Тёмный
No video :(

ከሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ ጋር የተደረገ ልዩ የአውደ ዓመት ዝግጅት 

Mahibere Kidusan
Подписаться 475 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@ayelechmesele2205
@ayelechmesele2205 7 лет назад
Amenn Amenn Amenn Enkuan abro aderasen Abatachin jel hiwot yesemalen Abatachin be edme ena betan yetebikelen
@tesigiebelete634
@tesigiebelete634 7 лет назад
መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን የኒህ አባት ትምህርት ስሠማ ወይም ሰማር እንባየ እየፈሰሰ ነዉ የምማረዉ በጣም እወዳቸዉ አለሁ እድሜ ጤናቸዉን ያቆይልኝ አሜንአሜን አሜን ንንንንን።
@user-hv7wj8ct5i
@user-hv7wj8ct5i 7 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታች እድሜና ጤና ይስጠወት ከእግራቸዉስር ቁጭ ነበር ትምህርታቸዉን ሳዳምጥ ነበር ሲያስተምሩ አይጠገቡም አንደበታቸዉ ሲጣፍጥ ስደት ክፉ ነዉ እኒን አባት አሳጣኝ😢😢
@abdulmalkfahdluca1518
@abdulmalkfahdluca1518 7 лет назад
የእኛ አባቶች እኮ ግርማ ሞገሱን ክርስቶስ ኢየሱስ አድሏቸዋል!!! አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናዉን ያድልልን
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 7 лет назад
የምንወደወት እና የምናከበረውት አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የጤና የአንድነት አመት ይርግልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን
@nicehelentakelenice1592
@nicehelentakelenice1592 7 лет назад
Naredos naredos Naredos amen amen amen
@user-tz3vk9dv2i
@user-tz3vk9dv2i 7 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን በጣም ነው የምንወድዎት እንደ እርሶ ያለ አባት ያብዛልን
@user-hv7wj8ct5i
@user-hv7wj8ct5i 7 лет назад
አባታችን ከስደት ተመልሼ ወደ ነበርኩበት አገልግሎት እመለስ ዘንድ «አመተ ስላሴ»እያሉ በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ
@joumanaazar9562
@joumanaazar9562 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ገና ሳዬዎት አሴት ይሰማኛል የቅድሳን አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስልን
@meazatesfaye9225
@meazatesfaye9225 7 лет назад
We consider ourselves blessed to have a father like you. Egeziaber yanurelen!
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን በጣም እምወደወት አባት ነወት ሀያሉ የድንግል ማሬያም ልጀ እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ አለም ብታስጨንቀንም በእግዚያብሄር ደስ ይለናል አሜን።
@brietube2023
@brietube2023 7 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን :: ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን::
@youssef7918
@youssef7918 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@girmamamo3159
@girmamamo3159 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን አብሮ አደርሰን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@masreshaenyew8183
@masreshaenyew8183 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር ያስጥልን
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 7 лет назад
አባታችን እድሜናጤናይሥጥልን አባታችንእደረሠወያሉ ለወገናቸውየሚያሥቡ አባቶችይብዙልን አሜን አሜን አሜን
@avetashkahsay853
@avetashkahsay853 5 лет назад
ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሓዲስ ፊታቸው እንደ ፀሃይ ያበራል ሲያስተምሩ ፈገግታቸው ልዩ ነው እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ኣሜን!!!
