Тёмный

How መንሱር ጀማል በሚስቱ ተከሰሰ ከ ባለቤቱ አንደበት 

hd viral
Подписаться 4,7 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

How መንሱር ጀማል በሚስቱ ተከሰሰ ከ ባለቤቱ አንደበት#usa #funny #tiktok
tiktok 2023 , tiktok mashup , tiktoks , tiktok mashups , tiktok mashup 2023 , tiktok memes , onk tiktok , best tiktoks , tiktoks that , funny tiktoks , tiktok mashups 2021 , tiktok funny , azure tiktok , best of tiktok , tiktok charts , monstro tiktok , wifi plug tiktok , jc tiktok , los mejores bailes de tiktok , tiktok mashup 2021,2022 tiktok mashup , tiktok compilation , tiktok mashup march , tiktok hype ,
youtube research , ዩቱብ ሪሰርች , ሪሰርች , ኢሜል አካውንት , ጂሜል አካወንት , #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing # Effects #tips #ethiopiantiktok #ethiopia # ቴሌግራም # ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #abel #capcut ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር # yesufapp #ethiopia #eytaye #ethiopiantiktok # ቴሌግራም # አድሰንስ #ethiopian #block #abel # ዋይፋይ # እንዴት # ዮኒማኛ # እሸቱመለሰ # ድንቅልጆች # ድንቅ_ልጆች #wifi #wifi_router # windows10 # ethiopia #ethiopiantiktok # ቴሌግራም # አድሰንስ #block #block # ዩቱብ # ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #habeshatiktok #phone #lock #lockscreen #how #howto #fix #solve #add #sumsung #android #ebs #fanalamrot #abelbirhanu #donkey #eshetumelese #yonimagna #etvnews #how # እንዴት # ስልክ # አብይአህመድ # ገንዘብ # አደጋ " ስለሞባይልማወቅ ያለብን ድብቅ ሚስጥር " " የሰውንስልክመጥለፍ # ካርጎ # ቪዛ # ፖስፖርት # ኢትዮጵያ # ህዳሴግድብ # ሳዉዲ # አረቢያ # መካ # ስልክ # መጥለፍ # ጠለፋ # ለመጥለፍ # ከተጠለፈብን
ጥለፍ # የፍቅረኛህን # የፍቅረኛህንስልክ # የፍቅረኛህን # በቀላሉ #tstapp #ethioapp # ስልክ ጠለፋ # ሞባይል ለመጥለፍ # እንዴት ይጠለፋል # ሞባይል ሀክ # ሀክ # የፍቅረኛህንስልክ # የፍቅረኛህን # በቀላሉ #tstapp #ethioapp # ስልክ ጠለፋ # ሞባይል ለመጥለፍ # እንዴት ይጠለፋል # ሞባይል ሀክ # ሀክ ለማድረግ # ኢሞ ጠለፋ # ኢሞ # ከተጠለፈ # ቢጠለፍ # እንዴት # ፌስቡክ # አቤልብርሀኑ # abelbirhanu #abelbirhanu # የወይኗልጅ # የወይኗ ልጅ # ኦላይን # ቢዝነስ # ወሲብ # ፍቅር # ትዳር # የነቢያት # ታሪክ # የኢሳ # ታሪክ # አድዋ # ዋትስአፕ # ዋትሳፕ # ዋትሳፕጠለፋ # ዋትሳፕእንዴትይጠለፋል # ባቢ #babi # ቀልድ # ኮሚዲ # ሰይፉ # ዋትስአፕ መጥለፍ # ዋትስአፕ # ዋትስአፕ ግሩፕ # ቴሌ ግራም መጥለፍ # ቴሌ ግራም ሀክ # ቴሌግራም ግሩፕ # ቴሌ ግራም አፕ # ቴሌ ግራም ቻናል # ፌስቡክ አርበኞች # ፌስቡክ ሀከር # ፌስቡክ እንዴት ይጠለፋል # ፌስቡክ ሀክ # ፌስቡክ ለመጥለፍ # ፌስቡክ ስልክ ቁጥር # ፌስቡክ ድራማ # ፓስወርድ ፓስወርድ # የስልካችን ፓስወርድ # ፊስቡክ ፓስወርድ # ዋይፋይ_ያለ_ፓስወርድ # የተረሳ ፓስወርድ #dani dope app # ኢሞ ጠለፍ # ኢሞ ዱባይ # የፍቅረኛችሁን ስልክ ጠለፍ # የባልሽን ስልክ ጠለፍ #yesufapp # ስልክ ከርቀት መጥለፍ # ሚስጥራዊ ኮዶች #ethioapp #lij bini tube #habifaf #tst app #eytaye #shambel app tube # የስልክ ጥሪዎች # ኢሞ
#hn #artstv #seyfufantahun #ebs #mabriyamatfiya #ethiopiancomedy #ethiopiannewmovie
#newamharicmoviefilm #easattv #ethionews #amharicnews #abelbrhanu #abugidamedia #tiktokvideo #ethiopiantiktok #amharicmusic
