Тёмный

#ኧረ 

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
/ @arsobelemedia21
• የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
t.me/+uVnWM0WQ...
👉 t.me/+FvqGMJe_...

የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn 7 месяцев назад
እኔም ቀጣ ጥር ላይ አገባለሁ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞችየ ኑንህድ ስደት አድካሚነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 3 месяца назад
ያሳካልሺ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@Serkalem-r3w
@Serkalem-r3w 7 месяцев назад
የምር እኛም እደዚህ ነበር እምናሰቃያቸው ሚዜዎቹን😅😅😅😂😂 🤣🤣❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 7 месяцев назад
ባለ ማሄተቦቹ የሴት ሜዜዎች ሰታምሩ ጎበዞች ብሩ ካልሞላ አንሰጥም እህታችንን ሙሸሪትም እህቶቼ ያሉት ካልተሰጠ አሎጣም ደሰ ሰትሉ መልካም ትዳር
@makamohamed3279
@makamohamed3279 4 месяца назад
ምኑ ደሥ ይላል እሚወሥዱት እሷን እነሱ ምንቤት ናቸው
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين 7 месяцев назад
ጅገኑች ሚዘውቹ ከሙዜወቹ ሙሸራይቱም አለወጣምማለቱ👍👍👍
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 7 месяцев назад
ኤጭ የነዚህስ በዛ ኧረ ሰርጉን እንዳያበላሹባቸው ጉድኮ ነው 😢 ረጋግጠዋቸው ማለፍ ነው😊😊😊
@TiruyeAlie
@TiruyeAlie 7 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@AhdjvrFgehc
@AhdjvrFgehc 7 месяцев назад
እኔስ ሁለተኛም ቢሆን እራያ መጥቸ ላግባመሠልኝ
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 7 месяцев назад
ራያዬ❤ቀጣይ አመት ከስደት መልስ ሙሺራ ነኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ😢❤
@ሀብታምእራያ
@ሀብታምእራያ 3 месяца назад
ውይአጥብቀሸ ያዛቸው የትአባቱ ደሥትላላችሁ የኔሥ መችይሁን ሥደትየሥራህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@ZanubHadiya
@ZanubHadiya 7 месяцев назад
የዛሬአመት ለናሰርግ ከሽቶጋር 2000ብርነው የተቀበሉት
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 7 месяцев назад
ሴቶችን አድናቂአቸዉ ነኝ ዋዉ ያላቸዉ ጉልበት
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت 7 месяцев назад
እኔ ፈራሑ ትተው እዳይሔዱ አየ ወሎሎሎ ባሕሌ ❤❤
@HawaBaba123
@HawaBaba123 7 месяцев назад
ከገባመክፈልየለበትእኮአቅፎብድግማረግይችላል
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 7 месяцев назад
ውይ ብሀላችን ደስ ሲል የየት አገር ሙሽሮች ናቸው ግን ቀጣይ አሳየን
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 7 месяцев назад
አራዱም ናቸው
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 7 месяцев назад
የትአገረነው ❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 7 месяцев назад
በወይት በኩል
@YimerEndris-95
@YimerEndris-95 7 месяцев назад
ይሄን የመሰለ ውብ ባህላችን ላቆዩልን እናመሰግናለን
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 7 месяцев назад
መጨረሻዉ ምን ሆነ ማየት ጓጓሁ ግን ቀጣይ ቶሎ አትለቅም❤❤❤❤
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 7 месяцев назад
ትንሿየ ሸጋሙላቱ በቃ አደግሽልኝ❤❤❤❤❤
@asdrhr7273
@asdrhr7273 7 месяцев назад
አኔም እደውልልህ አለሁ ኢ/ያ ስገባ እደ ፈጣሪ ፍቃድ ቆቦ ነኝ
@Yhunnn435
@Yhunnn435 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ዉብ ባህላችን በጣም ነው እሚያምሩት😘😘
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ 7 месяцев назад
ምን አይነት ባህል ነው ግን የት ሃገር ነው በአላህ በጣም ነው ያሳቁኝ ሆላሳ የሚሎት ቆቆ በተለይ😅😅😅😅😅
@سميرهسميره-غ6ف
@سميرهسميره-غ6ف 7 месяцев назад
የእኔ ባለ ማህተሞች ሰታምሩ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 месяцев назад
ኧረ ሴቱ ሸጋ ድርቅ ማለት
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 7 месяцев назад
ትዝታ ብቺ አይ አገሬ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 7 месяцев назад
ኧረሙሸራው እንዳይመለስ በልክ አደርጉት
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 7 месяцев назад
ቱ ሴቱ ምላሳቸው አኡዙቢላህ
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 7 месяцев назад
😆😅😅😅 betam
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 7 месяцев назад
ጨርታ።ነዉመሥል😂😂😂
@Zaretoo
@Zaretoo 7 месяцев назад
አወይከፈላል
@HiwotEseye
@HiwotEseye 7 месяцев назад
