Тёмный

ከሕይወት ሰበዝ ላይ! ቤይሩት ከአሰሪዬ ጋር ስጣላ እራሴን ከፎቅ ላይ ወረወርኩ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

12 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 498   
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 года назад
ትክክለኛ አባባል ነው ሀገር ውስጥ መስራት ሀጥያት ነው መስረቅ ግን ፅድቅ ነው ያልሽው በሚገባ ያስማማል
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@godisgood684
@godisgood684 2 года назад
ቤሩት ዉስጥ ሁለት አይነት ሰው አለ አንደኛ ጡሩ የሆኑ ሰዉች አሉ 😊 ሁለተኛ በጣም መጥፎ የሆኑት :::ከእንሱ እግዚአብሔር እስኩውን የጠበቀኝ ይመስገን 🙌
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@selamkidane4655
@selamkidane4655 2 года назад
ቤሩት ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ የሰው ጥሩም መጥፎም አለ መልካሙን ያጋጥመን
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 2 года назад
ስደት ላይ ያለውን ስቃይ እኛ ውስጡ ያለን ነን የምናውቀው እናቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 года назад
ቤሩት ስሙን ራሱ እፈራዋለሁ ብዙዎቹን የሚያስቃይ ሀገር ነው በዛ ላይ ገንዘቡ አይጠቅምም😢
@madicharbel9462
@madicharbel9462 2 года назад
የመቤታችን ሀገር ስለሆነ እላይሽ ላይ ያለዉ አጋናንት ነዉ የሚያስፈራራሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
@Madi: ሰይጣን አለብሽ መሰለኝ:: ሰው ያላሰበውን አትቀባጥሪ:: እኔ አሁን ሳኢዲአረብያን እፈራለው:: በቃ ከፈራሁ ፈራሁ ነው ከምሰማው ተነስቼ::
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
ቤሩት ምንም የሚያስፈራ ነገር የለውም የሚገርምሽ የቅዱሳን አገር ነው ሀ ብለሽ ሰሰጀምሪ አሪሳ ማሪያም እመቤታችን የተወለደችበት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አረ ቡዙ አለ እሁድ እሁድ የኢትዮጵያን ቤተ ክርሰሰትያን መሄድ ባችይ እነሱ ቤተ ክርስትያን ትሄጃለሽ ቤሩት በጣም ልዩ አገር ናት
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 года назад
ያው ነው አረብ ሀገር ያው አረብ ሀገር ነው ቤሩት ሆነ ሳውዲ ክፍ ሀገሮች ናቸው የእመቤቴ ሀገር ምናምን አትበሉ የፅድቅ ሀገር አረጋችሁት ቢሆን ኖሮ ሰውን ባላሰቃዬ የቅዱስ ሀገር የተባለችው ኢትዮጵያ እንኳን የጨካኞች መፍለቂያ ሆናለች
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
@@mekdiesk5867 እህቴ እኔ ቤሩት አልተሰቃየውም አምላክ ይመስገኝ
@hannaGtube
@hannaGtube 2 года назад
እድለኛ ነሽ እህቴ በህይወት መምጣትሽ ደግሞም ምርጥ እናት አለሽ ለድህነት እጃቸውን ያልሰጡ ጀግና አንቺም በሀገርሽ ሰርቶለመለወጥ ጥረሽ ነበር አለሆን ብሎሽ ነው ስደትን የመረጥሽው ከዚህ በኋላም ሰርተሽ ትለወጫለሽ እግዚአብሄር ይርዳሽና በሀገርሽ ሰርተሽ እናትሽን ከድካም አሳርፊያቸው የድንግል ማርያም ልጅ ቤታችሁን ኑሮዋችሁን በበረከት ይሙላው ታሪክን ቀያሪው አምላክ ታሪካችሁን ለውጦ በድጋሚ በደስታ ለማየት ያብቃን
@hanatesfaye3603
@hanatesfaye3603 2 года назад
,,አሜንንንንን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
አለመታደል ሆኖ ነው እንጂ ቤሩት ብዙ አመት ቆይቼቀታለሁ እንዳገሬ የምወዳት አገር ነች
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ሁሉም የተጻፈለትን ያገኛል: ዱባይ ነይ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
@@islamispeaceforme4636 ኸረ ዱባይ ነኝ እዚም ምርጥ ሰዎች ገጠሙኝ ተመስገን
@seniethio5523
@seniethio5523 2 года назад
እኔም ልክ እዳገሬ ነዉ ማያት ቤሩትን
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 2 года назад
ሣሀ በትክክል ነፆነት ያላት ሀገር በይሩት ነት
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 года назад
ያው እንደሚያጋጥምሽ ሰው ይወሰናል
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 года назад
በአጠቃላ ሰሄድ ትንሽ ትበል እንጂ ወሬዋ ሁሉ ሰለሰውዬው ነው እንደነዚ አይነት ሴቶች ናቸው ከሴትዩዋ ጋር ማይስማሙት
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 года назад
እንኳን በደህና መጣሽ ግን እኛ አረብ ሀገር የምንሰራ ሰዎች ጥሩቤት ገጥምን በሰላም በፍቅር ሰርተን የቆየነውን አመት ቆይተን ወደ ሀገራችን መመለሳችን ትልቅ ፀጋ ነው ነገር ግን እነሱ ወደዱን ይወዱኛል ወደ ሀገራችን ቤተሰብ ለመጠየቅ እንህድ ስንላቸው ደስስ አይላቸውም ይከፋችዋል ስለምወዱን ነው እያልን እራሳችን አናጃጅል ለምን አትሉም እነሱ እኛን ቢወዱን ሄደን ቤተሰቦቻችን አይተን ጠይቀን ናፍቆታችንን ተወተን እንድንመጣ ይፈቅዱልን ነበር እንጂ ዚምምምምምም ብሎ ለባርነት ብቻቻቻቻ ሰውን መውደድ ይወደኛል የምል ሀሳብ ተገቢ አይደለም ሌላው እነሱ እውነት እኛን ልክ እንዳሉትም እንደልጆቻቸዉ ቢወዱን አግብተን ወልደን ዘር እንዲኖረን ይመኙልን ነበር ነገር ግን ያንን አይመኙልንም ታመን እንኳን መስራት ባንችል ወደሀገራችን ነው የሚልኩን ይሄን አስተውላችኋል ካረጀን ሁሉ ነገር እንደ አቦ ሸማኔ ጥሎን ከበረረ በኋላ ቅራቂንቧችንን ሰብስበን ወደሀገራችን ብንመለስ ለኛ የምተርፈን ፀፀት ብቻ ነው ካጋር ብዙ አመት ለፍታለች ብሎ አንዲ ክፍል ቤት ያወርሳሉ????????
