Тёмный

ተዓምረኛው ቃለ-መጠይቅ ከኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጋር  

የኔ ተራ ትዩብ Yene Tera Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

አይን ለማየት፣ አፍንጫ ለማሽተት ምላስ ለመቅመስ እንደተፈጠሩ ምናብም ጥቅም አለው።
ይህ ቪዲዮ የምናብን ሃይል ያሳያል
Free hd video - no copyright
Video stock#,Footage free, video stock free,pexel video
ኢትዮጵያ,አነቃቂ,እሸቱ መለሰ,ኮሜዲያን እሸቱ,ዶንኪ ትዩብ,ድንቅ ልጆች,አንቂ አንደበቶች,ምናብ,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ኢቢስ,ሌሊት 10 ሰዓት,ተስፋ መቁሰጥ,ጠዋት,ቀዝቃዛ,ቀዝቃዛ ሻወር,Ethiopia,Eshetu melese,Comedian eshetu melese,Donkey tube,Dink lijoch,Anki andebetoch,Imagination,Inspiration,Ebs,Seifu on ebs,Morning,Hopeless,Cold shower,በጎ አድራጎት,rotract,መቅዶኒያ,ጌርጌሶኒያ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Год назад
ከሽ ቤት ነዉ የመጣሁት ዶንኪቱብ ያስተላለፍከዉን ታሪ አምስት ጊዜ ሰማዉህ ዉድድ ነዉ ያረኩህ እመብርሃን እድሜህን ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤
@hiwot_mamaye_vloge
@hiwot_mamaye_vloge Год назад
Me too😢
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 Год назад
የhigh school መምህር ነኝ እ ፈ ል ግ ሃ ለመሆን ሁ ታስፈልገኛለህ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
Amen
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
​@@sfggfgddg78760934997814
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Год назад
እኔም ጌታን 🥰🥰🥰😥
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
ታሪክክን በፍቅር ነው የሰማውት ይገርማል ፈጣሪ ግን ከአፈርም ሰውን ያነሳል የእግዚአብሔርን ታአምር ባንተ ላይ አየውት😢😢 ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘለአለአም የተመሰገነ ይሁን❤
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
ወድሜ በእሸ ቤት አርጌ ነዉ የመጣሁት እጅ ገራሚ ታሪክ ነዉ😢❤ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 Год назад
አሚን እኔም
@ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ
አሚን
@SamuelGetu-z1r
@SamuelGetu-z1r Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ያንተን ታሪክ የቀይረው የኔንም ሂወት ይቀይረው ይሁን 🥺🥺🥺
@yenantw21
@yenantw21 Год назад
አው እህቴ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።
@saraleli5634
@saraleli5634 Год назад
ገራሚ ታሪኪ ነው ወድሜ😢😢😢😢 የፈጣሪ ተአምር መች ተነግሮ ያልቃል 😢😢😢😢😢አሸ ገራሚ ሰው ነው በሂወት ባገጠሙህ ችግሮች ዛሪ ተቀየርክበት እንደ አሸ የተባረክ ለሚስክኖች አገልጋይ ትሆናለህ ከ አሸ ቤት ነው የመጣሁ
@ተስፋየማይዋጥመድሀኒትነው
በርታ ብሮ ከእሸ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤
@alemweloyewa3590
@alemweloyewa3590 Год назад
ያልተፈተነ አያልፋም ታሪክህ ሥሠማ ፈተናችን በለያይም እኔም ሥላለፍኩበት ግን እግዚ አብሔር ይመሠገን
@raheltube9857
@raheltube9857 Год назад
ከእሼ ጋ ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ እዚህ ያደረሰህ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 месяцев назад
ታሪክንን በሸቱ ሰምቸው አድናቂህ ነኝ bro የሰው ልጅ እደነበረበት አይቆይም 👍👍👍👍👍👍👍
@SamaliBirhsna
@SamaliBirhsna 6 месяцев назад
ጎበዝ አንተ ስኬታማ ሰው ነህ ስኬታማ ሰው ማለት ትናቴና ያለፈበትን ዛሬ ላይ ነበር ብሎ እንደ ማውራት ስኬት የለም
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
በርታ ወድሜ ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ያሳለፍካቸው በጣም ፈታኞች ናቸው በእንባ በሳቅ ነው የጨረስኩት ግን ትልቅ ደረጃ እደምትደር አምናለሁ ብቻ በእምነትህም እጅግ ጠካራ ሁን
@fevenhappypsycologicalplay6540
ማክ በጣም የተለየ እይታ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏!
