Тёмный

ከሃላፊነታቸው ተሰናበቱ ! " በገበያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየታየ ነው " 

Nahoo TV
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

ከሃላፊነታቸው ተሰናበቱ ! " በገበያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየታየ ነው "
#ethiopianews today #Soldiers# OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice
Ethiopian news today #Oromoliberationfront #kenya in Haiti # America about GAZA #Tigraymekele #warinamhararegion #ፋኖ # Fano # federal defense force #nahoonews #Eritrea news # Sudan news #debretsion #Gebremichael # Amhara Regional state #Tplf #Sudan Army # Jawar Mohammed # Eritrea news #abiyahmed #Abadulla #Semehal Meles # Mekelle #SamoraYenus #Meles Zenawi #azebmesfin #TayeDendea #NAMA #Tigray news #metekel #SebehatNega #Tigrai news #Getachew Reda
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 Месяц назад
ኢትዮጵያን ወደ ድንጋይ ዘመን ተመልሣለች ።😊😅
@wogeneshiferaw7684
@wogeneshiferaw7684 Месяц назад
አንተ ነህ የድንጋይ ዘመን ጭንቅላት የያዝከው! ባዶ ራስ! ደግሞ ንፍጥ የሞላው አናትህ ላይ ጋወን ማስቀመጥህ!
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Месяц назад
አሁን ባለዉ ተጨባጭ ሁኔታ በደመወዝ ላይ ጭማሪ ማዘናጊያ ካልሆነ በኑሮ ላይ ትርጉም አይኖረዉም። ዋናዉ ገበያ ማረጋጋት ያስፈልጋል። ዋና የገበያ ችግር ያለዉ ከመንግሥት ነዉ። ስኳርቨ መብራት፣ ዉሃ ዋጋቸዉን ሰማይ ላይ የሰቀሉ የመንግሥት ድርጅቶች ናቸዉ። መንግሥት አላግባብ የሆኑ ግብሮችን እየጫነ ኑሮን እሳት ያደረገ መንግሥት ነዉ። ስለሆነም እራሱን መፈተሽ ካልሆነ ችግሩ የራሱን መፍትሔ ይሰጣል።
@biniamayele-4622
@biniamayele-4622 Месяц назад
Mr yinager desie...the best equiped national bank boss ever
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Месяц назад
እንዴት ነጋዴን መቆጣጠር ይቻላል ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ንግድ የለም እቃውን የገዛበት ነጋዴው ምንም አይነት መረጃ የለውም
@mogesabebe4627
@mogesabebe4627 Месяц назад
ናሁወችጠእንኳንደህናመጣችሁ
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake Месяц назад
ምን ዋጋ አለው ዬቤት ኪራይ ማሥቀነሥ ሢገባው ወደ እራሡ ጥቅም ተገለበጠ ሺጊዜ ቢጨምር ዬቤት ኪራዩ ሠማይ ወጥቶ
@BWELLREALSTATE
@BWELLREALSTATE Месяц назад
Only government employees need a solution right? How about a private employee ? Do they have other country?😮
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 Месяц назад
ሀብታሙ ብሎ ዘጋቢ ጤነኛ የለም 😊
@user-wx9ph8cr4c
@user-wx9ph8cr4c Месяц назад
Yes
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe Месяц назад
መንግሰት ተደርጎ የማይታወቅ የደሞዝ ጭማሪ አድርጊያለሁ ባለ ማግሰት ሥግብግብ ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሬውን የማይቀመሰ አድርገውታል መንግሰት ጨምሬአለሁ የሚለውን የደሞዝ ማሻሻያ በፍጥነት ለሰራተኛው ካልከፈለ ሰራተኛው ኑሮውን ሊቋቋም አይችልም
@GrmyGrm
@GrmyGrm Месяц назад
ገበያውን መቆጣጠር የሚባል ነገር አይሰራም በየትም አገር አይደረግም ኖርዝ ኮርያ ካልሆነ በቀር ነፃገበያ ስለሆነ
