Тёмный
No video :(

ከልጁ ጋር የተለያያችሁት ለጊዜው እንደሆነና አብሮሽ መቀጠል እንደሚፈልግ የምታውቂባቸው መንገዶች | yemefthebet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

መለያየታችሁ ጊዜያዊ እንደሆነ
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 месяца назад
ሳያስብ ወስኖ የሔደን ሰዉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ብሎ ከነመፈጠሩ መርሳት እንጅ መጣ ቀረ ብሎ በማሰብ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም👉የግሌ አመለካከት ነዉ
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
እውነት ነው ጥርግ ይበል
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 2 месяца назад
Yes✅✅
@seada12a28
@seada12a28 Месяц назад
ሳህ❤
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
ከሄደ ሄደ ነው ቀረሁበት እጅ ቀረብኝ አልልም ይቅርታ ብሎ ቢመጣ አልቀበለውም እንኳን እሱን በዙሪያው ያሉ ሰዎች ጓደኞቹን ማግኘት አልፈልግም ሂወት የምትሰጥህ አንድ እድል ነው ሴትም ልጅ እንደዛው
@momiytube2277
@momiytube2277 2 месяца назад
እናመሠግናለን የመጀመሪያውና የመጨረሻውን point ያረጋል እኔ ግን ቆርጫለሁ በቃ✋
@r-bf4sm
@r-bf4sm 2 месяца назад
የዘርዘርካቸው ሁሉም አሉበት የልጅ አባት ግን በአንተ ትምህርት ያየሁት ለውጥ ነው ስለምወደው ጨክኜ ተውኩት በዛው ቢቀርም ምንም ችግር የለብኝም ከመጣም እቀበለዋለሁ ብቻ ይስተካከልልኝ እንጅ ! አንተንም አመሰግናለሁ በጣም በርታ
@yemefthebet
@yemefthebet 23 дня назад
🙏♥♥
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 2 месяца назад
ከሄደ ቀረበት እንጂ እኔ ምን ምአይጎደልብኝም 🤚🥰
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤😘😘👍👍👌👌
@buzetube8387
@buzetube8387 2 месяца назад
እኛም እናመሰግናለን!በርታልን ወንድማችን❤
@user-rs8oh1zk7s
@user-rs8oh1zk7s 2 месяца назад
ማካሪያችን በርታልን
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
እናመሠግናለንወንድማችን❤❤❤
@AlamHussain-z5g
@AlamHussain-z5g 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@ormooapss442
@ormooapss442 2 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 2 месяца назад
ምንም ነገር ሳያብራራ ዝም ማለትሳ ላግሽ ብቻ እሚል ቃላቶች ብቻ ስደት ነኝ ግን???
@SebleMohammed-fi4ch
@SebleMohammed-fi4ch 2 месяца назад
ሰላም ወንድማችን እንደት ነህ የምታስተላልፋቸው መልክቶች በጣም የሚመቹ ናቸው
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 2 месяца назад
ላግኝኝሽ ብቻ
@SebleMohammed-fi4ch
@SebleMohammed-fi4ch 2 месяца назад
እና የትዳር ምርጫ መስፈርት ማድረግ ያሉብንን ነገሮች ቪድዮ ስራልን።
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 2 месяца назад
ድንና አህላቅ ነውበሸሪአ ተቀምጦልተማሪከሸሪኣ ከካፊ ትምህርት አትውሰጅ ለትዳርብለሽ
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
@ትግስት955
@ትግስት955 2 месяца назад
እናመሰግናለን እኔ ዘግቶኝ ቆይቶ ከአራት ቡሀላ ዛሬ ግን እያለቀሰ አወራኝ እኔ ግን ምንም የለም አራት ወሩን በሴኔት ስቃይ እንዳሳለፍኩኝ እኔ ነኝ የማውቀው ራሴን ጠልቼ ሰውን ጠልቼ ነበር ግን አሁን የሚያወራኝ ልጅ አለ እስኪ ምን ላድርግ
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 2 месяца назад
❤❤❤❤
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 2 месяца назад
Unet nw betikkl nw yegeletskew wondime tebarekilgn rejim idme yisxi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mc1nn3nh5i
@user-mc1nn3nh5i 2 месяца назад
hulu yalkachew melktochi aychbtalw
@user-mc1nn3nh5i
@user-mc1nn3nh5i 2 месяца назад
Berta wendma buzu eytmarni nw tolo tolo video serahlni subscribe adrgui😊
@gafat
@gafat 2 месяца назад
እኔምልህ እስኪ ደግሞ የድሮ ኤክሳቸው ጋር ተመልሰው መንጠልጠል ስለሚፈልጉ ሴቶች የሆነ ነገር በልልን 🤭 አብሯት በነበረ ሰአት አያያዝ ያላወቀች ሴት ከዛ ደግሞ ላጤ ሆኖም ያልቆጫት እኔን ለትዳር ሲያጭ ደሟ የፈላበት ምክንያት አልገለጥ ብሎኛል🤔 ኧረ እነዚህን ሴቶች መላ በልልን እኔማ ድራማ እያየሁ ሁሉ ይመስለኛል 😂😂😂
@AlamHussain-z5g
@AlamHussain-z5g 7 дней назад
❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤
@user-pd6bf1pn4x
@user-pd6bf1pn4x 2 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍✅✅
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
❤❤❤
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 2 месяца назад
❤❤❤❤
@haytwaloyehaytwaloye9574
@haytwaloyehaytwaloye9574 2 месяца назад
❤❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 2 месяца назад
❤❤❤
Далее
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20