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
በትክክል ማር እውነት የልቤን ተናገርሽ ዉይ ካላት አጣሁልሽ እሽ ሁሉም ያልሽው እውነት ነው
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
betam tikikile eweneti bileshale yibelagn legna eneuma bibirachiwe liki mew yimeyasebun egizeabiher gin ayitiwenem
@user-rd8lm5db7v
@user-rd8lm5db7v 2 года назад
ትክክል
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 года назад
እውነትነው ልክ ብለሻል እስካለን ድረስ ሰርተን በሰላም መለያየትነው የሚጠቅመው
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 года назад
በትክክል ማማዬ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Год назад
ቤሩት የምትወደድ የእመቤታችን የትውልድ ሀገር ነች ሰወቹ በእርግጥ ጥሩም እንዳለ መጥፎም አለ ብቻ ወንዶቻቸው ጥሩወች ናቸው ሴቶቹ መርዞች ከአስንት አንድ መልካም የሚገኘው ብቻ ቤሩትን እንደ ሁለተኛ ሀገሬ ነው ምቆጥራት በጣም እወዳታለው ኢኮኖሚዋ እንደዚህ ወርዶ በማየቴ ባዝንም እንኳን መሱት እኛም የተሰደድነው ሀገር ቤተሰብ ሣይኖረን ሣይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው አሁን ታድያ በሰፈሩት ተሰፍረው እነሱም ለሥራ በየ አፍሪካ በተለያዬ ሀገሮች እየተሰደድ ነው እንኳን ቀመሱት!!!!
@sarahana7929
@sarahana7929 2 года назад
ከእኛ በላይ መጥፎ የለም እነሱ አሁን ተናግረው አሁን እሚረሱ ናቸው እኛ አንድ ነገር ይዘን ስናብሰለስል የምንኖረው ፋይል እየመዘዝን እያወጣን እነሱ በጣም መልካም ናቸው በእውነት እንኳን በሰላም ለሃገርሽ አበቃሽ
@helenbergu795
@helenbergu795 2 года назад
Danaze meneme terou adaloume melasachaw wagaba yesabral serachaw endaaz
@israeldaoud8228
@israeldaoud8228 2 года назад
Awo betame Ethiopian bizu chiger albin ylijitwa nigergerwa esraw ysikenal safdabetalch
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
አረ መዳሟ ጥሩ ናት ሰውየው ላይ ጆፍ ብላ ነው ማርያምን በባልና ሚስት መሃል እየገባች አናደደችኝ ምናም አረብ ስለሆነች እንጂ የሃበሻ ሴት ብትሆን ትገደይ ነበር ደሞ ብዙ ውሸት ትቀላቅላለች ማርያምን
@amiramouhamad6226
@amiramouhamad6226 2 года назад
@@abdullahsaleh2305 በምን፣አወቃችሁ፣ውሸት፣መሆኑን፣አልገባኝም።ወላ
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
ሴትየዋን ደብድባ ተመልሳ መግባቷ ትንሽ ለማመን ይከብዳል 🤔
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 года назад
ቤሩት ባለውለታየ ናት 8 አመት ሰርቸባት አለው በጣም በጣም መልካም አሰሪወች ነበሩኝ እድል ነው መልካም ሰወችም አሉ እኔ ተቀይሬባት አለው ይቅርታ አድርጊልኝ እና ካሰሪሽ ጋር ግንኙነት አለሽ እዴት አልጋ ይለያሉ የቤሩት ማዳም ደግሞ ከባላቸው ጋር የሆነ ነገር ካዩ ነው በጣም ሚቀየሩት እጂ የዚን ታክል ማዳምሽን ደብድበሽ እሱ እስኪመጣ እዴት ትጠብቂያለሽ ሚስቱን ደብድበሽ በምን ድፍረትሽ እዴ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 года назад
ትክክል ብለሻል ሚስቱን ደብድባ ተመልሶ መግባት ይሄ ሌላ ታሪክ አለው የአረብ ወንዶች ልክስክሶች ናቸው አንዳንዶች የኢትዮጵያ ሴቶችም ችግርን ለመቅረፍ ሲሉ ያደርጉታል እና ሚስቶችን በጣም ያስቆጣል
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 года назад
ውሽቷን ነው ማዳምን እንካን ደብደበሻት ብገላምጫት እራሱ 1ቀን ነው አውታ የምታሽቀነጥራት
@TahaTaha-rj3ut
@TahaTaha-rj3ut 2 года назад
ቤሩት ወንዶቹ በጣም ጥሩ ናቸው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
የትም አገር ወንዶቹ ጡሩናቸው ለሰው ያስበሉ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
@@user-ux8qx8xj1z ትክክል እኔ የብራዚል ወዶች ጥሩ ናቸዉ እል ነበር ግን ለኔ ልዩ ናቸዉ ግን የትኛ ዉም ኣገር ላይ ያሉ ወዶች ጥሩናቸ ልክ ነሽ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ነፍስሽን አትርፎ ለአገርሽ ለኜ ምስኪን ታታሪ እናትሽ አበቃሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉ በአገር ያምራል ባይደላም ያልፍል አንድ ቀን ☝️
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
በጣም ነው ተገርሜ ሳዳምጥ የነበረው ጠካራነሽ እህቴ
@bulchabekele1782
@bulchabekele1782 2 года назад
በጣም እያስጠላኝ ሰምቼ የጨረስኩት ቃለ መጠይቅ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 года назад
እኔም ለመሴ ብዬ ነው የሰማውት
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
ወላሂ እኔራሱ ዉሸት ይበዛበታል
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 года назад
ትክክል በብዛት ውሸት ነው የምታወራው ምንም የሚታመን አይደለም
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
እንደዚህ. አትበሉ የናተ ጥሩ ሊሆኑ የሷን ሁኔታ የምታቀው ራሷ ነች
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
እህቶች ተስፋ አትቁሩጡ እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እናም ጠፍቼ ነው ምሰራው ግን ስራ ፈትቼ አንድ ድራሃም አጥቼ ለአራት ወር ሙሉ ተቀምጫለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም ነገ ለላ ቀን ነው
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
አይዞሽ ፈጣር የስራ በሮችን ይክፈትልሽ እህቴ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
@@user-th8gl7kw8q አሜን አሜን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
አይዞሽ የኔ ከርታታ ነገ ሌላ ቀን ነዉ😘😘😘😌
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 года назад
