Тёмный

ከሰዉጋ ተግባብቶ ለመኖር ትግስት ምንያህል አስፈላጊነዉ ትላላቹሁ 

Eman ወሎ tube
Подписаться 867
Просмотров 64
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@Bhena
@Bhena 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በትክክል ትግስት በየትኝውም የሂወታየን ዘርፍ አስፈላጌ ነው🎉🎉
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ተሰዉጋር ተግባቢ ለመሆን ብቻ ሳይሆን ለማንኛዉም ለሂወታችን ታጋሽ መሆን በጣም አሪፍ ነዉ ቻይወች ታጋሾች ያርገን
@ekiramtube442
@ekiramtube442 3 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ለሰው ልጂ በሙሉ ትእግስት ያስፈልጋል በሒወታችን ላይ በከብዙ ሰዎች ጋር ልንገናኝ እንችላልን እናም የየሁሉም ባህሪ ልክ እንደመልካችን ባህሪያችንም የተለያየነውና ሁሉንም ነገር ለሚናገሩት ንግግር ለሚያወጡት ሀረካት ትግስት ከለለን ልናልፍ አንችልምና አላህ ታጋሽ ያድርገን ትግስተኛ ከሆንን ከሁሉም ሰው ጋር መኖር እንችላለን
@EmuSOLiHእሙሷሊህ
@EmuSOLiHእሙሷሊህ 3 месяца назад
አሰላሙኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትግስት በማናቸውም ቦታ በጣም አስፈላጊ ነው ዝም በምልልበት ሰአት ዝም ማለት መናገር ባለብን ቦታ ላይ ደግሞ ዝምታ አይደለም አግባባለሁ መልኩ አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለሁ 🎉
@Fetah90
@Fetah90 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሸላምሽ ይብዛልኝ ከሰው ጋር ተግባብቶ ለመኖር ትግስት በጣም አስፈላጊ ነው እድሁም ስነመግባር በተሞላበት ብየ አስባለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ
@maryetube14585
@maryetube14585 3 месяца назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲበዛ ትግስትም ያልቃል ግን ሲያልፍ ደስ ይላል አላህ ይሶብረን
@EmanኢማንTube
@EmanኢማንTube 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን
@AishaYasin-012
@AishaYasin-012 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር ትግስት በጣም አስፈላጊ ነው ለሰው ልጅ
@HadeySeid
@HadeySeid 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢማን ትግስት አስፈላጊ መሆኑን ሁሉም ያቃል አንዳንድ ግዚ ነገሮች ከልክ በላይ ይሆኑና ታገኛሸው አለሽ
@ሪም
@ሪም 3 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ሁልግዜ በሂወትስንኖር ትግስት ያስፈልጋል ትግስት ያለውሠው ከአውሬም ይኖረል ይባላል እኳን ከሠው ትግስተኛሁኑ ትግስ ያስፈልልጋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 3 месяца назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ዘበረከቲ አህለን እንኳን በደነ መጠህ በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንንን ይሁንን🎉🎉🎉👍👍👍
@zehara5
@zehara5 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ውድ ና የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከሰው ጋር ማህበራዊይ ንሮ ለመኖ ልክ ነሽ ትግእስት ያስፈልጋል ግድ ነው በርችልን
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 3 месяца назад
አስለሙአለይኩምወረህመቱላህ ወበረካቱ ሀቂቃ ከሰውጋ መግባባት በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ስትላመጂ ደስ የላል ከሶብር ጋ ወደ በረች አሪፍ ቆይታ ነበረን
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምጰነሽ እህት ሰላምሽ ብዝተ ይበልልልኝ ውደ ከሰው ጋ ለመግባባት በመጀመሬ ደረጃ ሰውየው ምን እደሁ ማጥና ለስራም ይሁን ለምንም በርጋታ በትግስት ሠግባባት ይቻላል
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከሰው ጋ አብሮነትን ለመቀጠል ሰብር ይጠይቃል ሰብር ከሌለ ትግስት ከሌለ እንኳን የሰው ልጅ ይቅርና ድንጋይ እርስ በራሱ ይጋጫል ነገር ግን ከቆይታ በኃላ አንድላይ ታገኝዋለሽ የሰውንም ልጅ ትግስት ካለ አንዱ ቢናደድ ቢሳደብ አንዱ ሰብር ካለው ያሳልፈዋል የጠበቀ ጓደኝነት አብሮ መኖር ይመጣል
@dagitadele
@dagitadele 3 месяца назад
ሰለም ሰው ጋ ሰላም ፈጥሮ ለመኖር መረጋጋት ማሰተዋል ያሰፈልጋል መግባባት ነገሮቹን አይቶ እንዳላዩ ማሳለፍ ወሳኚነት ነው ።🙏🙏💐💐💐❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
БЫСТРАЯ сборка ПК - от А до Я!
00:22