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 Год назад
ጀግናው በርታ ልክ እንደ እሼ public figure ትሆናለ 1ቀን❤i m proud of you bro❤
@mayaqueen8411
@mayaqueen8411 Год назад
እሚገርም ነው አንተን የረዳህ መልአክ እኔንም ይርደኝ አሜን
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Год назад
ወንድሜ ያንተ ታርክ የብዙወች ወጣት ህይወት ነው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ አውጥቶክ ለዝህ ያበቃክ ተመስገን አንተ ለብዙ ሰው ትምህርት ቤት ነክ እኔ በራሴ በጣም ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ አንተ ከሰማይ በሆላ ደነገጥቁ ብቻ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ
@Selam-h3j
@Selam-h3j 11 месяцев назад
እማይጠገብ ታሪክ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@shidensport2610
@shidensport2610 Год назад
በርታ አንተ ላይ ትልቅ ነገር አያለሁ ብዙ ትላልቅ ስራን ትሰራለህ አንተ ለኛ ታስፈልገናለህ
@selamJAG1
@selamJAG1 Год назад
ማክ ዋው በጣም ምርጥ ሰራ። የማይሰለች ቪድዬ ደግሜ ነው ያየሁት ❤
@nomore8101
@nomore8101 Год назад
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ቅዱስ ሚካኤል ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🙏🙏🙏
@Eyed_tube3307
@Eyed_tube3307 Год назад
በእውነት በእውነት ገራሚ ስራ ነው። ደንቆኛል።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 месяцев назад
የሚገርም ድምፅና የመተረክ ችሎታ አለህ ፤ ምርጥ ምርጥ መፅሀፍ ደራሲዎች እያስፈቀድክ ብተርክ መልካም ይመስለኛል ፤ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ፤
@ejegenege5420
@ejegenege5420 Год назад
ጠክር በርታ ወድሜ ከባዱን ጊዜም አልፈከዋል ያመንከው ቅዱስ ሚካኤል አሁንም።ይረዳካል ከፀለት ጋ ወደፊት ተራመድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ
@haihi6112
@haihi6112 Год назад
ታሪክህን:በደምብ:አዳምጪዋለው:እግዚአብሄር:ለብዙዉችመዳኛያድርግክበርታ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪
@terefmengstu8642
@terefmengstu8642 Год назад
ቅዱስሚካኤል ሁሌም ከጎንህ አይለይህ የኔመልካምወንድም
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Год назад
Am here after ur interview with Eshetu on donkey tube keep up my brother May our lord almighty God እግዚአብሔር lead u on the good ways🙏
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Год назад
ከእሼ ያረገህን ኢንተርቪው በጣም በመገረም በመሰመጥ ነው የሰማሁት እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ ጉድ አውጥቶ ለዚህ አበቃህ። ደሞ በጣም ደስ የምትል ጎበዝ ደፍር ልጅ ነህ ያለፈ ቆሻሻ ግን በጣም አስተማሪ ታሪክህን በድፍረት እና በኮንፊደንድ ስትናገር ደስ ስትል በታልኝ እሺ
@yelaylay5409
@yelaylay5409 Год назад
እሼ ጋር ሰማሁህ የሚገርም ታሪክ ነው በርታ ለብዙዎች መፍትሄ ፈጣሪ ያዘጋጀህ ሰው ነው እንዳትስርናከል በጸሎት እናህዝሃለን you Tube ላይ maintain አርግ ሰው እንዶያህዝህ
@fatima1-he2ui
@fatima1-he2ui Год назад
ወንድማችን በርታ ከእሼቤትነውአይቸህየመጣሁ
@pyeshemandie3358
@pyeshemandie3358 Год назад
❤️❤️❤️❤️ ድግል ማርያም አስከመጨረሻ ትርዳህ
@Fraol_fitness
@Fraol_fitness Год назад
ማክ አሪፍ ፈጠራ ነው ። ወንድሜ
@yenetera2024