ቤሩት ምርጥ ሀገር ናት ግን አብዛኛዎቹ አሰርዮች ክፉ ናቸው ስሰሪ ዉለሽ ስሰሪ ብታድሪ የሚደክምሽ አይመስላቸውም አይዞሽ እህቴ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
ቤሩት ብቻ አይደለም
@almazteshome8816
@almazteshome8816 2 года назад
እውነት ነው እኔም የለውት ቤሩት ነው በኮንትራት ቤት ነው የለውት
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@enaneymisganaw3181
@enaneymisganaw3181 2 года назад
በጣም ክፉዎች አሉ የተርገሙ ናቸው እኔም እንዴት እደሚለቁን አላውቅም ማዳም በጣም የተርገመች ናት በፅሉት አስቡኝ በሰላም እወጣ ዘንድ
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እመብረሀን አለች
@chebudemaneyawkale7073
@chebudemaneyawkale7073 2 года назад
Enaney beselam lageresh yabkash
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@user-ts5pu1ic8l
@user-ts5pu1ic8l 2 года назад
እምዬ ቤሩትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስወዳትኮ ሀቢብቲ አልቤ
@jerrylovita1361
@jerrylovita1361 2 года назад
Me too l miss birut
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@TBCJ
@TBCJ 2 года назад
😢😢😢🙌🏽እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ❤️🙌🏽
@user-se3nw7hi5c
@user-se3nw7hi5c 2 года назад
አስቴርዬ እንደ እናትዋ ጠንካራ የልጅ አዋቂ ደሞ ትልቅ ሠው ሆነሻል መሲ ምርጥ ሰው ተባረኪ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 года назад
@@mahi141 ቱ አላህ ከችግር ያውጣን ለሰብ ተብሎ ችግር ገና ጉድ ታመጣላቹ
@user-qg7jk5zt1l
@user-qg7jk5zt1l 2 года назад
እኔ ዱባይ ሰርቻለሁ ያሁም ጠፍቼ አሁን ያለሁት ቤሩት ነው የተመቸኝ ሁለተኛ አገሬ ያሁም ኮንትራት ሆኜ እግዚአብሔር ይመስገን i love Beirut❤❤❤
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
እኔም ቤሩት ሁለተኛ ሀገሬ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ኑ ዱባይ የቤሩት እህቶች
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
@@islamispeaceforme4636 ለምን ዱባይ ምን አለ? እህቴ
@sammylemasa1210
@sammylemasa1210 2 года назад
Me too Dubai serchalew altemechegnim berut betam new miwedew
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 2 года назад
ዓዎ በጣም ከባድ ነው ቤሩት እኛ ዉስጥ ያለነዉን እናአዑቃለ ሌላዉ ቀልድ ይመስላቻዉአል
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 года назад
አንቺ ራስሽ ሰለሰውዬው መልካምነት አሰሬ ምታወሪው እንኳን የአርብ ሴት የኛም ሴቶች ባላቸውን ሲቀርቡባቸው አይወድም ፈጣሪ አውጥቶሻል እኔ እኮ ሚገርመኝ ሴትዩዋ መጥፉ ናት ባልየው ጥሩ ነውየምትሉት ነገር ነው ባል ምን ያውቃል ውሎ ውጪ ነው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@yehabeshalij9594
@yehabeshalij9594 2 года назад
እህቴ እንኳን በህይወት ሀገር ገባሽ::
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@hanagabremichael9424
@hanagabremichael9424 2 года назад
እናቱ ምቀኛ የሚባለው ቃላት አይምሮሽ ውስጥ ካለ የትም ሀገር ብትሄጅ ምንም አይሳካልሽ ቤሩትዬ የደሀ ሀገር በጣም እስማርት መሆን ይጠይቃል እኔ 18 አመት ኖሮያለሁ አንች ጭንቀት አትፈልግም አለደመወዛ አመት ሠርቻለሁ አንች ጉዳይሽ ከሰውየው ነው ከሰውየው ጋር ያለሽን መግባባት ከሴትየዋ ጋር ቢሆን መልካም ነበር ደግሞ ከኛ የበለጠ አምላካቸውን ስለሚፈሩ አይወረውሩም ሠውየው ነው የልብ የልብ የሠጠሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@melsamelsa4009
@melsamelsa4009 2 года назад
እድል ነው እንካንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ቤሩት9 አመቴነው ሰወቼ በጣም ጥሩ ናቸው ተመስገን
@hannakenora8647
@hannakenora8647 2 года назад
Eunteshin new ena 11 ameti new andi bate west Egzabher yemesigen
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 2 года назад
Eniam Slanchi Egziabher ymesgen huliam sew yhunulsh Gobzi sera sera Adrgesh wlk bey
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@hannatv
@hannatv 2 года назад
አስቴርየ አብሮ አደገረ ጀግና እናቶች ናቸው ያሳደጉን በመከራ ስላደግን እግዜር ጠብቆ ለሐገርሽ አበቃሽ እኔም 10ወር ቤሩት ሰርቼ በስት ስቃይና መከራ ሐገሬ አፈር በቃው የስደት ማቆምያ መቼ ይሆን ይሔው 14አመቴ ኩየት ነኝ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አይዞሾ
@onelove8524
@onelove8524 2 года назад
14 አመት? ኧረ በቃሽ ወደሀገር ጊቢ😂😂
@hannatv
@hannatv 2 года назад
@@onelove8524 እሺ እገባለው ሰብስክራይብ አድርጊኝና ሐገሬ ገብቼ ልስራ😍😙😙
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@onelove8524
@onelove8524 2 года назад
@@hannatv ይኸው
@hannatv
@hannatv 2 года назад
@@onelove8524 አመሠግናለው የኔቁም ነገረኛ😍😙
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
አረባ አገር ኢኮ ከሴቶቹ ማቶ ፐርሰንት ወንዶች ይሻላሉ ለሰው ያዝናሉ
@jihanadem5842
@jihanadem5842 2 года назад
እካን በሰላም ወደ ሀገርሽ ተመለሽ አይዞሽ የአልፋል አቺ ብቻ ተስፍ ይኑርሽ አድነገር ግን በጣም ተሳስተሻል ሴትየዋ እደ ኢስላም አደለችም በጣም ጥሩ ሰው ነች አልሽ ኢስላም እኮ እዳቺ ሰው ነው የተለየ ፉጡር አደረግሻቸው እሳ እናተ ክርስታኖች ከ ማንም አትበልጡም ልዩ ፉጥረቶችም አደላችሁም !!!
