታሪክ በ Donkey Tube 👇
• ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብ...
Subscribe Solomon Dir Addis👇
youtube.com/@Solomon.ayenew?s...
Donkey Tube My Favorite Channel 👇
Please Subscribe
youtube.com/@comedianeshetu?s...
#ethiopia #donkey #comedianeshetu #dinklijoch #newethiopianmusic #motivation #interview #surprise #ortodoxmezmur #ebstv #seifufantahun #ሰበር #dawitdreams #ethiopiannews #amharicmovies2022 #abelbirhanu

Опубликовано:

 

15 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@zinash1
@zinash1 7 месяцев назад
አሁን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ ማሳደግ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስ እግዚአብሔር ❤❤❤
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k 7 месяцев назад
በርታወድም ለብዙሰወች ተምሳሌት ነህ❤❤❤❤❤
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 6 месяцев назад
ኡፈይ ደስስስ ሲል በርታ እሼ መሌ ልኮኝ ነው የመጣሁት አቤት መታደላችሁ 😍😘💐💚💛❤️💪 👏👏👏👏 👍 እኛንም ከመዳም ጭቅጭቅ እርፍ እሚያደርግ ሂወት ይጠን 😭😭😭😭😭🕯🤲🙏
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 месяцев назад
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ! የኔ ተራ በዘመኔ ህጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ ስለተመዘገበ ከዚህ በፊት ልትሰራ ያሰብካቸውን ስራዎች እንደምትጀምር ተስፋ አደርጋለሁ! እግዚአብሄር ይርዳህ
@seyoumtsegaye4643
@seyoumtsegaye4643 7 месяцев назад
ማክፖድ በደንብ አውቀዋለሁ ከተገናኘንበት ቀን ጀምሮ ያለው ተስፋ ወደ እኔም አጋብቶብኛል ከሁሉ ቅንነቱ ያስቀናኛል! በርትተሃል ፈጣሪ በሩን እየከፈተልህ እንዳለ ይሰማኛል፡፡ ሚኪ እና የማላውቃችሁ አጋሮቹ ሁሉ ተባረኩ!
@HiHi-ze5eg
@HiHi-ze5eg 7 месяцев назад
እአምላክ ከነ ልጇ ከንተ ጋር ትሁን እኛ እንኳን ትንሸ ነገር ሰታትህ ብነይብክ ድጋሜ ብዙ ነገር እነወራለን ከፍጥራታት በለይ የሆነች እመ አምላክ ልቦናህንም ህሊናህም ትክፈት እኛም ደግሞ ብዙ ቋጣሮ የለብን ልዑል እግዚአብሔር የችግራችን ሳንሰለት ይፍታል ሁላችሁም አሜን በሉ አንዴ ይጠቅማቹሀል❤❤❤
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 7 месяцев назад
ወንድምአችን በርታ በጣም ጥሩ መልክት ነዉ ያስተላለፍከዉ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ ከዚህ በላይ ይጨምርላቹ
@FatiyaSharef
@FatiyaSharef 7 месяцев назад
በጣም ይገርማል በስደት ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአትመዳሜ እንደእሳት ባንገበገበችኝ ሰአት ሀገር ልገባ 3ወር ሲቀረኝ ባዶእጄን ባልኩበት ሰአት ይሄን በመስማቴ ነቅቻለሁ እችላለሁ።
@theman_123
@theman_123 7 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ ነህ :: ወጌሻ ላይ እምታረገው እንቅስቃሴ ደስ ይላል :: በርታ ::
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 7 месяцев назад
ታድለህ ንፁህ ልብነዉ ያለህ❤❤❤❤❤
@user-fg5ii3jp8s
@user-fg5ii3jp8s 7 месяцев назад
ማክቦድ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በእውነት ፡፡
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 7 месяцев назад
ዋው ሁሌም የማትጠገብ እሼ አንድ እናት ምን ሲመርቁህ የሰማሁት ምን አለ እናት አንተ ስትወልድ አስር መንታ ባረገህ። ተባረክ እሼ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 7 месяцев назад
እሼ ወንድም አለሜ በተክክል የምርክበርልንየኔ ተራ በርታ አስታዋይ ሰዉነህ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 7 месяцев назад
ይህን ልጅ ለምን እንደሆና አለቅም ሰይው እንደ ልጆቼ ልቤ ስፍስፍ ይላል አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስክ ❤
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ከትልቅ ደርጃ ያድርስህ
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 7 месяцев назад
የዚህን ልጅ ታሪክ ሰምቸ እስከ ሳምንት ነው በህልሜ እየመጣ ያስጨነቀኝ!!! በጣም ነበር የሚጨንቀው እሸቱ ሲስቅ እራሱ እናደድበት ነበር ስሜቱን ስለተጋባብኝ!!!
