Тёмный

ጀግና ሴት ለሰዉ ወሬ ቦታ አትሰጥም ለራሷ ወደፊት የሚጠብቃት ህልም አላት 

Eman ወሎ tube
Подписаться 867
Просмотров 74
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኢሙየ ትክክል እዉነት ለመናገር በህይወታችን ይሉኝታ ከያዘን ዋጋ ዪስከፍለናል አሏህ መንገዳችንን ያሳምርልን ዉዴ❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግና ሴት ማለት በራሷ መቆም ማተማመን የምትችል ለራሷ ክብር ያላት ጠንካራ እና ብልሀተኛ መሆን አለባት እናመሰግናለን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣሺ ኢማነ ትአክክል ጀግና ሴትም. ማንም አያገኛትም❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@tube-gq1wd
@tube-gq1wd 2 месяца назад
አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላሕ ትክክል በራሥ መተማመን የሌላት ሴት ከስኬት መገድ የወጣች ናት አላሕ ስኬታማ እንሖን ዘድ ያግዘን ይርዳን ❤❤❤❤❤
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በትክክል ብለሻል እዉነት ነዉ ጀግና የሆነች ሴት የማንም ተራ ወሬ አይሰብራትም በራሷ ብቃት እና ሀይል ከአላህ ጋር ጉዞዋን ወደ ፊት ታደርጋለች
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም ወራህመቱሌህ ወበረካተሁ እዉነት ብለሻል ጀግና ሴት አላማ አላት አላማ ያለዉ ሰዉ ደግሞ ምናምን ወሬ አይለቃቅምም ጀግና ሴት በአላህ ትመካለች እናመሰግናለን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 месяца назад
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet yene wud እውነት ነው ለወሬ ግዜ የለም ከወሬ ፍሬ አይገኚም ከስራ እንጂ 🥰🥰🥰
@hayat2583
@hayat2583 2 месяца назад
አስላም አይላኩም ውራህመርቱ ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርቱ የኔ መልካም እህትጃግና ሴት ማለት በራሷ መቆም ማተማመ የምትችል ነኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ ኢማንየ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግና ሴት ለማንም ለምን አትወድቅም ሁሌም አሸናፊነች ቤቷንም ቤተሰቧንም ወዳድ ነች በርችልን ሰላምና ፍቅር አንድነትና መፋቀርን ይስጠን
@YilkalFentahun
@YilkalFentahun 2 месяца назад
ሀለን ሰላም ሰላምብለናል እንኳን በሰላም መጣሸ ብለናል አወ ጀግና ሴትና ልባም ሴት ምንም አይበግራትም ወደፊት ብቻ ነወ መንገዷን የምትጓዝ እኛም ጀግና መሆን አለብን
@susuTube394
@susuTube394 2 месяца назад
አሰላም አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዴ እንኳን ድና መጣሸ ትከከል ነሸ ጀገና ሴት ጠንካራ ናት ልሰወ ወሬ ቦታ የላትም ❤❤❤
@Fetah90
@Fetah90 2 месяца назад
አሰላሙኘለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እውነት ብለሻል ጀግና ሴት ለወሬ ቦታ የላትም ላለማዋ ብቻ ነው በርች ውደ
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 2 месяца назад
አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን አላህ ጀግነ የድርጊልን የመዳም ቅመም ጀግና ናች ህልም የላት የምትደርስበትን ቦታ ለይተ የምተ እነ በሰል አእምሮ የለት ሴት ናች ❤❤❤
@emuferahtube
@emuferahtube 2 месяца назад
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እዝነት ራህመትን ያምጣለን
@ahlam0301
@ahlam0301 2 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ኢማንየ ያገሬልጂ የወንዜልጂ እንደት ነሽልኝ ❤❤❤❤
@zedTubeshow-rd4st
@zedTubeshow-rd4st 2 месяца назад
Asallaala muwalaymuk warahamatullahii wabarrakaatu wabarrakaatu jabadhu akkasumati itti fufi bayye namati ❤❤
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 2 месяца назад
ሰላምሰላምሸይብዛልኝእህታለሜእንኳንደህናመጣሸአወጀግናሴትለምንምነገረእጀአትሰጥም❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 2 месяца назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀግና ሴት ለወሬ ቦታ አትሰጥም ምንም ቢሎት አትሰማም አሰበችው ቦታ ሳትደርስ መመለስ አትፈልግም
Далее
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
POLI и Маша - Сигма бой
00:20
Просмотров 533 тыс.