Тёмный

ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መስማማት Pastor Fasil Hailemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም 

Cloud of Glory International Church
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@selamademsung5995
❤❤መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ሀሳብ ጋር ልስማማ እርዳኚ
@user-qn8ql9fv5g
ከዚህ በላይ ከምታዉቀዉና ከተረዳኸዉ በላይ እግ/ር ሚስጢሩን ከዚህ በላይ ይግለጥልህ
@wakumageleta4782
ፓስተሪዬ ሁሌ ድንቅ ቃል ከመሬት ግራቪቲ እሰከ ጌታ ኢየሱሴ lift up የሚያድርግ 🧲ማግኔት ሆኖ ኣግቻለሁ I have safaris ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን ❤❤❤
@tigimotigimo9572
መንፈስ ቅድስ እውነት ነው መንፈስ ቅድስ ይሙላባችው እጂ በወን ጠጅ አትስከሩ መንፈስ ቅድስ እሱ ወደእውነት ሁሉ ያመጣችዋል መንፈስ ቅድስ የሚሞላ ነው መንፈስ ቅድስ የሚያስረዳ ወደመረዳት የሚያመጣ ነው ወድማችንን ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርከው❤ ❤❤❤
@asmeaaaa-we5kg
@asmeaaaa-we5kg 14 дней назад
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባሬክ ላካ በውስጠ ሆኖ ስለ ለእኔ ይማዕልዳል አባቴን ኢየሱስ !!!!😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@meronmilkyasyemisrachlij8354
ውሰጤን የምያረሰረሰ ቃል ኡኡኡኡ አሜንንንንንንን እየሱስ የኔ አባት ሰምክ ብሩክ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ያለቤት መልክት ነው ዘሜኖት ይለምለም📖
@yihayshfisseha4368
Anen kibr hulu n Goytanan medhaninan Eyesus Krstos ykun
@getnetgodsoon5684
❤❤❤ አሜን በውስጤ ያለህ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለው አባቴሆይ ስትናገረኝ እዴስተውልህ እርዳኝ አሜን ❤❤❤
@astershifera1606
አባካችው እንዲ ሲያገለግሉ ወሃ አቅርብ አሰተናጋቾች አባቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመኖትን ይባርክ
@asmeaaaa-we5kg
@asmeaaaa-we5kg 14 дней назад
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው !ፓስቴሬ! ዳድዬ ! ዘመንክ ዘላለምክ በሙሉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባሬክ ተባሬክ አባቴ!❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢ስለ ሁሉ አሜንንንንንንን (7)😢😢❤
@GeteMom
ፓስተርዬ እንዴት እንደምወድህ ጌታ እየሱስ እድምኤህን አብዝቶ ይጨምርልን
@almazguta4665
ፓስተር ፋሲል በብዙ በብዙ ጌታ ይባርኮት ጸጋውን ያብዛሎት ሰማይ በአጻሮ ይከፈት በትምርቶ ተባርካአለው ጥያቄዬ ተመልሶአል 🙏🙏🙏
@fatheefathe5708
የተባረኩ አባታችን ዘመኖት ይለምልም አሜኤኤኤኤኤኤን ❤
@almazguta4665
በኔ ፊት ደልዳላ ሜዳ ይኦናል አሜን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏
@MeseretiMesereti
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🍇🍇🍇🍇🍇
@hanalekew8312
@hanalekew8312 14 дней назад
Amen zemenak hulu yetebarek yuni🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@botin6076
Tabarku abate yesusi kirstos yibarkachuuu ❤❤
@almazguta4665
እልልልልልልልልልልል አሜን ሃሌሉያ ክብር ለአባ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@mahletyilma-lu2rc
ፖስተርዪ ጤና በረከት እረጅም እድሜ ተመኛውሎት
@masaratjisus4238
አሜንንንን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርከዎት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
Try not to Laugh Game!
00:38
Просмотров 4,8 млн
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 2,5 млн
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20