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 3 месяца назад
በርታ ወድሜ የተሻለ ነገር ካተ እጠብቃለን❤❤❤
@wendosenteshome2512
@wendosenteshome2512 7 месяцев назад
በርታ ትችላለህ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 месяцев назад
የእውነት እንደ እናተ ለወጣቶች ፈጣሪ ይግለጥላችሁ በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነን ፈጣሪ ይርዳን!!
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 месяцев назад
ታሪክህ ገራሚ ነበር በርታ ወንዲማችን❤
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 7 месяцев назад
የሚገርም ለውጥ ነው በርታ አምላክ ካተጋር ይሁን የበለጠ አቅም ጉልበት ያድልህ ፈጣሪ ደስ ብሎኛል
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z 3 месяца назад
በርታ ወንድማችን ❤️❤️❤️
@Naniya254
@Naniya254 7 месяцев назад
ሰወችን የሚጠቅም ህልም ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ🥰
@Eyed_tube3307
@Eyed_tube3307 7 месяцев назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ከልብ አመሰግንሃለሁ ። ሁሌም ሰዎችን በቀናነት ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ ይገርመኛል ። ማክዬ እንኳን እጅግ የምታከብረውንና የምትወደውን ወንድም ቃለ መጠይቅ ለማድረግ በቃህ። በርታ!!! ወደ ፊት!!!
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад
አሼ ትልቅ ሰው ነህ ኑርልን ሁለታችሁም ጌታ ለብዙ ወጣቶች መነሳት ይሆን ዘንድ ነው እናንተን በብዙ መከራ ውስጥ ያሳለፋችሁ ጴኑ እዲገባቹ ያላለፈበት ሰው አይገባውምና
@senaitseyom4252
@senaitseyom4252 7 месяцев назад
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 7 месяцев назад
🙌🔥 የዚህ ልጂ ዮቲብ በፍለጋ አጥቸው ነበር አሁን አገኝው 😍
@jerrykassatube2916
@jerrykassatube2916 7 месяцев назад
የሳቄ ምንጭ አንደኛ ነክ ብራቮ🥰🥰🥰 እሼ ሁልግዜ እንድጠራጠር የሚያደርጉኝ ሁኔታዎች ሲከቡኝ እሰማሀለሁ እና እርፍ ነው የምለው በጣም ነው የማመሠግነው🙏🙏
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 7 месяцев назад
ወንድምአችንበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 7 месяцев назад
ብዙ ነገር የሚያስተምሩ ቃላት የለኝም ❤❤❤
@mekiamekia459
@mekiamekia459 7 месяцев назад
በርቱ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ናችሁ አላህ መድረስ የምትፈልጉት ቦታ ያድርሳችሁ 🎉🎉🎉
@aminathussen8595
@aminathussen8595 7 месяцев назад
እሸቱን አይቸ ነዉ የመጣሁት በርታ ወንዲማችን መልካም የስራ ግዜ
@sewnetdemesew5566
@sewnetdemesew5566 7 месяцев назад
❤❤❤❤በርታ ወንድሜ
@ETHIO1800
@ETHIO1800 7 месяцев назад
በርታ ተበራታ ወንድማችን በርታልን እሺዬ ተባረክ።
@Senpermedia
@Senpermedia 7 месяцев назад
Bravo yene tera you are so big dreamer, hamble, dedicated and strong keep it up❤❤🎉🎉
@halimab609
@halimab609 7 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ነጌ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አይዞህ
@user-tt4nt5mr4i
@user-tt4nt5mr4i 5 месяцев назад
የምትለቀውን በማየት ፍቅር ያዘኝ ብልህ ምን ይሠመሀል ❤❤❤❤❤ቀጥታ ደውየልህ አታነሣም
@yetenayetendeshaw1808
@yetenayetendeshaw1808 7 месяцев назад
ሚኪ እንኩዎን ደስ አለህ ገና ብዙ ትሰራለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@bizuayehubelayhun7028
@bizuayehubelayhun7028 7 месяцев назад
Kezihm belay gena bizu teamr tiseraleh wendme I'm proud of you❤❤❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 месяцев назад
ምኪ አድናቂህ ነኝ በርታ ወድሜ 👍👍👍👍❤❤❤❤
@tadese1114
@tadese1114 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🕯🕯🕯
@mekdestadesse7964
@mekdestadesse7964 7 месяцев назад
The best 12 minutes ❤️❤️👏👏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 7 месяцев назад
አሳካህው በርታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ በል❤❤❤❤❤❤
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 7 месяцев назад