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 15 дней назад
ቤሩት እኮ ኢትዮጵያ ማለት ናት ደስ ትላለች
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 года назад
በውነት ልክነሽ እግዚአብሔውር አለልሽ ተመስገን በይ እጅነ እግርሽን ይዘሽ መምጣትሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@turineshdembo2623
@turineshdembo2623 2 года назад
ጉራጌ በቅናት በምቀኝነት ሣይሆን በሥራ ነው ሚታወቀዉ ዘር ጠቅሶ መቀባጠር ምን ይጠቅማል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እኔ እምልሽ አንች ምን ቤት ነሽ ባሏን እምትከባከቢው⁉️ የሰውየው ሚስት አለመግደሏ ጥሩ ሰው ነች 😁😂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
አንድ እውነተኛ የማያስመስል የማይዋሽ አስተያየት አገኝሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏ትክክል ነሽ እንደዚህ ከሆነ ሴትዬዋ መልካም ሰው ናይ በኔ ምክንያት አልጋ ለይተው ፣እሽት አድርጌ ፀጉሩአን ይዤ ደበደብሁአት ፣ብር አግኝቼ አንች መጥፎ ሰው ነሽ ላንች አልሰጥሽም አይገባሽም አልከዋት ፣እረ ምን ያላለችው አለ ።መልካም ሊሆን ይችላል ሰውየው ግን ከሚስቱ አትበልጥም ጉድ እኮ ነው 🤔
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 года назад
😆😆
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@user-tz1hf4dl4j ገርሞኝ እኮነው ንግግሯ አይጨበጥም የተዘበራረቀ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
@@Tube-tj9qe ኤ ✌
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
አረ በጣም ዝብርቅርቅ ንጵህ መንፈስ የለውም
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 года назад
የኔ ቆንጆ የተናገርሽው ነገር እውነት ነው ታታሪ ሰራተኛ እውነት ተናጋሪ የማይከበርበት ሀገር ኢትዮጲያ ነው ተንኮለኞች ክፉዎች የሚከብሩባት ሀገር ነው አይዞሽ እግዚአብሄር አንድ ቀን ያይሻል ተስፋ አትቁረጭ ልጅ ነሽ እንኳን ሀገርሽ ገባሽ ለማንም ሳይሆን ለናትሽ ሲባል ለሰዊች ቦታ አትስጭ እራስሽን ብቻ አዳምጭ ጥሩውን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤️
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 года назад
ከኢትዮጵያ ዉጭ ሌላ ሀገር አታዉቂም ብታዉቂ ስለ ኢትዮጵያ ይህን አትይም go to India, Phillipines sirilanka and some others country try to find out
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ጎበዝ ነሽ እንኩዋን በጤና ተመለሽ ....ትንሽ ምቾት የሚነሳ ነገር ቢኖርም ከምላሽሽ ተመልካቼች ፈርተው ይመስለኛል በይሉኝታ ዝም ያሉ ። አንችም ሐይለኛ መሆን አለብሽ "እሽት አድርጌ ፀጉሩአን ጠምዝዤ ደብድቤአት ፣ብር አግኝቼ ያንች ስላልሆነ አልሰጥሽም አንች መጥፎ ሰው ነሽ አልኩአት ፣ በኔ ምክንያት ተጣልተው አልጋ ለይተው ፣ ስትናገር እስቅባታለሁ " ሆ !🤔🤔 "እንደ አባቴ ነው" የማየው የሚለው እንኩዋን ፈገግ ያሰኛል 😀መልካም አሰሪ ሊሆን ይችላል ሰውየው ግን ከሚስቱ አትበልጭበትም በዛ ያንች ደግሞ "የምንከባከበው እኔ ነኝ ሲታመም "🤔 እንዲህ ከሆነማ ጥሩ ነዋ !!! ትንሽ የተጋነነ ነገር አለ አላውቅም 👏 እናመሰግናለን መሲ 👍
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
ሐና ሐና ጥሩ ብለሻል አዎ ትንሽ ሲሰሙት እምም የሚያስብል ነገር አለው
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
ቤሩት ጥሩ አገር ናት እኔን አንድ ቤት ሦስተኛ ጊዜ መጣሁ አስራ አንድ አመት ሆኖልናል አሁን ቤሩት ነኝ ሁለተኛ አገሬ ናት ሁሉም አንድ አይደለም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 года назад
አዎ እህቴ ትክክል ሁሉም አንድ አይደሉም
@mesy6975
@mesy6975 2 года назад
አረብ ሀገር ያሉ ወዶች ጥሩ ናቸው ሴቶቹ ደም ክፉ ናቸው ሁላችንም ተፈትነናል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
የራስሽ ጥንካሬም ይጠይቃል
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 года назад
@@islamispeaceforme4636 ተረድተሽ ነው የጻፍሽዉ ከመዳም ወንዶቹ ያዝናሉ መንኛዉም አረቦች ሴቶቹ ብትታመሚ እራሱ ስሪ ነው የሚሉት እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ባል የላትም ።ኢትዮጵያ ቢሆን ሰራተኛ ካላቸው ሴቶቹ አያዝኑም ግን ሁሉንም አያካትትም።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
ይቺንማ ቀምሷት ነው ድፍረቷ የስራ ፍላጎትም የላትም የራስሽን ስራ የምሰሪው ካለብር ነው የፈረደበት ውጪ ላሉት እርዱኝ ለማለት አልተማርሽ ሄደሽ አሰሪም አረብ ሃገር ሄደሽ ሌላው ወዶ ነው ወተሽ እናትሽን አትረጂም ስታናድ
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 года назад
@@islamispeaceforme4636 ይገርመኛል የኛ ሴቶች ሙድ ናት አይደል ሴቶች ውይ ወንዶች ዋው ይላሉ
@cphonetastic7925
@cphonetastic7925 2 года назад