@yenetera2024 9 месяцев назад
i love it
@wendwosengetachew7845
@wendwosengetachew7845 Год назад
ወንድሜ አንተን የረዳህ የድንግል ልጅ ሁሉንም ይርዳ!!!! ጎበዝ በርታ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Год назад
በርታ ከአሼ ቤት ነው የመጣሁት
@senaytyitagesu2765
@senaytyitagesu2765 Год назад
እውነት ጅግና ነህ
@humanity.heart.warming.family
Wendema keep shining አንደኛ፣👍👍👍
@ExampleTUBE-
@ExampleTUBE- Год назад
Wow bro
@tsehaygselassie2351
@tsehaygselassie2351 Год назад
ደስታክ የበዛ ይሁን
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Год назад
ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት
@mhretniguse2615
@mhretniguse2615 Год назад
ከ እሼ ቤት ነዉ የመጣዉት ታሪክክ አስተማሪ ነዉ እና ተማሪዋች ላይ ያሰብከዉ ነገር በጣም አሪፍ ነዉ ከ 9 እስከ 12 ላይ በጣም ስራ በጣም ወሳኝ ነዉ ብዙ ሰዉ የሚወድቅበት የሚበላሽበት ነዉ እና በርታ የመላዕክ አለቃ ሚካኤል ይርዳክ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
Amen
@gelilatekle9168
@gelilatekle9168 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ወደፊትም ይቅደምልህ 🙏የሚገርም ሂወት ነው ያሳለፍከው በርታ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
❤❤❤እኔ በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ነዉ እናንተስ?? በቀላሉ 10 ጊዜ አዬሁት በጣም አስተማሪ ነዉ ምንም ፈተና ቢበዛብን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ደግሞ የገረመኝ በዚህ ሁሉ ስቃይ ዉስጥ ሁኖ ከቤተክርስቲያን አለመራቁ ፅናት እሚደነቅ ነዉ በዚህ ፅናትህ ቢሌነር እንደምትሆን ተስፋ አለኝ እመቤቴ ብርታቱን ትስጥህ በርታ በርታ❤❤❤!!!!
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 11 месяцев назад
ለብዙዎቻችን ተምሳሌ ነህ ምትናገረው ነገር ትምርህርት ሚሰጡ ናቸው መጀመሪያ ዶንኪ ቱብ ስትቀርብ አየሁት በርታ
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Год назад
እየጠበቅን ነው
@jake8498
@jake8498 Год назад
አመሰግናለሁ ስለ አስተማሪና አነቃቂ ታሪክህ ❤
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 Год назад
ከዶኪ ቲውቨ ነው የመጣሁት ታሪክህን ሰምቸ ያለሁበት ፈተና ተራ እደሆነ አሰብኩ ተባለክ
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 Год назад
ወድሜ በረታ
@Alempias
@Alempias Год назад
Amazing 👌👌👌
@ebo24
@ebo24 Год назад
nice mak
@wegegta21
@wegegta21 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobdawit2074
@eyobdawit2074 Год назад
👍👍mak👌👌
@Eka-c4y
@Eka-c4y Год назад
አሁን ከእሸቱ ጋር ያደረከውን ቆይታ አይቼ ነበር ከዚ በፊት አላቅህም ትላንት ነበር ቪዲዮውን ያየሁት ፈተና ስለነበረን ግን አልጨረስኩም ዛሬ ለጓደኞቼ ስነግር ዋልኩ አሁን ግን ትላንት ያስገረመኝ የዛሬን እንደማያክል አየሁ የኔ ተራ ላይ ገባሁ መጀመሪያ ላይ ያገኘሁ ይሄን ቪዲዮ ነበር ጭራሽ ይለያል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ዝም ብሎ እምባዬ እየወረደ ነበር ሳላስበው አለቀስኩ 😭 . . . . አመሰግናለሁ ደግሞ እንደምታነበው አውቃለሁ 👆
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
አመሰግናለሁ
@kenbonnurgi6255
@kenbonnurgi6255 Год назад
የ ቅዱስ ሚካኤል ልጅ!
@bikatskitchen
@bikatskitchen Год назад
በጣም ቆንጆ!!!