Wow Betam dese yelale yedengel Marryam legee abezeto zemenhen mulu yebarkelehe!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@selampeace4285
@selampeace4285 7 месяцев назад
Go head Mik💪
@Veronica-media
@Veronica-media 7 месяцев назад
ማይኮ የ21ኛው ዘመን ጀግና ነህ 👍
@NatanSolomon-wg8tp
@NatanSolomon-wg8tp 7 месяцев назад
ልደታ ሰፈር ባልቻ ሃይስኩል
@mentesnotde
@mentesnotde 7 месяцев назад
Bravo MakPod keep shinning {{መልካሙን ሥራችኹን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችኹን እንዲያከብሩ ብርሃናችኹ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።}} ማቴ 5÷16
@mslove3676
@mslove3676 7 месяцев назад
እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤እኔ ይህን ልጅ ወድጀው ልሞት ነው ❤❤❤❤❤
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 7 месяцев назад
በርታልኝ ወንድሜ ከእሼ የበለጠ ስኬት ላዬ እንጠቅሃለን❤❤❤❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад
በትንሽ ደቂቃ ግን ትልቅ ትምህርት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ብዙ እንፈተናለን ያ ጊዜ በእግዚአብሔር ሲያልፍ ደሞ ከውስጥ የሚወጣ ሰላም ደስታ ሁሉ ነገር ይኖረናል
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 7 месяцев назад
በርቱ እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@selamkidan3392
@selamkidan3392 7 месяцев назад
በርታ ወንድሜ❤❤
@user-dj1oj5tu7c
@user-dj1oj5tu7c 7 месяцев назад
ጎበዝ ትችላለህ እኔ ካንተ ብዘ ዕማራለው
@Melia_Mer
@Melia_Mer 7 месяцев назад
በርታ MakPod! 👏
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 7 месяцев назад
አሜነሰ በርታ ወንድማችን
@workelove3235
@workelove3235 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤በርታ
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 7 месяцев назад
በርታ ወንድማችን አይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ❤❤❤❤❤
@MekesTube-jm9ec
@MekesTube-jm9ec 7 месяцев назад
ምርጥ እና አስተማሪ ሾው ነው
@grumworksisay9823
@grumworksisay9823 7 месяцев назад
Keep going🎉
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад
SHALOM ! ENKUWAN EGZABHER REDAH BERTA !
@user-en1ku9rb3l
@user-en1ku9rb3l 7 месяцев назад
በርታ የሸ ምትክ አነጠቃቂ መሆንም ትችላለህ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 7 месяцев назад
ማይኮ ገና ብዙ ትደርሳለህ በርታ
@alemso9971
@alemso9971 7 месяцев назад
Wow Amazing Bless You❤
@asterdaraje963
@asterdaraje963 7 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ እኔ አረብ አገር ነኝ ያለዎት ለመግባት በጣም እፈራለሁ ለምን እንደሆነ አላቅም ገብቼ ምን እሰራለሁ እላለሁ ከጓደኞቼ በታች መሆን ስለማልፈልግ ለዚህ እፈራለሁ መግባት እኔንጃ ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም የእውነት ግራ ገብቶኛል ገብቼ መውደቅ አልፈልግም እንደሌለ ጓደኞቼ እነሱስ ሳይ በተለይ በጣም የምፈራው 😥😥😥😥
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 7 месяцев назад
0901115767
@habibakebede4261
@habibakebede4261 7 месяцев назад
​@@yeneteratube2015❤❤
@DTRAVELTIPS
@DTRAVELTIPS 7 месяцев назад
ጀግኖች❤
@brighter428
@brighter428 7 месяцев назад
ye ethiopia bicha sayhon yalem tetsino fetari tihonaleh fetari ye tibebun yadilih 🎉🎉🎉🎉🎉 buzuu akim aleh awutawu berta
@Love-gl1qo
@Love-gl1qo 7 месяцев назад
Wonderful Surprise❤
@user-tm3pj8zu2m
@user-tm3pj8zu2m 7 месяцев назад
eshe tileyaleh
@biruktawiteshetu6720
@biruktawiteshetu6720 7 месяцев назад
በርታ ወንደሜ
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 7 месяцев назад
Keep up the great job buddy sooooooooo proud of u may the Almighty brighten ur future too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 7 месяцев назад
you have a vision; you have a future - Keep working hard bro !
