Тёмный
No video :(

ከሙስሊም ጋር ውይይት በኢየሱስ አምላክነት ላይ | ተሻሽሎ የቀረበ | ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

የቆዩ በልሸት ያሉ ቪዲዮዎችን እንደገና እያስተካከልን እናቀርበዋለን። ከወንድማችን አቡሳላህ ጋር የተደረገ ቆየት ያለ ውይይት ቴቄል_ቲዩብ Tekel_Tube

Опубликовано:

 

20 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
አቡየ የኛ እንቁ ፈትፍተህ አጉርሰው እውነተኛውን መገድ ይምራው ከጨለማው ህይወቱ ያውጣው አሜን
@ethopiaetho1141
@ethopiaetho1141 Год назад
ልጁጎበዝከሆነሌላፕሮግራምአዘጋጅቶያቅርብ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
@@ethopiaetho1141 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያደለው ነው ለራስሺ አስቢ
@teddyafro2409
@teddyafro2409 Год назад
አቡ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ💒💒💒
@tko4438
@tko4438 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ወንድመ እቡ ጠፍተካል በሰላም ነዉበርታልን💒💓
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
ወንድማችን አቡ በርታልን ✝️❤️
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Год назад
እንኳን ዳህና መጣቹህ👏👏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
አቡየ ውንድማችን እንዴት ነህ እንኳን በደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለፅልህ ውንድማችን ፍጣሪ ይባረክህ 😍🥰💞👍
@efratatinsae-cl9oq
@efratatinsae-cl9oq Год назад
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ የነግታት ንጉሰ የጌቶች ጌታ ነዉ ክብሩ ይሰፋ የድንግል ማርያም ልጅ
@jebejebe7468
@jebejebe7468 6 месяцев назад
Abu tebarek Egzaber Zemenihen yabzaw 🙏🙏🙏
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Год назад
አቡዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ትጠብቅህ እኔ እንኳን ምን አልባት ካላየኸው ልጠቁምህ ነበር መምህር ምህረትአብ አሰፋ ሙስሊሞች በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባነሱት ጥያቄ ላይ ምላሽ የሰጠበት ቪዲዮ ላይ በዚያውም ላይ አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት በቁርአን ላይ ተገልጿል እናም ምዕራፍና ቁጥር ጭምር አስቀምጧል እናም እኔ ያን እንድታይና በቁርአን ላይ የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት የሚገልፀውን ጭምር ብታነብና ብትጠይቃቸው መልካም ነው ቁርአን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ይመሰክራል ግን ሙስሊሞች መቀበል አይፈልጉም ።
@merontsige2143
@merontsige2143 Год назад
1110
@ፈገግታ
@ፈገግታ 7 месяцев назад
አቡዬ እንኳን ደህናመጣሕ❤❤❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ትግስቱን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ ¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። ² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። ³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። ⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። ⁵ በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ።አሜን መዝሙር ዳዊት 19(20)ኑርልን አቡዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞💞🕊️⛪️🕊️⛪️🕊️
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ተደግሟል ልበል
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Год назад
ህይወት የማሰጥ የማይባርክ ክርክር ነው። የጥቅስ ጋጋታ ህይወት ኣይሰጥም ያደነዝዛልንጂ !
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n Год назад
Yhe ahzab snesrat yelewm, kibr yelewm. Keteweyaye besnesrat meweyayet alebet. Yalebelezia kendezih aynet kentu ga menegager ayasfelgm. Antem bizu thtna atabza. Beterefe Abuye enamesegnalen.
@birukhailemariam1702
@birukhailemariam1702 Год назад
አቡ ጀምገርም ልጅ ነክ ፀጋውን ያብዛልክ
@bezateshome7798
@bezateshome7798 Год назад
Egzieabher yemasegn sgwun yebezalki wadmachn abu Qalehwhotn yasmaln እግዚአብሔር
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Год назад
አረ ዌር አር ዩ አቡ ጠፍተካል በርታልን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