@shebiratenaw2821
@shebiratenaw2821 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን ቃለህይውትን ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mestawutbelachew3116
@mestawutbelachew3116 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረስን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎትን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-bp1yz5tq5r
@user-bp1yz5tq5r 7 лет назад
አቤት አሁን ይሔ ሀብት በምን ቋንቋ ይገለፃል?አባታችን በእውነት ከመአር ከወተት። የጣፈጠ አንደበት የመጠቀ እውቀት ከመልካም። ፈገግታ ገር። ስላሠሙን እግዚአብሔር። ይስጥልን ።እድሜወትን እንደማቱሣላ ያርዝምልን።ፍፁም ጤና ብርታት። ይስጥልን።ሌላው የምናዝንላችሁ ወገኖቻችን በየፕሮቴስታንቱ አዳራሽ በመሄድ የጠፋችሁ ወገኖቻችን ኑ ኦርቶዶክስ ን እወቋት ቅመሷት። ብዙ ሀብት ምስጢር እውቀት። አላት።ሣታውቋት ከምትጠፉ አውቃችሁዋት ብትመለሡ ትጠቀማላችሁ እንጅ አትጎዱም.።እንደ ደንጋይ ክምር አንድ ቃል መቶ ጊዜ ከመደርደር ብዙ የማመስገኛ ሚስጥር ቋንቋ በኦርቶዶክስ። ሞልቷል አና ተመለሡ ቤተኬርስትያን የጠፉትን። ተፈልጋለች ተመለሡ።በምእራባውያን። ሀይማኖት። ጠፍታችሁ አትቅሩ።
@user-en1tp8hr7e
@user-en1tp8hr7e 7 лет назад
በእውነት ላባታችን ቃለሂውት ያስማልን ስውዳቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጠልን ላባታችን አሜን
@user-ul3bb5wp9d
@user-ul3bb5wp9d 7 лет назад
አሜን እንኳን አደረሠን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይሥጥልን አሜን፡፡
@ashmekasha6788
@ashmekasha6788 7 лет назад
መሀበረ ቅድሳን አቀናችሃል እናተ የወያኔ ቅጥረኞች ወያኔየወደቀን የትገቡ ይሆን አተ ብሎ ሊቅ አተ ባዳ::
@abebechmoges1548
@abebechmoges1548 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 7 лет назад
amen kale hiwot yasemaln abatachin amen amen
@mesim5494
@mesim5494 7 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ለአባታችን እረዥም ድሜና ጤና ይስጥልን
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"Amen Amen Amen long life father 💒
@tigisttigist4751
@tigisttigist4751 7 лет назад
ለመምህራችን ለሊቀልቃውን እዝራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ጎንደር ጥሩጥሩ አባቶች የሚወጥበት አገር ነው ሁሌም መምህራችን እሁድ እሁድየሚሰጡት ትምህርት አይሰለችም መድሀኒአለም ቤተክርስትያን
@user-cz4tv7ln5q
@user-cz4tv7ln5q 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 7 лет назад
አባታችን ዘመኖትን ይባርክልን አቤት ግርማ ሞገስ የድንግል ልጆች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የሚወዷት እመብርሃን ለዘመናት ሞገስ ትሁኖት
@smooysalh5761
@smooysalh5761 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን አብሮ አደርሰን ቃለህይወት ያሰማልን
@sofintayalew7594
@sofintayalew7594 7 лет назад
እውነት አባታችን አምላከ ቅዱሳን እድሜወን ያርዝምልን ስወደወት እኮ
@nicehelentakelenice1592
@nicehelentakelenice1592 7 лет назад
amen amen amen enkuan abro adersen tebhareku
@sadamohmd4484
@sadamohmd4484 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bg7xu4vs2z
@user-bg7xu4vs2z 7 лет назад
AMEN AMEN AMEN KALE HIWOT YSEMALIN ABATACHIN BEDENE BTEGA EGZIBEHER AMELK YKOYELAN AMEN.AMEN.AMEN 💝💝💝💒💒💒
@wosenyeleh2677
@wosenyeleh2677 7 лет назад
እንኮን አብሮ አደረሰን አባተታችን ቡራኪወት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@mekoninmekonin1138
@mekoninmekonin1138 7 лет назад
Amen amen amen abatachn enkuan abero adersen rejenm edema mena fetari yesteln
@henasarah9582
@henasarah9582 7 лет назад
Amen Amen Amen Abatacen Enkuan Abero Aderesen Amen kalehiwotn yasemalin bedemana betegaw yitbakalin Amen Amen Amen!!!!!
@user-oi8or1zs2c
@user-oi8or1zs2c 7 лет назад
ማሐበረ ቅዱሣን ከጎናችሑ ነን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 7 лет назад
ስወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-vz3uk5nc2q
@user-vz3uk5nc2q 3 года назад
በዕድሜ በጤና ያኑርልን እድሜያቸውን ያርዝምልን አባታችን
@user-wr3pi3bg3k
@user-wr3pi3bg3k 6 лет назад
Amen amen amen kale hiwet yasemalen
@BoazGhiwet
@BoazGhiwet 7 лет назад
Kale hiwet yesmealna.
@zweditogalu8901
@zweditogalu8901 7 лет назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 7 лет назад
Kalehiwot yasemalen
@user-oi8or1zs2c
@user-oi8or1zs2c 7 лет назад
Amen amen amen
@maysazemedkun3124
@maysazemedkun3124 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@marymaryhbs6138
@marymaryhbs6138 7 лет назад
Maysa Zemedkun አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሠማልንአሜን
@sarahtadeve3620
@sarahtadeve3620 6 лет назад
Amen kalhiwet yasemslen mengiset semayate yawerselen
@sarahtadeve3620
@sarahtadeve3620 6 лет назад
Amen amen amen kalhiwet yasemalen mengiset semayate yawerselen
@getinetseifu2811
@getinetseifu2811 7 лет назад
Kale hiwotin yasemalin abatachin!!!