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 7 месяцев назад
Thank you, I will
@felizhappy253
@felizhappy253 7 месяцев назад
ሚኩ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@selam801
@selam801 7 месяцев назад
ዋው እሼ ትችላለህ❤😊
@Bazien1324
@Bazien1324 7 месяцев назад
Wow arif tmhrit
@eyobnguse-pg2tz
@eyobnguse-pg2tz 7 месяцев назад
ወጌሼ ላይ የምታደርገው ደስ ይላል
@yemariam628
@yemariam628 7 месяцев назад
ወድማችን በርታ🥰🥰🥰
@staypostive6611
@staypostive6611 7 месяцев назад
ጎበዝ ብሮ
@salamhss8065
@salamhss8065 7 месяцев назад
በርታ ዉንድሜየ🎉🎉🎉🎉🎉
@hassetrealestatemarketing
@hassetrealestatemarketing 7 месяцев назад
Keep Shinning Dear brother❤️ Makpode international🌍
@lozamariammarkos9730
@lozamariammarkos9730 7 месяцев назад
wow! u r amazing.
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 7 месяцев назад
You are!
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 6 месяцев назад
Berta betam gobez neh ytayenal yebzu ljoch tesfa neh Etiopian anten atbka tfelghalech wendmye berta enye ljochye endyet endemasadgachew keahun eyetemarku new
@embetigermaa524
@embetigermaa524 7 месяцев назад
Egzaberi asabikin uluu yasakale Eshee melkami seuu
@yonasgeta9873
@yonasgeta9873 7 месяцев назад
Good luck on your way Brother!
@abelb5604
@abelb5604 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለው በርታ😂
@hamdeya
@hamdeya 7 месяцев назад
ጣፍጭ.ናቹዉ
@helenmitiku3409
@helenmitiku3409 7 месяцев назад
Makpod andegna keep going 💪
@user-lz9xw4zz7f
@user-lz9xw4zz7f 7 месяцев назад
Good job bro
@user-us6mk1rv6d
@user-us6mk1rv6d 7 месяцев назад
It is important to learn, not only to learn, but also to strive. Why is it important to be determined and act? My constant wish is to be strong and sweet with success. May our country be blessed with peace.
@tinaye964
@tinaye964 7 месяцев назад
Keep up 😘💯
@hanaworku449
@hanaworku449 7 месяцев назад
Berta 👍Betam des ylal👌
@mikiyasestifanos1856
@mikiyasestifanos1856 7 месяцев назад
ስላሴ ይርዳህ
@seblesemar5572
@seblesemar5572 7 месяцев назад
Berta
@Markon70
@Markon70 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ bro
@27Dagmawit
@27Dagmawit 7 месяцев назад
Eshe libe kena 🫶🏽yene tera berta Egziabher ykdemilih
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 7 месяцев назад
Berta bro 👍👍👍
@haylusemu
@haylusemu 2 месяца назад
wedeme bertalgn ❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 месяцев назад
Zare beteseb hugnalehu❤❤❤
@ermialemu6068
@ermialemu6068 7 месяцев назад
I hope miko tilik bota endemitders betam astemrognal bertalin
@idealifesuccesscoach
@idealifesuccesscoach 7 месяцев назад
Mak zearkey proud of you my friend 😊
Далее
Мышка на механике?! Ну почти!
00:48