Тёмный

ከመላኩ ክብር የተነሳ ምድር በራች:- በቀሲስ ተስፋዬ መቆያ 

Ghion
Подписаться 435
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶች በሃይማኖታዊ ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ከሊቃውንት አባቶች የሚሰጡ መልሶች የምናቀርብበት እና የምንማማርበት ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉና ቪድዮዎችን ይከታተሉ ይማሩበታል፡፡ / @ghion5573

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@tamatama3276
@tamatama3276 Год назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
@chernetayele702
@chernetayele702 Год назад
እፍፍፍፍፍፍ እንደት አይነት ድንቅ ስብከት ነው እንደዚህ አይነት መምህራንን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@zekaryaszeki1467
@zekaryaszeki1467 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BirukTemesgen-qv5gm
@BirukTemesgen-qv5gm 8 месяцев назад
Amen Kelahewte Yasmlen Abatachn
@vancheivanchei9249
@vancheivanchei9249 2 года назад
Amen.amen.amen
@hanadesta6356
@hanadesta6356 3 года назад
God bless you.
@vancheivanchei9249
@vancheivanchei9249 2 года назад
🙏🙏🙏
@tamatama3276
@tamatama3276 Год назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@chernetayele702
@chernetayele702 Год назад
ኤረ በማርያም በማርያም በተንቀሳቃሽ ምስል አድርጉልን ለመናፍቃን መልስ በቲክቶክ ልስጣቸው በእመቤቴ በተንቀሳቃሽ ምስል ወይም በቪዲዮ አቅርቡልን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tamatama3276
@tamatama3276 Год назад
እኔ የሚገርመኝ ግን የኛ የተመልቾች ነገር ነው ምነለ ብያንስ ለይክ ኮሜንት ብናደርግ ሙዚቃ ወይም ሌላ ሌላ ነገር ብሆን ግን ከበድ ነው ገብርኤልን 😢 እሄን የመሰለ ትምህርት በማርያም እኔ ስንቴ እንዳደመጥኩ እኔና እግዚአብሔር ነው ምነውቃው ኡፉ የዘመኑ ጴንጤዎች አስቸግራውኝ ነበረ አሁን ግን ብዙ የተሻለ መልስ አግኝቻለሁ እግአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን🙏💔😭😭
@chernetayele702
@chernetayele702 Год назад
እንደዚህ በፎቶ ወይም በምስል ከሆነ ቡዙ እይታ አይኖውም ለዛ ነው በተንቀሳቃሽ ምስል ወይም በቪዲዮ አድጉልን ያልኩት እባካችሁ በቪዲዮ ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል አድርጉልን አሁንም እጠብቃለሁ ።❤❤❤
@tamatama3276
@tamatama3276 Год назад
እኔ ደሞ እንደዚህ በጣም ይመቸኛል😍
@zekaryaszeki1467
@zekaryaszeki1467 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Semayat የኤማሁስ መንገደኞች
47:15
Просмотров 9 тыс.