#zetenegnawshi # HM10 #trgumfilm #tigraytv
#amaratv #oromiyatv #debubtv #Hanen Y1 #Eritrea News #Best Ethiopia music 2023 #Viber #Ts #App #Camera #RU-vid #Yesuf #whatsapp
#Ethiopian Music #ethiopianmovie #howtodownload #zetenegnawshi # 9th # HM170 #howtolearn
#kanadrama #howtouse #ethiopiandrama #iphone #android #hopemusicethiopia #seifu #seifuonebs #tenaadam , ፐይታል አካዉንት ኢትዮጵያ , free PayPal earnings , how to earn PayPal money , make money online , ተጨማሪ ገንዘብ ኢትዮጵያ , extra income online , ኦንላይን ስራዎች ኢትዮጵያ , online jobs in Ethiopia , አዲስ ኦንላይን ስራ , የትኬት ዋጋ , yonimagna , abyi ahemed , ሰበር መረጃ
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok #newethiopianmusic
#ethiopiantiktok
አፕ , አፕ
ኢሞ # ቴሌግራም # እንዴት #ethiopiantiktok # ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
#immigration
#canada
#ethiopia
ካናዳ
ካናዳ ለመሄድ
ካናዳ የስራ ቪዛ
ካናዳ ፕሮሰስ
#teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia # ካናዳ # ካናዳ የስራ ቪዛ # ካናዳ ፕሮሰስ # ካናዳ ለመሄድ how to make money online by typing words , how to make money online by typing words , how to make money online by typing , how to make money by typing words , how to make money online , earn money online earn money online , make money online , how to make money online
#makemoneyonline #chatgpt #Passivelncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai
#upwork #upworkethiopia # } HN
upwork ethiopia | How to earn money online | money | freelance | make money | online | upworkethiopia | ገንዘብ | ኦላይን | ኦንላይን
#channel_idea #make_money_online
#online_money , e commerce amazon , e commerce website

Кино

Опубликовано:

 

16 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@hanasolomon2765
@hanasolomon2765 13 дней назад
ጫልቱ ግን ንግግሯ የተማረ ሳይሆን የተማረረ ሰው አልሸነፍ ብሎ የሚከራከር ስሜት ነው ያለው፣ "አንዳንዴ የቀለም ሰዎች ከቀለም ጋር ብቻ ነው መግባባት የሚችሉት" ለሀብቱ ብላ ነው እምነቷን እስከመቀየር ያደረሳት፣ ቀድማ ይህ ቀን እንደሚመጣ አስባበት ነበር፣ መማሯ ለዚህ ጠቅሟታል።
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 10 дней назад
😂😂😂😂
@meazafenta6600
@meazafenta6600 12 дней назад
ጫልቱ ከምር በጣም ተጨማለቅሽ ካልፈለገ አልፈለገም መንሱር መብቱ ነው እንዴ ''በሰው ቁላ ድርቅ ብላ'' ብሏል አማራ ' ምነው እናንተ ደግሞ ዶክተር ዶክተር እያለችሁ ሰቀላችኋት አሁን ማን ያውራት አስጠላብሽ በእግዚአብሔር ጥፊ በፈጠረሽ
@Fano316
@Fano316 8 дней назад
Lol
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 дней назад
ጨምላቃ ብቻ ወንድ አስራ ልትይዝ ነው እንዴ ኣሜሪካ ስለሆች ንግስት መስለች በስባሳ ናት
@user-gs8hv1ie3o
@user-gs8hv1ie3o 12 дней назад
ተጋብቶ መፋታት በመሱር ተጀመረ እንዴ በቃ ተዉት የራሱን ኑሮ ይኑር
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 13 дней назад
አሮጊት ድያስፓራ ማግባት ትርፋ እንደ መንሱር መዋረድ ነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆😄😄😄😄😄😀😀😀😀😄😄😆😆😁😁😁😁
