Тёмный

ከሌለን ያለን ይበልጣል ካስተዋልን በሂወታቺን ዉስጥ ሁሌም አመስጋኝ እንሁን 

Eman ወሎ tube
Подписаться 867
Просмотров 254
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@Fetah90
@Fetah90 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ አዎ ውደ ከለለን ያለን ይበልጣል ማሽአላህ አሪፍ አስተማሪ ርእስ ነው በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ ውደ
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад
አህሄን ኢሙ ትክክል ነሽ የሰጠንን ብናዉቅ የጎዴለን የለም እኛ ግን ጥሎብን መርጦ አልቃሾች ነን አሏህ ልቦና ይስጠን እጅ የምር ማስተንተን ተስኖን ማመስገን ረስተናል ብቻ ቻይ የሆነ ፈጣሪ አለን ❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 месяца назад
ሰላም እንዴትነሽ የኔ ዎድ እንኳን ደህና መጣሽ እውኘት ሰው ያለውን ካየ ካመሰገነ የጎደለው አይኖርም የሌለን የሚመስለን አልጠግብ ባይነት ስግብጎብነት ነው
@DejeneMedia152
@DejeneMedia152 3 месяца назад
ውድ እህታችን እማኑ የምገርም ርእስ ነው ፣ ከለለን ያለን ይበልጣልና አመስጋኝ ሁኑ ፣ እወነት ነው ግን ሁለም አምጣ ብቻ ነው የኛ ነገር እናመሰግናለን እህታችን ።
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ከሌለን ነገር ይልቅ ያለን ይበልጣል አልሀምዱሊላህ ፣ ሀብት ባይኖረን ጤና አለን የተሟል አካል አለን ፣ ከአካላቼው ያጎደለባቼውስ ለኛ ትምህርት እድሆኑ ጠንካራ ሆነው እያመሰገኑ ሲኖሩ እኛ ግ ሙሉ ሆነን አላህን እናማርራለን ትንሽ ቺግር ሲገጥመን፣ ምን አደረኩት እያልን እናማርራለን ፣ሙሉ ላደረገን ጌታ አልሀምዱሊላህ
@zeharatube2
@zeharatube2 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እውነት ነው ከሌለን ያለን ይበልጣል አመስጋኞች ያድርገን አልሃምዱ ሊላሂ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርች❤❤
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 3 месяца назад
ኡነተነው ወዴ አላህ ከነሳን ይልቅ የሰጠን ይበልጣል ሰለሁሉም ነገር አልሀመዱሊላህ በለን መቀበል በቂነው ሁሌም አልሀምዱሊላህ ቢከፋንም ቢደላንምም
@Fetah90
@Fetah90 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውደ ትክክል ነው ከለለን ያለን ይበልጣልና ፈጣሪያችንን እናመስግን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 месяца назад
የተሰጠንን አለማወቃችን ብዙየጎደለን ያለ ይመስል እናማርራለን ግን የተሰጠን በጣም ብዙ ነገር ነው በርችልን ሰላምና ፍቅርን ያድልለን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃት
@serkalemtube23
@serkalemtube23 2 месяца назад
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉🎉👌👌👍
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 3 месяца назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውው በጠም አሪፍ አሽተመሪ የሆነ ቆይታ ነበር በርተ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንንን ይሁንንን🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 3 месяца назад
ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ስላም ኢትዮጵያ ስላም ለህገርቹን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳን ደሆና መጣሽ ትክክክል ረበና በሰጠን ሙሉ አካል ካመሰገን ሁሉም ይሆናል
@YilkalFentahun
@YilkalFentahun 2 месяца назад
ሀለን ወሳለን ኢማንየ በትክክክለ ገልፀሸዋል አችኮ አሰተዋይ ነሸ አወ ባለን ነገር ካመሰገን የሌለንን እሱ ሰለሚያዉቅ የጎደለንን አይቶ ይሰጠናል ሰለዚህ ባለን እናመሰግን ❤❤❤❤
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 3 месяца назад
ሰላም ሠላምጤና ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እህታችን እኳን በሰላመጣሽ ሀገራችንን ሠላም ጤና አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን እንዴዱሯችን እንሁን እንዋደድ እንፈቃቀርበርችልንን🌷💕👍🙏
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢማን እኳን ደህና መጣሽ ትክክል በጣም ቡዙ ነገር አለን አመስጋኝ ተሆን ጤና እጅ እጅር ማየቻ አይን መስሜ ጆሩ ይሄሁሉ አለን አልሀምዱሊላህ ።
@Feathay108
@Feathay108 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደትና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እውነት ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ነው በርችልኝ ውደ
@AishaYasin-012
@AishaYasin-012 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር ኢሙ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 3 месяца назад
አሰላም ረላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁእንኳን ሰላም መጣሽበትክክል ያለንን ዘንግተነውጂ የተሰጠን በሚሊዬን ይበልጣል ❤❤❤
@tamimaTube2
@tamimaTube2 3 месяца назад