የኔ ማሮች ባለማተቦቹ ማተባቸዉ ነዉ የታየኝ
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 7 месяцев назад
ትተናት እንኸዳለን አላለም😂😂
@AhdjvrFgehc
@AhdjvrFgehc 7 месяцев назад
ውይ ጉዳችሁ ወንዶቹ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 7 месяцев назад
የሰርግ ቪዲዮ ማሰራት የምትፈልጉ 👉+251922880031 ደውሉ
@ይደርስይሆን
@ይደርስይሆን 7 месяцев назад
እሺ ከስደት መልስ ባይሆን ስልክ እንዳትቀይር😂😂❤
@tigistaragea6741
@tigistaragea6741 7 месяцев назад
ቆይ ግን ጥያቄ አለኝ የኛ ሀገር ዩቱበሮች ለምንድን ነው ብር የምታሰከፈሉት እናተ እኮ ናቸሁ ተጠቃሚውች
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 7 месяцев назад
ለኛ ጥቅሙ ባለሰርጉ ሲከፍለን ነው በዚህ ቢታይ ባይታይ ክፍያው ትንሽ ነው
@werkAkel
@werkAkel 2 месяца назад
የተክሊል ነው ግን ትሰራላችሁ
@temaratube
@temaratube 7 месяцев назад
ደስ ሲሉ አይ❤😂
@Twhkenbbd
@Twhkenbbd 7 месяцев назад
ሸጋወዳጆ የኔዉድ እህትመልካምጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is 7 месяцев назад
ምን ሊገዙነው. ክክክ ደስሲሉ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 месяцев назад
ጎበዝ ሚዚ ናቸው😂😂😂❤❤❤
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 7 месяцев назад
አይይይ ትዝታ😊😊😊
@ErdfcSdgh
@ErdfcSdgh 7 месяцев назад
ጎበዝናቸው❤❤❤😂😂😂😂😂እረትዝታ
@154messi
@154messi 7 месяцев назад
ሰርግ ነው ወይስ የፓርላማ ጉባኤ???
@እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ
@እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ 7 месяцев назад
ወይ ባሀላችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 месяцев назад
እኔም ሳገባ 2000 ሽ ሚዜየ 500 ጠይቃ ያን ጊዜ ብር ውድ ነው በግድ ተሸምግላ 300 መቶ ወሰደች ከዛ ስድስቶ የሚባል አለ ስመጣ ሳሙና ሽቶ ሸኮራ ይዛ መጣች
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 7 месяцев назад
አ 😮😮😮 የባሰ አለ ለራሷ ነውደ ምትወስደው ኧረ እኛ አካባቢስ ለሙሽራዋ ነው ምንሰጠው ሆ😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 месяцев назад
@@اناالمسلمالحمدلله አወ ግን ሚዜዋ ወጪ አለባት ዶሮ ትሰራለች ለሶስቶሽ ስለዚህ ብር ታስከፍላለች ይኸ ትገርማችሁ ልብስ ሲገዛ ለሚዜ ሻርብ እና ሽቶ ትገዛል
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 7 месяцев назад
@@AminaMuhammed-cw2fx አ ኧረ ወየው የት ሀገር ማለቴ የት አካባቢ ነው
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 месяцев назад
@@اناالمسلمالحمدلله ወሎ ኮቦልቻ ነው ከኬሚሴ ጀምሮ እስከ ኮቦልቻ አለ እንደዚህ
@DagmewWelataw
@DagmewWelataw 7 месяцев назад
ተመቸኝ ግን ልጅትዋ ጭዋ ከሆነች
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 7 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲሉ😂❤❤❤❤
@asdrhr7273
@asdrhr7273 7 месяцев назад
ክፍል ሁለት ይለቀቅ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👍👍👍⚘⚘⚘
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 7 месяцев назад
😂😂😂እርቀጣዩን እንይ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 4 месяца назад
ይቺን ጥሎ ሂዶ ጉዷን ነበር ማየት
@fary6042
@fary6042 7 месяцев назад
እኒህን ትተዋት መህድነ በር😅😅😅
@asdrhr7273
@asdrhr7273 7 месяцев назад
🥰🥰🥰
@KarimaKarima-ei5tk
@KarimaKarima-ei5tk 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 месяцев назад
SYTOCHU. .LALYBLLA.WAY.WALLO
@UuUu-nr9gs
@UuUu-nr9gs 7 месяцев назад
ቀጣይ😂😂❤
@FfghGgbj
@FfghGgbj 14 дней назад
አየ ትዝታ 🥰🥰🥰
@lubabalubaba324
@lubabalubaba324 7 месяцев назад
🤔🤔🤔🤔🤔🤔😊
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 7 месяцев назад
የኔውዶች❤❤❤❤❤
@habtam1133
@habtam1133 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 7 месяцев назад
💚💚💚 💙💖💙💙💙🌹👍👍👍
@sanirasanira8383
@sanirasanira8383 7 месяцев назад
እርፍ እንደዝህ ዲርቅ ሳስጠሉ ሳቅ ሳቅ ተብሎ ይሰጣል እንጂ ሙሺራ እየተዘፈነ እሳም ድርቅ ፋራ ሁላ
@beyenegetachewshelemew4741
@beyenegetachewshelemew4741 7 месяцев назад
gobezee
@tegunu
@tegunu 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A2zblKTi3TI.htmlsi=8v3xTcLgKwQsU7m-አስቂኝና አስተማሪ መንፈሳዊ ጭውውት
Далее
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 14 млн