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 13 дней назад
መቼም አትለቀውም! ደሞ አሁን ስለ ንብረት ሰማች። አወይ ጉዱ
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 13 дней назад
ግሞ አንቺ አላረጅሽማ???ከብት።
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 12 дней назад
አሮጊት አደለችም አይክ ነው ያረጀው
@user-zl2to1cu5o
@user-zl2to1cu5o 10 дней назад
Lula sira axesh kaulama ger ateqamacham
@aledwake
@aledwake 8 дней назад
Min aynet Koshasha fucken Bedatam Shintam Koshasha Erkus Ketafi , Sheremuta Kemalam ,Ekekam , feri Bokeboka Sew nh ? Shintam anten Belo Shaleka 😂😂Koshasha Feri anten 1Gebere BE Kumo Tebekegni Yabatirehal Mikniatum Shintam endehonik Yastawukal. Drone Sbrari , Auroplan Aberari kikikiki Min aynet Shintam Sew NH bakih , Minew bagegnih , Beka Ante Enesesa Mehon alebeh , Woyem Koshasha Banda ye Banda Zer nh ! Yetegnaw nh Ante? Anten yewoledech Alamudi endemiadelbew Senga 🐂 Ende Harar Senga 🐂 Ende Jirru Senga 🐂 Sewuneteken adelebeh Ante Shintam Merlot techilaleh OLA ❤bimetabih ? TDF sigerefihis ejihen endet neber yeseteh?
@tsehayalemu53
@tsehayalemu53 13 дней назад
I don’t think so. She’s not more. I don’t think so. She’s not a doctor Mansur Jamal he the best everybody talking about him he don’t care about you guys. Who cares? What are you guys talking about?
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 11 дней назад
@tsehayalemu53-RIP 🪦 😢English 👈🏽
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 13 дней назад
ተጋብቶ መፍታት ብርቅ ሆነዴ ሲጀመር ለምን ስር እዚያው አይደለችም ምነው አይኑ ጨፉኖ ነበር እንዴ ኡኡኡኡኡ ስንት አይናቸው የተክለ 20 አመት ልጃች እያሉ እዬብዳ ቅናታም
@user-oz8yo3xj2n
@user-oz8yo3xj2n 13 дней назад
አግብቶ መፍታት በመንሱር የተጀመረ አደረጋችሁት እኮ በቃ ተውት
@chuna2182
@chuna2182 13 дней назад
እኮ😂😂😂
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 13 дней назад
Ere abezhut
@wintanakidane1239
@wintanakidane1239 12 дней назад
Bedeb anbibiw kuranik
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 11 дней назад
ፍትህ ለጫልቱ
@radicalv2720
@radicalv2720 День назад
ትክክል ዶክተር ናት ያውም ሰርጅን እድሜዎ የጫልቱ 33 የሆነች ናት እሷ ያለችበት ከሮላይና ነው ዘመዴ የሚኖረው ያቃታል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 13 дней назад
talkative people shame on you mensur and chaltu theywere marrage and they are not agree they devorced . all youtubers always talk talk please try to stop this topic
@RihanaHassen-lh5em
@RihanaHassen-lh5em 11 дней назад
የምንልጂናት. ትልቅሴትዮናት ምን ሆናችሁ ነው በጣም ትልቅ ሰው ናት ለምትጠየቀው ጥያቄ. እርሶ መመለስ ትችላለች
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 13 дней назад
ገገማ ጫልቱ ናት እንጂ ዶክተር ኣይደለችም ኣሜሪካ መኖር ምንም ትርጉም የለዉም የኢትዮጵያ መሃይም ይሻላችኋል
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
አሁን ሰልመሻል አልሰለምሽም ??