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለምወለቹ እደትነቹ በጠም ደሰየሚል ቆይታነበር አብሺሪ በርቺ ወዴ❤❤❤
@ሪም
@ሪም 3 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሙ. ውነት ብለሻል ሁልግዜም አናስበውም እጂ ያለንይበልጣል🎉🎉🎉🎉🎉
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 месяца назад
ሰላምሰላምእህታለሜእንኳንደህናመጣሸበታምአሪፈትምህረትነዉየሰዉልጀያለወንካመሰገንእጥፈነዉየሚያገኝዉ
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ 3 месяца назад
ኢማንየየየ አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ አለሐምዱሊላህ ስለሑሉምምም ኘገር አደኛ ሙሰሊም በመሆኔ አላህ ሸኩር ይገባው
@user-tr6fk7mo8i
@user-tr6fk7mo8i 3 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሙየ እኳንደህናመጣሽ አራፍቆይታነበረን ከዚህም በላይ እጠብቃለን🎉🎉🎉
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 2 месяца назад
አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን እህቴ ወላሂ አዋ ሱበሀንአላህ አላህ በቁረአን የኔን ፀገ ብትቆጠር አትዘልቂም ብላሀል ❤❤
@ሪምወለየዋ
@ሪምወለየዋ 3 месяца назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምነውውድ እንካንሰላምመጣሽ ትክክክል ፍጣሪን ማመስገን ይኖርብናል አልሀምዱሊላህ ርቢን አለሚን
@hayat2583
@hayat2583 3 месяца назад
አስላመ አይልም ወራህመቱላሂ ወበርካት አንብብ ድህና መጣሽ እህት አላህ ይጠብቅሽእህት🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 месяца назад
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet የኔ ውድ እውነት ነው ላወቅንበት ያለን በቂ ነው ከሌለን ❤
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እዉነት ነዉ በሰላም ማደራችን በሂወት መኖራችን ቀላል አይደለም እኛ ሰዎች ግን ከማመስገን ይልቅ ማማረር ይቀለናል አመስጋኝ ስንሆን ይጨምርልናል ሁሌም ቢሆን የበታቻችንን ማየት ነዉ ያለብን🙏🙏🙏🙏
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 3 месяца назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመህራባ እህታችን እንኳ ሥለመጣሻ አሪፍ ቆይታ ነበረን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ahlam0301
@ahlam0301 3 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እውነት ነው ከሌለን ነገር ያለን ይበልጣል ባልን ነገር አልሀምዱሊላሒ ብለን ማመስገን አለብን ጤና ካለን ምክንያቱም መስራት እየፈለጉ በጤና ጉለቴ በአልጋ ላይ ያሉ ብዙ አሉና አመስጋኝ እንሁን ባይ ነኝ
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያለን እ ይበልጣል ስለማናመሰግነውእጂ ሲፈጥርን ሙሉአድርጎ አደለየፈጠረን ስለዚህ አላህ እያመሰገን መኖርነው
@መዲመዲ-ኸ9ጀ
@መዲመዲ-ኸ9ጀ 3 месяца назад
አስላምአልኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኮን ደህናመጣቺ ኢማንየ እንደትነሺልኝ ስላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት❤❤❤🎉🎉🎉ጉዞ ወደፊት
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 2 месяца назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@zedTubeshow-rd4st
@zedTubeshow-rd4st 2 месяца назад
Waalleekum assalamualaikum warahamatullahii wabarrakaatu jabadhu akkasumati itti fufi ❤❤❤❤❤
@MadanatKafalaw-ye6ym
@MadanatKafalaw-ye6ym 3 месяца назад
Selelmesh yebezelesh wed bereche mer arefe qeyete neberenye wed bereche mere
@tube-gq1wd
@tube-gq1wd 3 месяца назад
አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ በርግጥም ብታመሠግኑ እጨምርላቹሐሉሑ ብሎናለ አላሕ ሥብሐኖታላ So አመሥጋኝ መሖን አለብን ሥለሑሉም ነገር አልሐምዱሊላሕ
@ፋፊfafiyoutube
@ፋፊfafiyoutube 3 месяца назад
ሠለም አለይክሙ ❤🎉🎉🎉🎉
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 2 месяца назад
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda be tikikil hulam amesegegn mehon matadel new kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@seyana21
@seyana21 3 месяца назад
እራሷን በሒጃብና በአይናፋርነት የተሸፋፈነች ሴት፦ "ለአባቷ ኩራት፤ " ለወንድሟ ልቅና፤ " ለባሏ ክብር፤ " ለሴት ልጆቿ እና ለሙስሊም "ሴት ልጆች መልካም ተምሳሌት ናት። "የኔ ውድ እህት! ከሱና አስተዳደግ ውጪ ተርቢያ "የተደረጉ ሴቶች አይሸውዱሽ.! የሓያእን ካባ የሚያለብስሽን ተክክለኛው ሒጃብ ልበሺ.አርአያሽን ደሞ ቀደምት ስሀብያትን አድርጊ !!
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 3 месяца назад
ሰላምሸይብዛልኝእህታለሜእንኳንደህናመጣሸልኝትከከልነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее