Тёмный

ከምሽቱ  

VOA Amharic
Подписаться 145 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

🎤: የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት
ግንቦት 14/2016 ዓ.ም
📜 የዕለቱ መሰናዶዎች
🎙 00:00 መግቢያ
🎙 01:19 የዐለም ዜናዎች
🎙 01:54 የቦሌ ወረዳው የእሳት አደጋ ከአየር ማረፊያው ቅጽር ውጭ እንደተከሰተ ተገለጸ
🎙 11:16 ማጎ ፓርክ ውስጥ አራት ሰዎች ተገደሉ
🎙 15:38 በላሊበላ ከተማ አቅራቢያ የቀጠለው ግጭት ለቅርሶች ደኅንነት ስጋት ፈጥሯል
🎙 20:57 በራያ ዓዘቦ ወረዳ የሰባት ሲቪሎች ግድያ ፍትሕ እንዲረጋገጥ አስተዳደሩ ጠየቀ

Развлечения

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@Wseifu1
@Wseifu1 24 дня назад
ግሩም ዝግጅት ቪኦኤዎች። በርቱ። እንወዳችሁዋለን።
@user-ql1qn8nw9i
@user-ql1qn8nw9i 24 дня назад
❤❤❤
@s-fairs-fair5500
@s-fairs-fair5500 24 дня назад
እባካችሁ ለህሊናችሁ ኑሩ ፣ ሰርታችሁ ብሉ ። ለምንድን ነው ፕሮግራም የምትደጋግሙት? ስንት የሚዘገብ ነገር በተትረፈረፈበት አለም።
@teka1528
@teka1528 24 дня назад
YEH YEZERAFI, YEJEWISA DEMETSE NEW!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 24 дня назад
Hosoniidhiiraa osoodhiirtuumaan hasooytee ameerkaan siiyaheedhaan aduunyaacaltee agargamtii biiyiihudii akkastahuugariidha dursiiteeqabuudhaa waahundaa. Lafaaniis samiiniis
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 24 дня назад
እዛ። አካባቤ። ነበርን። ምንም ማስተጎጓል። አልነበረም። አውሮፕላኖች። ይነሱ። ያርፉ። ነበር። የአገሪቱን። ገፅታ። ለማጥላላት። ወረኞች። መአት። ለማውራት። የተጠቀሙ። የሚመስላችው። የወረኞች። ቱልቱላ ነው። VOA አሪፍ። ዝግጅት። በመጀመራችው። ደስ። ብሎናል
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 24 дня назад
Hubiiratii mataankenyaa akkumaa ameerkaatii hujiituu iittiibayateemalee.waniiqamaan biirajiiraniifii amalanaanoowaaniibeyneefii namakeebekkii.amalasaawajiin umataajuuntaaraa korujamee namuumaafiidhiisee yeeyiibaradhaamuxanaaqabduu umatakeesagadhiisuunbadiidhaa umatajariisatuu dhiibeebayiisee namabiiraahiindhagahanii jarajareemalee maqaahojataawanqabaniif
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 24 дня назад
የኢትዮጵያ የአማራ ክልል እመኑኝ VOA ከጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ሥር አይወጡም ወፍ የለም እራሱ ጥንፈኛው ነው የምትሉትን እኩይ ሥራ የሚሠራው የመደር ወሬ ኢትዮጽያ አትፈልግም ቱሪናፋዎች ትግሬዎች ናችሑ እናውቃለን አስቂኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የምታወሩትን ሳይሖን የምታስቡትን ያውቃል ። It's Technology Tim.
Далее
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:21
Просмотров 8 тыс.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:56
Просмотров 8 тыс.
Ethiopia - የቀጠናው አዲስ ትርምስ
9:49
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
До конца😂😂😂😂
0:19
Просмотров 3,8 млн