@imagoat5710
@imagoat5710 13 дней назад
I like that 😅
@user-fw5pm6mm9s
@user-fw5pm6mm9s 12 дней назад
መስለም እንደዚህ ነው እንዴ
@ferekonjo6922
@ferekonjo6922 12 дней назад
ወይኔ እዬዳብ የምትባለው በስማም
@Sisay-mw6eb
@Sisay-mw6eb 13 дней назад
ወይኔ አዳብ በቅናት ሊያብድ ነዉ በቃ አግባት
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 13 дней назад
Eneme endeza new
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 11 дней назад
ስጋቸውን መብላት? ምን ማለት ነው?
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 13 дней назад
በእስላም ፈትቼሻለሁ ካለ ፈቶዋታል። እርስዋ ግን የፍቺ ወረቀት ካላየች መፈታትዋን ማረጋገጥ አትችልም ለምን?ምክንያቱም የእርስዋ ሀይማኖት የፍቺዋን ወረቀት ይስጣት ስለሚል ነው። ስለዚህ ጫልቱ ወረቀት ትፈልጋለች።
@peacelove4778
@peacelove4778 12 дней назад
ጫልቱ እኮ እስላም አይደለሁም ብላለች ስለዚህ ፍቺው ታንሳ በግድ ሚስት ልሁን እኮ ነው የጫልቱ ችግር
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 12 дней назад
ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 13 дней назад
ፒፒ ይህ ይመለከታችሃል ወይ?
@danielgebremariam
@danielgebremariam 10 дней назад
በአለም ላይ ለ social media ትርፍ ጊዜ ያላት ዶክተር
@Fano316
@Fano316 8 дней назад
Fake Dr
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 11 дней назад
ሉላ እስላም ስለሆነ አንድ ምስኪን ላይ መቀለድ አለበት? ወንጀለኛ ነሽ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 11 дней назад
ሉላ የኦሮሞ ሙስሊም ኤሬቻን ማክበር ይችላል?
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 13 дней назад
ትክክል ነው እስዋናት ጥብቅ ያለችው ምን ጉድ ናት
@fayzaredela9741
@fayzaredela9741 13 дней назад
አረ ምኗ ገገማ ናት በቃ አገባ ፈታ ምን ትፈልጋላቹ ?
@DawudUsman-ck7ki
@DawudUsman-ck7ki 7 дней назад
እሷኮ እሱን ነጭ አርጋ ሌላ እንዳያገባ ማቆርፈዷነበር ዪቺ ሩዋንዳ የሆነች ሴት😅😅
@zebujemal5469
@zebujemal5469 12 дней назад
የፍች ኢዳ 3 ወር አይደል እንዴ popular ለምንደን ነው 4 ወር የሚለው ? ሲቀጥል ልታሳስረው ስትል ስለሸሸቭእንዴት ጥሏት ሄደ ይባላል ???
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 13 дней назад
ወይ ዘንድሮ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 11 дней назад
መንሱርን አታስቸግሩት ሰርተፊኬትም የለውም
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 9 дней назад
እስልምናን ሳላውቅ እስላም ስዎችን ባውቅ ኖሮ አልስልምም ነበር ያለው ስውዬ ትክክል ነው።
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 дней назад
እርጉዝ አትሆንም ምክንያቱም መንሱር ስራ ሆና ትቷት ሲኤደ ሌላ እስቴት ከስራ ወደ ቤቷ ስትመጣ የተነገራችውን መልሳችሁ ስሙት
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 13 дней назад
ሴቶቹ ሙስሊምች በቅናት የተንገበገቡት ወንዶቻችን ሌላ ሴት ካገቡ እኛ እድል የለንም ብላችሁ ስላሠባችሁ ነው ።ቅናተኞች። ተብታቦች።
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 12 дней назад
አስወጥቸዋል ወቶዋል 😅😅😅እረ ተይ ጫልቱ ተይ የባይደል ልጅ ነኝ አልሽ
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 13 дней назад
የስ እስልምና ወንድ የወደደውን እስላም ባትሆንም ማግባት ይችላል። ሴት ሙስሊም ናት የማትችለው። ሙስሊሞቹ ሴቶች ቅናትና ወንዶቻችንን እንጠብቅ የሚል ፍላጎት ነው ያላቸው። ሲጀምር ሙስሊም ናት ክርስቲያን ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ?ምን አገባችሁ የፈለገውን ቢያገባ?