@temesgendersie8154
@temesgendersie8154 7 лет назад
ውድድ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
Amen amen Amen enqwan abero adersn leabatachn erjim edma kemulu tenaga yesteln berkto yedrbn mercha sayehon temercha yeortodoks emnt teketay yaregje amelak yekber yemsge Ethiopia ejochwan wed egziy abehr tezergalecheee lehulachenm edmana tena yestachu
@habtad6737
@habtad6737 7 лет назад
amen.kalehiwotyasemalin memhirachin
@addisatnafu4569
@addisatnafu4569 7 лет назад
ይህንን ፕሮግራም ላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። አባታችን እድሜውን ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥዎ !
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"father long life 💒
@user-li6qg8ov3g
@user-li6qg8ov3g 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ይሕ አባ ስወዳቸው
@uuu6182
@uuu6182 5 лет назад
ውይ እኝህ አባት ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
@twoldeftsum193
@twoldeftsum193 7 лет назад
በናታችሁ ጠያቁው ላይ አንድ ነገር አስተዋልኩ ትንሽ ለመናገር ይቸገራል ለመጠየቅም እንዲሁ ልክ እንደ ሴቷ ሁሉ በደንብ ፈታ ብሎ የሚጠይቅ ና መረጃን እየፈለፈለ የሚያናግር መሆን አለበት የግሌ አስተያየት ነው በተረፈ በርቱልን ከዚህ የበለጠ ብዙ መስራት ይጠበቅባችሓል እላለሁ
@user-tz3vk9dv2i
@user-tz3vk9dv2i 7 лет назад
kehaly bekalu እህቴ ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ያገለግላል።ሁሉም ሰው አንድ ይሁን ማለት አይቻልም
@addisatnafu4569
@addisatnafu4569 7 лет назад
ወንድሜ ትምህርቱ ዘላለማዊ ነው። አንተ ምኞትህ ምድራዊ እንዳይሆን አደራህን። እኒህን የመሰሉ ሊቀ ሊቃውንት አባት አግባባ ባለው መልኩ እየጠየቀ ለነፍስ የሚሆን ምስጢራትን አሳወቀን። ሌላ ምን አጎደለ? ማመስግን ቢቀርብህ እንድው አውዳመት ስለተባለ በማህበር ቅዱሳን መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ " ፈታ " የሚል ስጋዊ አስተሳሰብ መመኘቱ ጥሩ አልመሰለኝም።
@twoldeftsum193
@twoldeftsum193 7 лет назад
እኔ ለማለት የፈለኩት የሰውየው እውቀት ልክ ለዮሀንስ 'ያ' ንስር እንደነገረው ተጠልቆ አያልቅም እናም ወንድሜ ፈታ ብሎ ቢጠይቃቸው ስል ሳይፈራ ለማለት ነው በርግጥ ሰውየው የሚፈሩ ናቸው 100% እንደውም ወዳጀ መጽሀፋችንም አክብር ገጸ አረጋዊ ነው የሚለው። ግን እንደጋዜጠኛ ነው እክት ማረግ ያለበት ፈታ በል ስል ጨፍር ማለቴ እይደለም አከተመ ቻው።
@azmachsileshiyedinglimarya1306
orthodox tewahedo lezlalem tenur Ethiopia bekbr lezlalem tinur
@user-me6ti6bo8u
@user-me6ti6bo8u 6 лет назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
💒💒💒💒
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 6 лет назад
አባታችን በህይወት በጣና ይጠብቅልን
@sewmehoin6982
@sewmehoin6982 7 лет назад
egnehin abat edat edemewdachew
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
ደስ ሲል ዊዊዊ♥♥♥
@filimonokubay7226
@filimonokubay7226 6 лет назад
Kale Hiwet yesmalana yeneta
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 лет назад
አሜን አሜን አባትችን
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 7 лет назад
ትልቅ:ሊቅ🙏
@haftomhagos320
@haftomhagos320 5 лет назад
amen
@hawwiimucaayawayidoo4156
@hawwiimucaayawayidoo4156 5 лет назад
Ameen Ameen Ameen qalahiyot yasmalin abatachin inkan abroadarsen 💘💘💘💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌲🌲🌲🌲🌺🌺🌺🌺🌺♣♣♣♣♣♥♥♥♥♥♥
@nicehelentakelenice1592
@nicehelentakelenice1592 7 лет назад
uffffff abatachin sewedot eko edeme tena yestelegn
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"Amen Amen Amen long life father 💒
@betelhemkebede4437
@betelhemkebede4437 7 лет назад
አሜን
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"father long life 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
💒💒💒💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"Amen Amen Amen long life father 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"Amen Amen Amen long life father 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"Amen Amen Amen long life father 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"father long life 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"father long life 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
"father long life 💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
💒💒💒💒
@ruthcherinet108
@ruthcherinet108 7 лет назад
💒💒💒💒
Далее
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 514 тыс.
አትግደል  ዘጸ.፳፡ ፲፫
39:20
Просмотров 11 тыс.