ቤሩት ከማንኛውም አረብ አገር ነፃነት ያለበት አገር ነው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 года назад
እንደ ሙሲለም አይደሉም ማለት የሰዉ ማንነት ባሐይማኖት አይወሰንም ይህ አባባልሽ አላስፈላጊ ቃል ነዉ ያወቅሽ መስሎሽ ነዉ እስልምና ምርጥ ሐይማኖት ነዉ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ቤሩት ሰርቻለሁ ሁለት ሙስሊሚ ቤት ሶስት ክርስታን ቤት ሰርቻለሁ የኛዎቹ ትንሽ ይከብዳሉ ለምን ይዋሻል ሀቂቃ በተለይ ረመዳን ላይ ለሰው አያዝኑም አላህ ይራህማት አንደኛዋ ሞታ ነው የወጣሁት ከጓደኞቼ ስናወራ እራሱ እነደዚህ ነው የሚሉት
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
ልጂቱ ጥላቻዋን በግልፅ ተናገረቺ ደሰ የሚለዉ ነገር ወሬዋ ሁሉ የዉሸት እደሆነ ያሰታዉቃል ባለጌናት ድህናቶን አላቃ አሁን ሰም ታጠፊለቺ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
@@fikirtv5509 በይ ዝምበይ ከካፊር ጋር እኮል አታወዳድሪ ምን ክፊቢሆኑም ሀራምና ሀላል ያዉቃሉ ሙሰሊሞቺ ከልደረሱቦቸዉ አይደርሱም
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 года назад
ሰውየው ሰውየው አበዛሽ ትልቁ ችግር ይሄነው በብዛት የሴቶን ክፋት የወንዱን ጥሩነት ማውራት ጥሩ አይደልርም ለስራ ሄዶ ባልና ሚስትንብመለያየት መልካም አይደለም
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 года назад
ትክክል ሰዉየ ሰዉየ ሺ ግዜ ጥሩ ቢሆንም በጭራሽ ከሱጋ መግባባት ፋይዳ የለዉም
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Год назад
ሴቶቹ ሰይጣን ከሆኑስ?
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እኔ ቤሩት 4. አመት ሰርቻለሁ ጥሩዎችም አሉ መጥፎዎችም አሉ ነፃነት አለው ብዙም ባይሆን እግዚአብሄር ይመሰገን በሰላም ለሀገሬ በቅቻለሁ አሁን ደግሞ ዱባይ እየሰራሁ ነው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@besijumbo587
@besijumbo587 2 года назад
በመጀመሪያ መሲዬ ሳላመሰግንሽ ሳላጀንቅሽ አላልፍም ሸገር ኢንፎን በአንቺ የተነሳ ነው የማየው በጣም በፍቅር ነው የምትሰሪው አስተማሪ የሆነ ነገር በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ በፍቅር ነው የማየው እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ሲቀጥል እህቴ በህይወት ተርፈሽ ለሀገርሽ ለእናትሽ በሰላም ለመመለስ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 እኔም ቤሩት አሽራፊዬ ኖሬአለው ለ7አመት ከታናሽ እህቴ ጋር ኮንትራት ቤት በአንድ ቤት ውስጥ የነበርነው ሁለታችንም በጣም በጣም ጥሩ ሰዎች ነበሩ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ ስንለያይ እንኳን በጣም እያዘንኩ ነው የተለያየው እህቴም ሀገር ቤት ገብታለች እስከ አሁን እንደዋወላለን እጠይቃቸዋለው በሰአቱ ምግባችንን በልተን ማታ አስምንት ሰአት በኃላ ስራ የለንም ሙሰልሰል አይተን ነው የምንተኛ የነበረው እግዚአብሔር መልካም ሰዎች ጋር ነበር የጣለን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏 በእርግጥ ( ጀበል )በጣም ችግር እንዳለ እንሰማ ነበር እሁድ እሁድ እረፍት ስለነበርን ቤተክርስቲያን ስንገናኝ የማንሰማው ጉድ አልነበረም ቤሩትም አልፎ አልፎ አሉ ብቻ ሁሉም አንድ አይደሉም የተባረኩም አሉ ከእኛስ መሀል ስንት ጨካኝ አለ???
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@saralove4924
@saralove4924 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ሁሉም ለበጎነው ነገ ሌላቀነው እደመሸ አይቀርም እንኳን ሄወትሽን ይዘሽ ገባሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 года назад
የኔ ቆጆ እኔም በጣም የምወዳት እናት ነበረች እየአለቀሰች ነው የመጣውት ከወደዱ እነሱ በስማም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 года назад
በጣም የምጠላው ነገር አለቃን ሰውይይ የምትሉት ነገር አለቃየ ብትሉ ምን አለ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
እግዚአብሔር ይርደሽ እህታችን አይዞሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 года назад
ምንድነው ነው ምትዘባርቀው ሰውየው ሰውየው ለማንኛውም እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ ቤሩት ግን ለእኔ ምርጥ አገር ነች
@Tube-pg6vx
@Tube-pg6vx Год назад
ሰውየው ስትይ እኔም ብሆን እቀናለሁ ቤሩት አሪፍ ነው እድልም ነው
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
አምንብሻለሁ እመቤቴ አይዛሽ እህቴ ለበጎነው እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@yenasera4842
@yenasera4842 2 года назад
ቸር ያሰማን
@kukutsione8246
@kukutsione8246 2 года назад
ውይ ይቅርታ አድርጉልኝ የልጅቷ ቋንቋ አይገባም አላመንኳትም
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ስደት ከባድ ነው እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 года назад
ቤሩት ለኔ ሁለታኛ ሀገሬ ናት 😘.. ላሌላ ዳግሞ ጣለት 😭...