@peacelove4778
@peacelove4778 12 дней назад
እረ እንካንም ክርሲቲያን አልሆነች ይቺ አታምር ወይ አታፍር
@aledwake
@aledwake 8 дней назад
Eco, Muslim Wond Christian kaGebu Egnan man Yasgebahal.neger nw😂😂😂😂😂
@liliabera
@liliabera 13 дней назад
omg he is not her husband in the USA she said
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 12 дней назад
ፖፖ ላራ ብሎ ስም ሂድና እራ ምን ይመስላል በእስልምናላይ በራሱ ሊፈርድ ዘመዷ ነው ወይ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ነው next ቪዛ እንዲላክልኝ እያለ
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 11 дней назад
መማር እንዲ ነው እንዴ የሆነች ልጋጋም ።እዮዳም የተባልክ ቆዳ ደና አንዳይነት ሰው ተገናኛችሁ ንግግር እንኳን አይጥም
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 12 дней назад
Thank you so much interview man. Very kind. Well done. God bless you your family you yourself. I love you so much guys.🇬🇧🇲🇱🙏🙏🙏
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 8 дней назад
ወንድም ድግሪ / ዶክትሬት ሕይወት አይሆንም ከሰው ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን የምንማረው ከ እውነት ቃል ብቻ ነዉ ::
@hayathayati9014
@hayathayati9014 13 дней назад
ጫልቱ አንቺይ አሜሪካ ነው የምኖረው ስትይ ከሙስሊሙም ከክርስቲያኖችም እጥላቸው እስኪቆዎረጥ አዳሜ ይከራከራል የኢትዮ ና በውጪው አለም የሚኖሩ እህቶቻችን ሲሰቃዮ ማን ተከራከረ ያለው ማማሩ ነው ወይ መንሱር የሽቶህን እና የሀብትህን ብዛት ለማወቅ ስንቸኩል የሚስቶችህን ብዛት ይዘው ከች አሉ ብን 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
ጫልቱ ቅሬት አካል አለ ??? ተመርመሪ
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 11 дней назад
ባባ አሪፍ ነዉ ወድጀዋለሁ❤ የመከርካትን የጠየካትን
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 7 дней назад
ጫጫታሞች ናቸው ! ሥነ ሥርዓት ጠብቁ የሚገርመው የዶ/ር ጫልቱ እንዲህ አይነት ውጥንቅጥ መግባት ነው ፣ ምን ፍለጋ ይሆን ?