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Год назад
በጣም ገራሚ ታሪክ ነወ ብራዘር ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ካተ ጋርይሁን ከእሼ ቤትነወ የመጣሁት በርታ ጠክር
@terefmengstu8642
@terefmengstu8642 Год назад
በርታ ህይወት ሁሌም ትምሕርትቤትናት እመብረሐን የአማኑኤልእናት የሁላችን የተዋሕዶሌጆች መፅናኛ አትለይህ ።
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 Год назад
በርታ
@MekesTube-jm9ec
@MekesTube-jm9ec Год назад
Nice idea bro
@faeza3625
@faeza3625 Год назад
በጣም ደስ ይላል። አላህ ያበርታህ። እንደሀሳብህ ለጥሩ ንግስት ሁሉ ምክንያት ያድርግህ።
@masetewal6914
@masetewal6914 Год назад
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ 🥰
@mikaelmulugeta1548
@mikaelmulugeta1548 Год назад
Boss zare new eshetu laye yayewke respect
@መቅዲ-ጐ3ዀ
@መቅዲ-ጐ3ዀ Год назад
ግን ታሪክክ በጣም አናቃቃኝ ተባረክ ወንድሜ
@Reformation123
@Reformation123 Год назад
Keep growing brother 💜
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Год назад
ዋው❤❤❤❤
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ከአሸቤትነውየመጣውት ታሪክህ የሚሳዝን የሚስተምርነው አይዞህ ጥሩደረጃትደርሳለህ አሸ አዳደየ ብዙነገርእያለህ እደለለህተሰምቶ ያቃል የምትለው እኔምጋነበር አሁንምአለ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
Berta Wendme
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Год назад
Ye keduse mikale lij Egzabehr yemsegn ❤❤❤🙏🙏🙏
@Bethlem-vi9xt
@Bethlem-vi9xt Год назад
Ke እሸ ቤት ke donky tube lay new yayehu ewunet betam እየደጋገምኩ yayehu salselch tarikhn አገላለፅ 👌❤🥰 fetari yitebkh berta ❣️
@Ensak_tube
@Ensak_tube Год назад
😮 bro 👍👍👍
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Год назад
ጎበዝ ልጅ❤❤❤
@dawitfirew4064
@dawitfirew4064 Год назад
ተሳክቷል❤❤❤
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ያምትገርም ልጅ ነክ ፈጣሪ ለትልቅ ደራጀ ያድርስክ በጠም ደስ እያለኝ ነዉ ያደመጥኩህ ከእሼ ቤት ነዉ ያመጠሁት🎉🎉
@healthadvicermiliyon
@healthadvicermiliyon Год назад
Wooow nice i like it bro
@getnettadess1073
@getnettadess1073 Год назад
እሼ አመሰግንሃለሁ ሚኮ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ይኸው ቤተሰብ ሆነናል ✊✊✊👏
@kidanemihret2908
@kidanemihret2908 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@ermiyashaymanot9468
@ermiyashaymanot9468 Год назад
Mack, Thank You !!!
@SelamGetahun-ge4kf
@SelamGetahun-ge4kf 9 месяцев назад
😀😀😀😀
@lameesl4993
@lameesl4993 Год назад
Berta enenm yirdagn
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah Год назад
Be Enateh Be Akale Lagegnh Fekadegna neh Yehon susu weste gebechi lewta alchalkum
@maeregtelahun2527
@maeregtelahun2527 11 месяцев назад
Tebareku ❤
@KibromKalayo-qq4ti
@KibromKalayo-qq4ti 11 месяцев назад
ኣመሰግናለው
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 11 месяцев назад
You are so creative. I love it. Keep it up!
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 месяцев назад
Thank you so much!
@akliludemile901
@akliludemile901 Год назад
ካንተ ጋር አብሬ መዋል እፈልጋለሁ ማለት ስትሰራ በጉልበት ለማገዝ ማይኮ ፍቃደኛ ከሆንክ
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 Год назад
My favorite video ❤❤❤
@Simen1221
@Simen1221 11 месяцев назад
ተመቼኝ ብሮ
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
በርታችን ወንድም አለም
@ናርዶስ-የ2ፀ
@ናርዶስ-የ2ፀ Год назад
እኔም ሕይወቴን የቀየረ ቪድዮ ነው።
@EmbetGebremedein
@EmbetGebremedein Год назад
በርታ ወንድሜ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@llkkjjppooii970
@llkkjjppooii970 Год назад
በርታ ውንድም❤
@መቅዲ-ጐ3ዀ
@መቅዲ-ጐ3ዀ Год назад
የምር ስለኔ new 😢😢
@kaleadera-q5r
@kaleadera-q5r Год назад
mikiye gena bezu nger enayalen dengel tetebekeh
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
Amen
@Jfdfvh-rf9hi
@Jfdfvh-rf9hi Год назад
Awo mnab kewuketm kehulum yebeltal bemnab alemn makatet ena makatet tclalk good good
@esutube8725
@esutube8725 Год назад
ታምረኛ ስራ ነው❤
@fyori130
@fyori130 Год назад
Tarikh lb ysebral kemer wanaw keza tarik mewtath new
@habesha4642
@habesha4642 Год назад
Brooo 😢 i feel you
@EmebeteTes
@EmebeteTes Год назад
🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Enzira-ed2pg
@Enzira-ed2pg Год назад
እውነትም ያንተተራነው ድንቅስራ
@orthodoxlazalalmitinuri8754
Ka donki RU-vid nawi yamxahuti barta wandime baxami gobazi naki
@muslimajemal
@muslimajemal Год назад
Tekkiyu
@meseretjone
@meseretjone Год назад
Mikye betam gobzi bertalge
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 297 тыс.