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 2 года назад
Lanam👍💟
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
አረ ለእኔም ሁለተኛ አገሬ ናት🇪🇹🇱🇧
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Год назад
እደድል ነዉጂ ቤሩት ቆጆ አገር ናት ሠዉም አድ አይደለም እግዚአብሔር ለካ እደዝህም አለ አይዞችሁ በሥደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቀን በያለነበት⛪️🕍💚💛❤️🙏🙏🙏
@mimishow348
@mimishow348 2 года назад
ኦኦ ያንቺ ብር አይደለም የሱ ብር ነው ምናምን ስለሠውዬው ስታወሪ ደስ አይልም ሚስትየው ትንከባከበው እንጂ ምን ቤት ነሽ ኤጭ የምጣዱ እያለ የንቅቡ ተንጣጣ ሆነ ነገሩ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
😀 እኮ እኛ እንዳንታዘብ መሆኑ ነው "እንደ አባቴ የሚለው ቃል መግባቱ" እሱአ ትወደዋለች ለዛም ነው ለአሰሪዋ ንቀት ያላት መልካም ሰው ነች "ፀጉሩአን ይዤ እሽት አድርጌ ደበደብሁአት ፣አልጋ ለይተው በኔ ምክንያት" እረ በስመአብ
@mimishow348
@mimishow348 2 года назад
@@user-tz1hf4dl4jእ የማይመስል ነገር ነው ነገሩ ባታወራ ይሻላት ነበር እኔ ለስዋ ተሳቀኩ ማፈሪያ ብያታለሁ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
ኧረ ልጂቱ ብዙወሬዋ ዉሸት እደሆነ ያታዉቃል ሆሆ አዳየ ሴትዩየ ክፊናት ትላለቺ ደግሞ ትጨፍርልኞለቺ ትላለቺሆሆ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
ቤሩት በጣም መጥፎ አገር ነው ድሮ ድሮ በቴሌቪጅን ቀርቦ አስታውሳለው በ90 ዎቹ በዛሰሀት የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ ድንገት ነው የሰማውት እጂ ሰው ወዶፈቅዶ የሚሄድ አይመስለኚም ነበረ ግን ብፈራውም ሳውዲ መጣም ይህንም አላሰብኩትም ድንገት ነው የመጠውት ፊቷ ሳይታይ ነው በቴሌቪጅን ያየውት እና እንዴው የወጣነውን በሰላም በጤና ለሀገር ያብቃን የኔ ወርቅ አይዞሽ አብሽሪ የስኬታማው ውጤት ትደርሻለሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 года назад
መጎዳቱ እንዳለ ሆኖ ቢያሳዝንም በሰውዬውና በአንቺ መሀል ግን ቁልጭ ያለ ሌብነት አለ ዝም ብለሽ በኔ ምክንያት አልጋ ለይተዋል ብለሽ ትያለሽ እንዴ ቤሩት ነው ወይስ እሜሪካ በይ ዝም በይ ማዳም ትሆናለች ከፎቅ የወረወረችሽ
@zarozaro5175
@zarozaro5175 2 года назад
kkkkkkk
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
አይ እህቴ ደበደብኳት አልሽ ከዛ ደሞ እየሰራሽ ነው ሼም ነው ባልየው ደሞ እንደ ልጅ እየሮጠ ነው የሚመጣው ችግር ሳይሆን ስኬት የምትነግሪን ነው የሚመስለው ብዙወቻችን እዛ ሆነን ስለሆነ ክራሽ ያረጋል ሰልማ ሰላምሽ ይብዛ🎉
@fantutadese6510
@fantutadese6510 Год назад
Enem beirut negn enem endanchiw nw yetesemagn bcha fetari yerdat
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 года назад
በትክክል ነው እውነት ነሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
ጎበዝ ነሽ እድሜሽም ገና ነው ሰርተሽ ትለወጫለሽ አይዞሽ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐❤እግዚኣብሄር ኣምካክ ስደት ዝብሃል ካብ ምድሪ ገጽ የጥፈልና ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኪዳነምህርውት ትደግፍኪ ኳዕ ብሰላም ሂወትኪ መጻኺ ናብ ስድራኺ❤🇪🇷
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 года назад
amen amen amen 💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@intesarnuru963
@intesarnuru963 2 года назад
Honestly,ብዙ ያወራችዉ ግራ ያጋባል አንዴ መጥፍ ነች አነዴ ወዳታለዉ ሰዉየዉ ብላ እኮ ጨረስተችዉ አንዴ ደሞ መተተኛ ናቸዉ አለች ሙሉ ለሙሉ ትክከለኛ ያልሆነ ኢንተርቪ ,ሴትየዋ እንደ ሞስሊም አይደለችም ያለችዉ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ,ሙስሊም ማርያምን(መርየምን)ዐ,ሰ በጣም እንወዳታለን,
@laemi7726
@laemi7726 2 года назад
Awo enem lik endachi new werewa tezbrarkowal ende muslim aydelchem askogal 😂
@niemaansuar2561
@niemaansuar2561 2 года назад
እህቴ መዳምሽ ጥሩናት ማለት ይቻላል እንዴ አንቺ ከባልዋጋ ሰላም ፈጥረሽ እስዋ ባንቺ የመጣ ከባልዋ ስትጨቃጨቅ እንዴት ሰላም ትሰጠሻለች ይልቁ ከወንድ አሰሪዎች ከመቅረብ ይልቅ ከመዳም ሰላም መሆን ይሻላል የኢትዮጵያ መዳሞች አላያቹም እንዴ ሰራተኛ አይን አንስታ አታይም ባልዋጋ ሆሆሆ አንቺ ደፋርነሽ ብር ጥሎ አግንቼ አምጪ ስትለኝ ምን አገባሽ አልኳት እንዴ ትግስተኛናት እንደውም አንዳንዶች ብሆኑ እዛው ነበር ወደ ፌቅ ነበር የሚጥሉ እህቶቼ ከወንዱ ይልክ ከመዳማቹ ተስማሙ እስዋናት የምትሻለው 🙏🙏