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 7 дней назад
እሄንሰውየ መደበርያ አረጋችሁት
@sunset3977
@sunset3977 11 дней назад
ይሄ መልስ ለኢድሞንድ ለተባልከው ሲሆን እኔ እስልምናን ስቀበል ባለቤቴን በመጀመርያ ወድጄው ነው ያገባውት ስለእስልምና ምንም አይነት ነገር አላቅም ነበር ከዛም አብሮ ከመኖር እየዋለ ሲያድር ነው እየተገነዘብኩ እያወኩ የመጣውት እና እስልምና ባንድጀምበር ወይም ባንድ ሳምንት በቀላሉ ማወቅ ያዳግታል እና ለጫልቱ ካቀረብከው ጥያቅ አንፃር ነው ቴንኪው
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 9 дней назад
አረ በአላህ ኑሮዉን ይኑርበት በቃ ተዉት መንሱር መንሱር ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እንዴ😂 ጫልቱ አንዴ ከጅሽ ወቷል መንሱርን የመሰለ ስማርት ሰዉ መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@Fano316
@Fano316 8 дней назад
ወይ ግዜ ሲበዛ ብዙ ያጃጅላል አሁን የሁለት ሰዎች ነግር እንደዚ ይመዘዛል ክክክክክክ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 9 дней назад
አረ አትሳሳቱ ልኬፈል ብትልም በሙስሊም ከመህር ሌላ ምንም አትካፈልም ።ደሞ መጠበቅ ያለባት 3 ወር ብቻ ነው አራት ወር አትበል ። ሰውየው ፈትቻለሁ ካለ መፍታት መብቱ ነው ።ማንም ሊያስገድደው አይችልም ። እዚህ ላይ ያላችሁ ግን አብዛኛችሁት ስለእስልምና ብዙ ኘገር አታውቁም ። መንሱር ሊያገባ ነበር ብላችሁ የምትጮሁትም ምንም ችግር የለም 3 ማግባትም ይችላል ።
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 13 дней назад
የት አባታችሁ ።ዋጋቸውን ሠጣችሁ የራሳችሁ ሙስሊም። እሰይ ደንቆሮ ወገንተኛ ሁላ። ሴቶቹ ሙስሊምች ደደቦችና የትዳር ጥቅማቸውን ለማስከበር በጣም የሚጥሩ ግብዞች ናቸው። በተለይ ያቺ ድምጸ ወፍራምዋ በጣም የምታስጠላ ባለጌ አቃላጭ ናት።
@ShiferawGaroma-sg7my
@ShiferawGaroma-sg7my 12 дней назад
ፈረንጅ ላገባ ነው ብላ አልነበረም እንዴ? እሱም ከዳት? ከሆነ ዘንድሮ የፍቺ ዛር ቆሞላታል ማለት ነው::
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 9 дней назад
ፈረንጁንማ አግብታዋለች እኮ። ፊርማ ምናምን ስለማያስፈልግ አብራው ተቀምጣ ይሆናል ። ።አሁን ግን እልህ ይዟት ነው ።መንሱርን ለማብሸቅ ነው ።በቀደም ደሞ ታርቀናል አሁን ከመጣልኝ በርም አልቆልፍበትም ፖሊስም አልጠራበትም ስትል ሰምተናታል ።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 12 дней назад
AND NEFS NETEKU BLO NEW OSTAZ YE TEBALEW YE CHRSTOS TEQAWAMI BE BLTET MESELEW ENDE ?
@user-vs4bl6ws8e
@user-vs4bl6ws8e 6 дней назад
Two days a go I find out I called the hospital she’s not dr she’s surgical tech
@Emuhanantub
@Emuhanantub 12 дней назад
እዩዳብ የሚባል ሰው ከጠበዳችሁ አፈርድሟ በላችሁ ምን አይነት ሰው ነው ይሄ እዩዳብ ስራ የለውም ቱ የሰውን አይብ እየፈለፈለ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 13 дней назад
እሷ የፈለገችው ከሷጋ ሲመላለስ ከዚህ አሜሪካ እንዲሔድና እንዲሰጣት ምናምን ውጣውረዱን ነው የፈለገችው
@rebka5068
@rebka5068 9 дней назад
ምንድ ነው እና ስዎች ስራ የላችሁም የዝህን ስውዬ ብተውት እኛ ምን አገባን እረ ምን አገባን ተውት ይህን ስው
@africanwomen916
@africanwomen916 7 дней назад
ምንድነው፡ የምትንበጫረቁት፡፡ ተውት፡፡በቃ ተፋተ፡፡ለምንድነው ፡የማትተውት፡፡ ካንቺ ፡ከተፋታ ሌላ እንዳያገባ ነው፡፡ በቃ ተይው፡፡ ልጁን ማጥፋት ለምትፈልጉ አሳዛኝ፡፡ ኸረ ተው፡፡ ልጅቷን እሳት ውስጥ፡ አትክተቷት፡፡ በሰላም አለያዩዋቸው፡፡
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
ኧረ ልኮን ትወቅ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 дней назад
ጫልቱ እውነትም ጫልቱ 😅😅😅😅
@Mese-un1kt
@Mese-un1kt 10 дней назад
ግን ይገርማል ኢትዮጲያዊን እንደዚ አይነት በሚዲያ የሰዉን እንደዚህ የወረዳችሁ እራሳችሁን አስተካክሉ በተለይ እዮዳብ የዝንብ ወተት ነህ እረፈ
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 12 дней назад
