Тёмный

ከምሽቱ  

VOA Amharic
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች።

Развлечения

Опубликовано:

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu 2 дня назад
ጥሪ ነዉ ቀጥሉበት ቀጣይ ነውና ከሻለቃ ቃኘው እሸቱ ሱማልያ::
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 дня назад
yenewech thank you
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 2 дня назад
ባለንበት ዘመን ባለንበት አለም እራሱን ከፍ አርጎ ሃገርንና ሕዝብን ያሳነሰና ዝቅ ያደረገ መሪ ከተገኘ ወይም አለ ከተባለ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው።
@RasmusRonald
@RasmusRonald 2 дня назад
Abiy reese metelewun betekyer wana betelote
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 дня назад
ይሄን ቀጣፊ ጠ/ሚ ነኝ ባዩ እንዲህ አለ እንደዛ አለ እያላችሁ ውሽት አታውሩ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 дня назад
Happy July 4 VOA አማርኛው ቋንቋ ፕሮግራም የኢትዮጽያ ።
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 2 дня назад
የራሱን,ጨረሰና,ተጎረቢት,አገር,ሊበደርነዉ,ሺንፈቱን,ግልሆነልን,የፈለገዉ,ቢሆን,ማስቆምአይችልም
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 дня назад
USA must work for world 🌎 peace and stability. The War efforts which is between Russia and Ukraine must be stopped and seek peaceful solutions.
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 2 дня назад
መከላከያ ! ጅምላ ጨራሽ አብይ አሕመድ ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ሠራዊት!
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 2 дня назад
ሸማቂው ኮማንዶ ፦ አለችው ተፈራ እናቱም ስም አውቃ ፣ የረከሰ አይወድም አንደ ታቦት አቃ ፣ አይወድም ልከስክስ ሌባና ጨምላቃ፣ ይሄ ታይቷት ነዎይ ያለችው ተፈራ ፣ መርፍ ቢንደቀደቅ መትረዬስ ቢያጎራ ፣ ጋሻ መከታ ነው ጦርነት አይፈራ ፣ ለሃገሩ ክብር ወገን የሚያኮራ ፣ የጦሩ መኃድስ ሸማቂው ኮማንዶ ፣ ጠላትን የሚያወድም አንቀጥቅጦ አርዶ ፣ ሸምቆ የሚያዘንብ ቦንብ እንደ በረዶ፣ የጦር ስልት አዋቂ ጦሩን በመራበት ፣ መሬትን የሚያነብ ልክ እንዴ ወረቀት ፣ ተፈራ አለ ሲሉት ጠላት ሲደናበር ፣ በድል ይታጀባል እሱ የመራው ጦር ፣ የነፃነት አንባ ወሎ ተወላጁ ፣ በነጋ በጠባ ታስሯል እግርና እጁ፣ ለሆድ ያልተገዛ በዓላማው የኮራ ፣ ወሎ ያበቀለው ጄኔራል ተፈራ ፣ የህዝብ ነፃነት ዋልታና ወጋግራ ፣ ጠላት የማይደፍረው ኮንክሪት ተራራ ፣ የድል ችቦ መብራት የነፃነት ጮራ ፣ የጦር ስልት ዕቅዱ ፈፅሞ የማይከስር ፣ ገና መጭን ጊዜ ምን እንደሚፈጠር ፣ ራዕዬ ሰፊ ትንቢት የሚናገር ፣ ክንውኑ አመርቂ ቲዮሪና ተግባር ፣ የጥላትን መንጋ የሚከምር አጭዶ ፣ ይሄ ነው ተፈራ ሸማቂው ኮማንዶ !!!

Далее
The Most Impressive Basketball Moments!
00:36
Просмотров 11 млн
Lasagna Soup @Lionfield
00:35
Просмотров 3,6 млн
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
56:20
Просмотров 12 тыс.
tagesthemen 22:15 Uhr, 27.06.2024
35:15
Просмотров 60 тыс.
помолодела получается 🤣
0:12
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
Просмотров 3,3 млн
🍁 Поверил в себя
0:19
Просмотров 613 тыс.