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 года назад
አስታውሳለሁ ጠፍታ አስቴርዬ በሰላም መምጣትሽ እግዚአብሔር ይመስገን ባለመማርም አትወቀስም እንዴት በችግር እንደኖሩ እኔ አስታውሳለሁ
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 года назад
Melkam edlee gobeze neshe ayzochew bertu yetnkara leje tenkara new e/r yerdachew mesy thanks 🙏🙏🙏✝️👏💚💛❤💖
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ሂወታችን ሁሉግዜ ጥያቄ ;ችግር ፈተና አይጠፋትም ከዚህ ሁሉ ማመለጥ የሆነ ነገር ሲፈጠር ማለፍ የምንችለው እለት እለት ፈጣሪያችን በሚያዘን መንገድ ስንጓዝ በችግር ቀናችን ግዜ ከፊታችን የቀድማል ቢመችም ባይመችም ከእግዚአብሔር አንራቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 года назад
ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ሀገር ገብቸ ምንልስራ የሚለውን ነገር ሳስብ ድጋሜ ወደኋላ ይጎተኛን ይሄ ነገር ሁላችን ስደተኞች ባብዛኛ ያስቀረን ምን እሰራለሁ ሀገር ገብተን የሚለው ነገርነው ተሳክቶልን ላገራችን ያብቃን አችም እህት ስራ እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🇪🇹❤
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 2 года назад
inem betam
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
እረ አትሳነፉ ሂዱና ችግሩን ተጋፈጡና ስሩ አድ እራስን ማኖር አይከብድም እሰው አገር እድሜ ካለፈ ቡሀላ እየባሰ ነው እሚሄደው እውነት እላችሁአለሁ እደሰው መኖር አይከብድም ብራችሁን ግን ያዙ ከያዛችሁ ደሞ ትሰራላችሁ
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 года назад
ይሄን ስበብ አድርገሽ እሰው ሀገር ታረጃለሽ እንደ ማንም እንደሚኖ ይኖራል አታካብጂ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
እናቱ ምንም ቢሆን ሐገርሽ እናቱ ቡና ጠጡ ብትሰሪ አትራፊ ነው እርጎቤት ብትከፍቺ ወይም ትንሽ ቤት ተከራይተሽ ሱቅ ከፍተሽ ብትሠሪ ጥሩ ነው ብቻ ጊቢ ሐገርሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@user-bj8xu2ks1z
@user-bj8xu2ks1z 2 года назад
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ የባሠ አለ ☝️☝️☝️☝️
@saharm119
@saharm119 9 месяцев назад
መልካም መሆን ለራስነው የሜባለው ያችመልካምነት መልካም ሠው የሠጠሺ መጥፎ እዳሉ ጥሩም አሉ ልክደኛ ሁላችንም ጥሩነን ማለት አይቻልም ለሥራሥንወጣ ምጌዜም ዝቅ ብለን መሥራት እዳለብን ሥቶቻችነን ምንረዳው ይህማት ደሞ መልካም ሥትሆኝ መልካም ነገሮች በጎን አጥፉም መጥፎም እዳለ ሁኖ እግዚአብሔር ሀገርሺላ ደሞ ሥራጀምረሺ መልካም ነገርን የምታይያርግሺ መሤ እድሜ ይሥጥሺ❤❤❤
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉ በእግዚአብሔር ይሆናል
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 года назад
አይዞሽ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 2 года назад
ጉራጌ በሰው አይመቀኝም ተኮልም ቅናትም የለበትም ስራውን እጂ የሠውን አያይም አትሳሳቺ ጉራጌ አቃፊ ነው
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
ትክክል ብሄራቸውን መጥቀስ ለምን አስፈለገ?ደሞ ቆርጠው ማውጣት ይችሉ ነበር
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
13 አመት ልጅ ነሽ ሚጡዬ ሕፃን ነኝ ከአዲስ አበባ እስከ ቤሩት ጉድ እኮ ነው ባይሆን እናታሽ ያሳዝናሉ ጎበዝ ናቸው አንቺ ግን ወዲያ የራስሽን ስራ ደፋር ይሄ ላሜ ቦራ ሕዝብ ሙሉ አካልም ይዛችው ክፈሉልኝ ስንት አመት እየተንከራተትን እንዳለን ባየሽ ሂጂ ተመልሰሽ ሀገር ማን ይጠላል
@dagachewdessalegn9912
@dagachewdessalegn9912 2 года назад
Men ehta mota kalametach alashe mekerawen ayeta degam tehde teyalesh enda ??
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
Ayzosh enate. May God be with you
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 года назад
እኔ ሰው ሲያወራ አዳምጣለው ውሸት ሲቀላቅል አልውድም አርብኝ እሳጋር እያለው አላቅም አልሽ እና አቺ ክፉ ነሽ ምናም አልካት የልሽው በአማርኝ ነው ?አማርኝ ትችላለች አሰሪሽ በናታቹ ስታውሩ ውሸት አትቀላቅሉ እኔ ያመኝል ያልሆነ ነገር ስሰሟ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
አረብኛ አያወሩም ቤት ውስጥ አለች መሰለኝ። እነሱ በሌላ ቋንቋ ከተጠቀሙ እንዴት ትለምዳለች?