@nathanabebe-t1l
@nathanabebe-t1l Месяц назад
Awo lk neh gn bezi keketele menor slemikebd Free market milewn metew ychalal kasfelege...
@GrmyGrm
@GrmyGrm Месяц назад
@@nathanabebe-t1l አገር ከቀውስ አትወጣም የሚመጥኑ መሪወች ህገመንግቱን አሻሻሽለው ፕሬዘዳንታዊ አሰራር አድርገው ጦርነት ን አቁመው 360 degree ለውጥ ና የህግ የበላይነት ና ብሄርተኝነት ኮተትን ትተው የሚመሩ ለውጥ ሊያመጡ የአገር ኢኮኖሚ ሊሻሻል ይችላል : ብድር ተቀብለህ ደሞዝ ስትከፍል ኮ እዛ ላይ በቃ አበቃ ጨዋታው : የፈለገ ሜዲያ ላይ ብትበጨረቅ እውነቱ ፍጥጥ ብሎ ይውጥካል
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q Месяц назад
እንዳልስናበት ምን ላርግ በናትህ ፈተኔውንም ስይጣን ነው አይደል ጥፌ ከፊቴ እባብ
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x Месяц назад
የማትረቡ ❗️የማያድግ ልጅ ካካው ይበዛል ማለት እናንተ ናችሁ።
@jakemane1120
@jakemane1120 Месяц назад
ነፍሷ፣ የኢትዮው 360 ሀብታሙ አያሌው መስለሻቸው እንዳያፍኑሽ!!!!! የአሁኑ ተረኞች ሰገጤዎች ሁሉንም ነገር በድንብርብር ነው የሚሰሩት።
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j Месяц назад
Say from his country ) we are not lucky)
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q Месяц назад
እየለቁቁ ስላስቸገሩ ዲቨሎፑመንት ምን እንዳቀድክ እነግርሀለሁ ቂል
@GenetGebrehana
@GenetGebrehana Месяц назад
ልክ ነው መንግስት በየመንደሩ ከትትል ማድረግ አለበት
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Месяц назад
እንዴት መቆጣጠር ይችላል ኢትዮጵያ ውስጥ ንግድ የለም
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Месяц назад
ለምን መንግሥት ላልተወሰነ ጊዜ የሀገር ውስጥ ምርቶች ላይ የዋጋ ገደብ አይጥልም ለምሳሌ ሽሮ ሽንኩርት ጤፍ እና የመሳሰሉ የአበሻ ቀለቦች ላይ ።
@solomontesfye8509
@solomontesfye8509 Месяц назад
ምን ታራግባላችሁ ገዢ ከሌለ ሻጭ አይኖርም እኮ
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta Месяц назад
be halafinet yetekemetu sewoch negade kehonu weyim kenegada gar shirk kehonu hige wet nigidin masweged ayichalim. fetashun man yifetishew.
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q Месяц назад
ወይ ትዘሙታለህ ወይ ስራህን አሳጥተን እንደፈለግን እንቀልድብሀለን ነው እናያለን አጭበርባሪ አስመሳይ ውሽታም የናንተ ድራማ ሳምንቱንስራ ዘግተህ እገልሀለን ጦርነት ተነሳ እያልክ እያስፈራራህ የዛሬው ደም ምን እንደስራችሁ ታቃላችሁ የማዘምትም የማባረሩምአይሳካላችሁም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!አልዘሙትም አለቅም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Месяц назад
...or, is he waiting until his bodyguards, fallen apart⁉️
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Месяц назад
The Bangladesh Leader, runaway from Her Country. So, why not Abiy ⁉️
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Месяц назад
እንዴት ነጋዴን መቆጣጠር ይቻላል ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ንግድ የለም እቃውን የገዛበት ነጋዴው ምንም አይነት መረጃ የለውም
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33