ግን አገራችን በሼርያ አይገዛም
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 11 дней назад
መንሱር እንዲህ አስቆብሽማ አንለቀውም
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
ጨልቱን ጠይቁልኝ እምነትሽ ምድነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад
ጴንጤ ቆንጤ ይህ ፎቶ ግን የእሳነው የአያታ ወንድሞቼ ጫልቱ ማለት ምን ማለት ነው የዶሮ ጫጩት ነው ወይሰ ደን😅😅😅😅
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 9 дней назад
የሉላ ስነስርአትና እርጋታን አገላለጵን ሳላደንቅ አላልፍም
@ethioeri1550
@ethioeri1550 13 дней назад
Wey chaltu setgermi endet doctor endehonsh alawkem
@aledwake
@aledwake 8 дней назад
Chaltu is brave woman , she fight wirh the herd ( against the group) for her right. Chltu do not kneeldown as a scholars
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 11 дней назад
ሉላ የምትባይ ኮተት ምንትመስላለች ከእርስሺ ዉጭ ነዉየምትቀባጥሪዉ ኮተት
@user-jg8ir7us6n
@user-jg8ir7us6n 9 дней назад
😂😂😂😂
@nadiy387
@nadiy387 10 дней назад
አይይይ ጫልቱ በጣም እንደተጎዳሽ ታስታዉቂያለሽ ሚድያ ላይ መለፉለፉ ይቅርብሽ እነሱ ቢዝነስ እየሰሩ ያሳብዱሻል ከሚድያ ራቅ ብለሽ ራስሽን አዳምጭ
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 13 дней назад
እስላም ትሁኛለሺ🤭
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 9 дней назад
ምን አይነት ስራ ፈቶች ናችሁ ምናገባቹ በሰው ህይወት
@hayatyimam2848
@hayatyimam2848 12 дней назад
popolar yemiluk kmensure gar yaliken chegir kesugare michers nwe inje kenzihe gar gebtahe machafer men yilutal asafare nihe
@atsedalmew
@atsedalmew 10 дней назад
ምንድነዉ አስሬ አሜሪካ አሜሪካ ምትይዉ በቃ አምልጦሻል አለቀ
@Nunsh08
@Nunsh08 12 дней назад
Sasbew sasbew mensur merot ke eslmna mweta ymeslegnal ere twu besw personal heywet atgbu
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 8 дней назад
ሙሰሊም አይዋ ሸም በዚህ ምድር ላይ የማይዋሸ human የለም ሌላው እኔ ሱዳን ነበርኩ ሸህ ተብሎ ነጭ ልብሰ ለብሶ በዝሙት ሴታ ሳትወድ ነው የሚገናኘው
@HanaChiko-kf5pz
@HanaChiko-kf5pz 12 дней назад
ተባረክ ትክክል
@AdemsunkamoJoffe-ys6mh
@AdemsunkamoJoffe-ys6mh 12 дней назад
Techi ewunatim mamruwa hula yataratral min yakorokorach arogit nachi arfa atkmatm enda matraba arogit sira fata
@yetbarek63
@yetbarek63 9 дней назад
ምንድን ነው ለአንድ ሰው ይህን ያህል ጫጫታ።
@kebedeagawi7072
@kebedeagawi7072 8 дней назад
Edmond Kenezih mehayib gar mekeraker yelebihim. Chalitu Gira yegebat nech. Eyobidar awuko nw meyamatawu .
@sintayehuzewdu7359
@sintayehuzewdu7359 9 дней назад
እናንተ ስለ አንድ ሰው ስፈተፍቱ ኑሮ በሕዝብ ላይ እሪ እያለ ነው ምናለ ሰውን ሊጠቅም የሚችል ሃሳብ ብታመጡ ለነገሩ ግራ የገባቹሁ የራሳቹሁ አሮባቹ የሰው ታማስላላችሁ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 9 дней назад
ለአንድ ሽለፈታም ወንድ ስው የከበረ ሃይማኖቱን ይቀይራል? በጣም ታሳፍሪያለሽ።
@DawudUsman-ck7ki
@DawudUsman-ck7ki 7 дней назад
አሜሪካ ኧኧኧኧኧ ነኝ ትላለችንዴ አሜሪካኮ የ አፍሪካዊያን ላብንጂ ሌላ አዪደለችም በጣም ተነፋሽኮ አሮጊት😠
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 дней назад
ምንድነው እማይረባ ነገር ይዛችሁ እምታራግቡት???? ምን አለ ስራ ብትሰሩ ሀገራችሁ ብዙ ነገር መደረግ ያለበት ነገር እለ ወሬኞች!!
