Тёмный
No video :(

ከመስማት ወደ መገለጥ ዕውቀት እንሸጋገራለን :: በመምህር ብርሃኑ አድማሱ 2016 ዓ.ም 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

ከመስማት ወደ መገለጥ ቅውቀት እንሸጋገራለን፡፡
ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖት አረዳድ
በመምህር ብርሃኑ አድማሱ 2016 ዓ.ም
• ከመስማት ወደ መገለጥ ዕውቀት እን...
መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 5 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@abeltufa4819
@abeltufa4819 7 месяцев назад
❤❤❤ ቃል ሕይወት ይሰማል
@yomselam
@yomselam 7 месяцев назад
🙏🙏❤❤🙏🙏
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን💚💛❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉❤ቃለህወት ያሰማልን
@user-qg2ps5yx3d
@user-qg2ps5yx3d 7 месяцев назад
❤❤❤ አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
Далее