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@belayneh97
@belayneh97 2 года назад
እህቴ አብሮ አደጌ 😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
ካወካት አንተ የተሻለ ቦታ ካለህ እርዳት ወንድም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
@belayneh97
@belayneh97 2 года назад
@@user-pb6cf4lw7e ፈልጌአት አቃለሁ የሆነ ሰዓት ግን ማሰቡም ከብዶኝ ነበር፣ ከነሙሉ ሰውነቷ ስላየኋት ደስ ብሎኛል።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
@@belayneh97 ጥሩ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
እንተባበራት 🙏
@samriedani1910
@samriedani1910 2 года назад
She’s also very beautiful be blessed 😇
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ትክክል እህት የጠለብ ስራ እኔ ሳልተኛ ይነጋ ነበር ከዛ ፅሀይ ሳይወጣ መኪና አጥባለሁ ፣ከዛ ፅዳት ስጨርስ ልጆች ይነሳሉ ከዛ ልጆች ጋር መዳረቅ ነው
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Egzihaber amlak enkuwanim aterefesh🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Ye ne Ehti Enkon hiwotshe teref ayizoshe Egziabher yimesgn
@helensahle2627
@helensahle2627 2 года назад
ወሬዋ ሲጥም ደሞ መሲ የልጅታን እካውት ብታስቀምጭ ጥሩ ነበር ጠካራ ልጅ ናት
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
ቤሩት አንቺ በሄድሽበት ሰአት ጥሩ ነበር ጥፋትሽ ከሰውየው ጋር ክሎዝ ሆንሽ ጥሩ ቤት ነበርሽ ከዚ የባሰ ምግብ እንኳን የማያገኙ አሉ ጭራሽ ደብድበሻት ብዙ ቤት አላየሽም እሷም እውነት አላት በባሏ ትቀናለች ግድ ነው
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
በኔምክንያት አልጋ ለይተዋል አልሽ አለመግደሏም እሧ ጥሩ ነች እንደገና ቋንቋ ካላወቅሽ ባልየው ስለአንቺ የሚሟ ገትልሽን እንዴት ሰማሽ
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
ድፍረትሽ ባለቤቷን ንቀሽ ከሱጋር እኔ በሷ ቦታ ብሆን አንጠለጥልሻለው ሰራተኛ ከመዳሟ ጋር እንጂ ከባሏ ድፍረትሽ ሆ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Egzabher yerdan 🙏
@rhametali1193
@rhametali1193 2 года назад
አይዞሽ የኔናት
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
እውነት ስለተናገርሽ ስለቤሩት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እውነት ነው ቤሩት ላይ ብዙ ችግር አለ ቢኖርም ወንዶቹ መልካም ናቸው እድሜ ይስጣቸው በርች እህቴ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹🙏
@hanagabremichael9424
@hanagabremichael9424 2 года назад
አሁን ልጆቾን ልስደበድበኝ አላልሽማ ወዲያው ደግሞ ልጆቹ ይወድኛል አልሽ ውይ ውይ
@mdkamal9272
@mdkamal9272 2 года назад
ትቃላቅላለች
@buzunesheshetu3700
@buzunesheshetu3700 2 года назад
አው ቤሩት ብቻም ኡይድል ማንኛውም የስው አግር ችግር ነው አይምችም አይዞሽ ትላትን እርስትሽ ዛሬን ኑሪ
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 2 года назад
እሄ የኔም ታሪክ ነዉ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር ለአገርሽ አበቃሽ እኔ ግን ስለ እውነት ቤሩት ማለት ለእኔ ሁለተኛ አገሬ ናት ነው የምለው አምላክ ይመስገን ሴትየዋም ሰውየውም በጣም ጥሩዎች ነበሩ የሚገስማቹ ነገር እኔ 11 አመት ነው አንድ ሰው ቤት የሰራውት እኔ እዛ ቤት ሆኜ ነው ሁለት ልጆች የወለዱት ልጆቹን በጣም ነው የምወዳቸው ያው የአረብ ልጅ አስቸጋሪ ነው ከምንም በላይ እንደዛም ሆነው እወዳቸዋለው አባታቸው ተሞ ይቆጣቸው ነበር አታስቸግሯት እያለ እኔ እንደናት ነው የማያት በየ 2 አመት አገሬ እሄዳለው የማትመለሺ ከሆነ ሰው እናምጣ ይሉኝ ነበር እመለሳለው እያልኩ 11 አመት ሰርቻለው ያው አሁን ላይ አገሪቷም ወደቀች የሚከፍሉት አጡ በዛ ወደ አገር ገባው ከዛም አሁን ዱባይ ነኝ ዱባይ እንደሚወራው አላገኘውትም ሰወቹ በጣም ክፉዎች ናቸው አላቅም እዛ ስለለመድኩ ነው እንዳልል አንዳንድ የሚያሰሰፈልጉንን ነገሮች እንኳን በገንዘቤ ሊገዙልኝ አልቻሉም ስራው ይሄ ነው አልላችሁም ካውያ የሌለ ነው ቀን ከለሊት በጣም ብዙ ናቸው የእነሱን ልብስ መተኮስ ምግብ መስራት ፅዳት ማፅዳት ይከብዳል ሰዎ ጨምሩም ብል ሰሚ የለኝም በፀሎት አስቡኝ እረመዳን ሲያልቅ ወደ ቢሮ እሄዳለው እንጂ አልቻልኳቸውም በሀሪያቸው የተለያየ ነው ብቻ ሁሌም አምላክን ማመስገን አልተው ተመስገን ነው የምለው ሴትየዋ የሌለ ክፍ ነች መሲያችን የእኔ እንቁ ብዬሻለው አስቱ ጉብዢ በአገርሽ ዳግም ስደት እንዳታስቢ የማዳም ኩሽና ይብቃሽ ጉበዝ ሁላችንንም በአገራችን ይሰብስበን💚💛❤
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
ቤሩት ይምወዳት አገር ነቺ
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z Год назад
አይይይ ሰደት የኔ የስደት ታሪክ ቢጻፍ አንድ መጽሐፍ ይወጠዋል በኩዌይት ያሳለፍኩይ የስደት ህይወት ታሪክ በጣም በጣም ከባድ ከባድ ነው. እኔ ወደ ኩዌይት እንደመጠው መጀመርያ የገባውበት ቤት በጣም ስቃይ ነው ሰውየው ሊደፍረኝ ሞከረ ከፎክ በመስኮት ሊወረውረኝ ሲል ሰው ደርሶ አዳነኝ ብቻ በጣም አስቃየኝ 😭ያደረሰብኝ መከራና ችግር ቢነገር አያልቅም ግን አንድ እግዚአብሔርን እማመሰግነው አሁን ላይ ከዛ ቤት ጠፍቸ ሌላ ቤት እየሰራው ነው ይሄው ጠፍቸ መስራት ከጀመርኩ 7 ዓመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን አልተያዝኩም ግን ከሀገሬ ከወጣው 11ዓመት ሆነኝ እስካሁን ኢትዮጵያ አልሄድኩም በጸሎት አስቡኝ ወደ ሀገሬ እንድገባ
@user-hw8mb9fk6r
@user-hw8mb9fk6r 2 года назад
እደቤሩት ሀገር የምጠላው የለኝም
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Sawdin new yemetwejew 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 2 года назад
Selamatawkew new🤔🤗
@user-hw8mb9fk6r
@user-hw8mb9fk6r 2 года назад
@@dollygatatg2328 አቃለሁ ሁሌም ዋይታ ነው እዛ ሀገር ያሉት ።ከስት አዳድቹ ካልሆኑ በሴተቀር🙄
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 года назад
እረ መሴ ወንድሞን ብቻ የሜረዳበትን ነገር ስሬ እንጅ ይች ቀባጣሬ ተያት የቡና ወሬ ነው የምታወራው
@kidanehans5725
@kidanehans5725 2 года назад
Waw Nice wonderful
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እንደእናትሽ ጎበዝ ነሽ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mahi141
@mahi141 2 года назад
እኔም ተቸግሪያለው እስቲ ሰብስክ...አርግኝ😰😰😰🇪🇹
Далее
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27