አቡየይይ አንካን ሰላም መጣህልን ምነው ጠፋህ በሰላም ነው ሳስብህ ነበረ አና ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ወታደር አዎ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ አምላክ ብቻ ሳይሆን የአማልክት አምላክ ነው አንካን በመፅሓፍ ቅዱስ አለም ቁርዓን አምላክነቱ ይመሰክራል አና ሞሲሊሞች ልቦና ይስጣቸው ማሓመድ የተረተው ተረት ተከትለው አምላክ አደለም ይላሉ ለቱ ስብሃት ሲጀመር አምላክ አምላክነቱ አምታረጋግጥበት አምላክ ነኝ ስላለ አደለም የአምላክ ስራ ስሰራ ነው አንጂ አምላክ አሚያስብለው ም/ቱ በቁርዓን ፎርኦን አምላክነኝ ብሎዋል አምላክ ነው ማለት ነው ያሳዝናል አና አግዝአብሔር ወደ አውነታው አንዲመልሳቹ የሁሉ ግዜ ፀሎቴና ምኞቴ ነው 🤲🤲የድህነት ቀን ዛሬ ነው ነገ አደለም
@hayatma1060
@hayatma1060 Год назад
አቡዬ ስላም
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Год назад
ስለ-መልካም ስራህ አንወግርህም ሰው ሆነህ ሳለህ አምላክ እራስህን ስለማድረግህ እጂ ብለው አሉት ይህ ማለት አምላክነቱን ነግሯቸው ነበር ማለት ነው
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
አቡ የድሮ ቪዶ ነው የአየሁት ይመስለኛል አቡና አሁን ላይ ሙስሊሞች አበጥን ፈነዳን እያሉ ይገኛሉ በቲክታክ መልስ ያስፈልጋል አብን በርታ ውንድሜ
@ygeremusisay6797
@ygeremusisay6797 Год назад
aboo ymechh abu 😘😘😘
@hgvhggb3659
@hgvhggb3659 29 дней назад
አተም እኮ ጠወት ነዉ እምታመልከዉ ያዉም ሰወ የዋህ
@amantube9629
@amantube9629 Год назад
abuye nurln
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 Год назад
Abuye enkuan Dena metak
@boriskebede1343
@boriskebede1343 Год назад
እስላሙ እውቀት እንደሌለው ምታቀው ዝም ብሎ መሳቅ
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Год назад
አንተ እውቀት አለህ አይደል እስቲ እየሱስ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጣልኝ
@boriskebede1343
@boriskebede1343 Год назад
@@Selina-rl6to መወያየት የሚፈልግ አለ
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Год назад
@@boriskebede1343 awo yemiteyikihin tiyakewochi melisiligna
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 3 месяца назад
​@@Selina-rl6to😂አላህ አምላክ ነኝ ያለበትን አሳየኝ እና ላሳይህ?😂
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
ኧረ አንተ ግን አለህ ምንድነው እንደዚ መጥፋት ለማንኛውም ደስብሎኛል 🖐well come
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
🤣🤣ወይ ንግግር
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
አንድ ጥያቄ ነበረኝ በሰንበት አለማዊ ትምህርት መማር ሠንበትን መሻር ነው??distance ልማር ፈልጌ ፈተናው ቅዳሜ እና እሁድ ነው ሚሰጠው በየ 4ወሩ እና መማር እችላለው ሀሣብ ሥጠኝ pleasss🙏
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Год назад
በሰንበት ስራ መስራትም ሆነ መማር ሰንበትን አይሽርም በሰንበትም በሌላዉም ቀን ክፉ መስራት ነዉ የማይፈቀደዉ
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Год назад
በሰንበት መማርም መስራትም ሰንበትን አይሽርም በሰንበትም በሌላዉም ቀን ሀጥያትን መስራት ነዉ የሚከለከለዉ እህቴ
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
​@@abemelekabemi9406 ስራ የምን ስራ ነው ለምስሌ መልካም ስራ ካልሆነ ሌላ አይፈቀድም።
@ethopiaetho1141
@ethopiaetho1141 Год назад
የድሮ ቪድዮከምትለቅለምንአዲስቪድዮአትለቅም
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ድሮ ሆነ አሁን ደግመሺ ብትማሪም ሊቅ ትሆኝአለሺጂ አወድቂም ላልተማርነውም እየተማርን ነው እራስ ወዳዳ አትሁኝ
@tko4438
@tko4438 Год назад
በሰመእብ ልጁ ግነ አያደመጠ ነዉጀዋሉ ይፈረጀል ደሞ ይሰቃል😏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ልብ የት አላቸውና
@amirmohammed3445
@amirmohammed3445 8 месяцев назад
where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof
@user-fg8df4lf9h
@user-fg8df4lf9h Год назад
የአቡን ይቱብ ንገሩኝ
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x Год назад
ቄቴል ቱብ
@surafelfekede5706
@surafelfekede5706 Год назад
"ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነው የሚወለደው" የውሽት ጥግ 🤣🤣🤣This is nonsense for real
@hayatma1060
@hayatma1060 Год назад
አብይ ፆም እንዴት ነው
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
አቡ ድሮ ቀረ🙄😁
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 59 тыс.
ለ5 አመታት ጨልሌአለሁ
13:53
Просмотров 19 тыс.
አስገራሚው የእህታችን ጥያቄ
38:18