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 12 дней назад
YE WERE GUGUT ALASWERAT ALACHU
@Fjfjjjk
@Fjfjjjk 12 дней назад
ሀገራችንስንትችግርአለባትእናንተግንስለአንድግለሰብተጨንቃችሁእዚዉስጥሀይማኖትአታስገቡ
@Fjfjjjk
@Fjfjjjk 12 дней назад
እናንተግንየሴትኡስታዝተብዬዎየችግንእስልምናንእያሰደባችሁነዉተዉየሚልሰዉነዉያጣችሁት
@melakudesta6523
@melakudesta6523 11 дней назад
እውነት ይህች ሰው የተማረች ነች
@showethio7583
@showethio7583 8 дней назад
ኦኦ በዶላር ሊከራክርሽ ንው ውይ ምላስ።
@lalaside9094
@lalaside9094 11 дней назад
ሰውዬው ለገንዘብ ብሎ ነው የሚለፈልፈው ሶስት ሳምንት ጋብቻ ንብረት ትካፈላለች ይላል እንዴ 😂
@fanalulu8518
@fanalulu8518 13 дней назад
Wow, Papa Lara is a good job
@seidamarouf9027
@seidamarouf9027 9 дней назад
የናንተ ትዳር እስልምና አይ ወክልም
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
ጫልቱ አይልም ከቁረሀን ነው ያየሽው
@user-lp9fz3ni9k
@user-lp9fz3ni9k 10 дней назад
Ena men yetabase sera yelachum sera fata hula
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 13 дней назад
ወሬ አበዛች
@khadijahussne9416
@khadijahussne9416 11 дней назад
ፖፖላሬ ምንም የእስልምና ሃይማኖት እውቀት የለውም በጣም እየዘባረቀ ነው ያለው የተናገረውን ነገር በሙሉ ከሸሪያ አንፃር ምን ምን እየተሳሳተ ያለውን ይይ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 12 дней назад
ግን እኮ ጫልቱ ሰልማለች እግዚያብሔር ስትል ወደ ክርስትና ተመለሰች ማለት ነው ጥያቄ ነው
@Tsss646
@Tsss646 8 дней назад
ፖፖ ለአሬ 😂😂😂ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ:: እውነትም ፖፖ ነህ! እኔ ብቻ ላውራ ስለህግ ምንም አታውቅም! ማን እንደአሜሪካ ስም በማጥፋት የሚጥይቅ! እ? ኢትዮጵያ ህግ አለ????
@kebedeagawi7072
@kebedeagawi7072 8 дней назад
Edmond .... Ytemare yigidelegn yilal Yager sewu? Endatiteyek kelekalewat...
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 дней назад
ወይኔ፣ሠውየው፣ያማዋል፣ንብረትተካፈይ፣እያለነው፣እሚወራው፣የመንሱር፣ሀብት፣ቅናት፣አለበት፣በስምንት፣ቀን፣ውርስ፣እረ፣ተው፣አላህን፣ፍራ፣
@user-mg1kr4rh1f
@user-mg1kr4rh1f 13 дней назад
wendm esua eko lela lageba new alech edawan satchers
@astergebresillasie9803
@astergebresillasie9803 9 дней назад
ሙሰሊም 3 ያገባ የለም እንዴ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 9 дней назад
She so right , there is no law in Ethiopia...
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 8 дней назад
ጭልቱ dr እአይደለችም;;
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 2,4 млн
How መንሱር ጀማል #tiktok #new #buisness
58:59
Выгнал училку 😂 #shorts
0:59
Просмотров 3 млн