Тёмный

ከሰው በታች ሆኜ እንደ እብድ ተቆጥሬ እኖር ነበር በሩቅ የሚሸሸኝ እንጂ ቀርቦ የሚያነጋግረኝ ሰው አልነበረም።{የታተመ ፍቅር} 

Просмотров 31 тыс.
% 1 855

#ethiopia #orthodox #fnote

Опубликовано:

 

8 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@destistories767
@destistories767 Год назад
ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርህ በልቤ ውስጥ እንዲበዛ እርዳኝ🤲😭😭
@የኣርሴማልጅ-መ1ዀ
Amennn ❤
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
አሜን ፫😭🙏
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜ❤
@ፋኖስ-ኘ9ለ
@ፋኖስ-ኘ9ለ 8 месяцев назад
አሜን(3)
@mussietesfamariam1288
@mussietesfamariam1288 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@መክሊት21
@መክሊት21 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒💒🙏
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን Год назад
ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለህወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በብዙ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@emamiyo
@emamiyo Год назад
Amen amen amen
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 Год назад
ወንድም ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ የጠረህ እግዚአብሔር አመስጋኙን ያውቃል መጨረሻችን ያሳምርልን ሲፈቅድ እንዲህ ነው ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርታል
@መታገስ
@መታገስ Год назад
እሱ ለኛ ያልሆነው ነገር ምን አለ ኦ አምላክ ሆይ ከሚክዱህ አታድርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭 ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገ/ ስላሴ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Год назад
እውነት አንተ የተጠራህበት አላማ ልዩ ነው በርታ ወንድሜ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
ቃለህይወት ያሰማልን የመቅደላዊት ማርያም በረከት ይደርብን
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Год назад
ወንድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የደነደነው ልቦናዬን ስበርልኝ የአንተ ፉቅር የገባው ልብ ስጠኝ ስለአንተ ፉቅር የሚያለቅስ ልብ ስጠኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ😭😭😭🙏🙏🙏
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
በእውነት ወድምየ ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ ይባረክህ
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 Год назад
እግዛቤሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
“እምነት፣ ፍቅር ተስፋ ፀንተው ይኖራሉ፤ ፍቅር ግን፣ ከሁሉ ይበልጣልና…”! ከአህምሮ የማይጠፋ፤ ከህሊና የማይሰወር፣ ከደማችን ጋር ተዋህዶ ለዘልዓለም በልባችን ላይ እየነደደ እንደ ረመጥ የሚያቃጥል ፍቅሩን በውስጣችን እንዲያሰርፅልን የጌታችን የአምላካችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን!
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Год назад
አሜን
@እማፍቅርTube
@እማፍቅርTube Год назад
አሜን አሜን አሜን ትወደኝ የለ አበረታኝ አምላክየ ቸሩ መዲሃንአለም አባቴ እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ይበልጥ ከሁሉ እንዳለው ፍቅሩን በልባችን ያንሩልን መጨረሻችን ያሳምርልን 🙏🙏🙏
@mesi557
@mesi557 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን🤲✝️
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ! ግሩም ነው! ለኛም የተከፈለልንን ዋጋ የምንረዳበት ልቦና ያድለን!
@hhi5110
@hhi5110 Год назад
እግዝኣብሄር ይመስገን ኣሜን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ በርታልን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Год назад
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወድሜ ማርያምን ድምፅህ ራሱ አለዉ መጎስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hometube8205
@hometube8205 Год назад
👉👉👉ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን እስመ አልቦ ነገር ዘይስዓኖ ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏
@weleteslase21
@weleteslase21 Год назад
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን
@hayathayat5257
@hayathayat5257 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
ጌታ ሆይ ለእኔ አብዝቼ እወድህ ዘንድ ብርታቱን ስጠኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
ወንድማችን፣ገብረ፣ስላሴ፣ቃለህይወ፣ያሰማልን፣በቤቱ፣ያፅናልን፣እድሜናጤናይስጥህ፣።
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Год назад
ገታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኔም እጄ ይዘኝ ና ቀና ልበል ትሸንፌለው አባቴ ወንድማችን። ቃለ ህይወት ይሰማልን
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Год назад
የኛ ጌታ እሩሁሩሁ እየሱስ ክርስቶስ የኛኣባት ለመቅደላዊታ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እጅግ ይገርማል ኣቤት ለኛ ያለወ ፍቅር
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
ገብረሥላሴ እንዴት መታደል ነው ለዚህ ለበረከት ሥራ መመረጥ። በርታ ጸንተህ ቁም። እስከሞት ድረስ ፈተና በጣም እንዳትፍረከረክ። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በፀጋ ላይ ይጨምርልህ፣ በጥበብ ይሙላህ። አከብርሀለሁ፣ የድንግል ልጅ ወንድም እንወድሀለን።
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
እዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረጅም እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ በእዉነት ድንቅ ታሪክ ነዉ አግልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ✝️💒📖👉👁👂👈
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia Год назад
የኔ ወንድም ቃል ህይወት ያሰማልን አንደበት የምያርስ ቃል ቃል ነው
@nitsuhtesema3431
@nitsuhtesema3431 Год назад
ወድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛቢሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በሂወታችን እዲገባ ሂወት ዘራህብን እኔ ዝምብሎ ኦርቶዶክስ ነበርሁ አሁን ግን በደንብ አክርሬ ሐይማኖቴን ጠልቄ እድገባ አርገኋኛል አመሰግናለሁ
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@jgff8748
@jgff8748 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገበረ ስላሴ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰግን ወድማችን ቃለሂውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭) አቤቱ ማ ይቅር በልን
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዘአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛእንቁ በርታ አመተ ማርም ብላችሁ አስብኝ ወገኖቼ በተለያዪ ቦታየየምትሰቃዮት ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 Год назад
Qal Hiwot yasamalin 🙏 Egzabher Yemsegan akbrawen Manm Aykalwem kiber ena Mesgana La Eyasuse Kiresetose Yehon amen 🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በርታ❤❤❤❤❤❤
@እመቤቴማርያምእናቴ
ወድ ወንድሜ ገብረስላሴ እንኳን ደህና መጣህ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад
ወድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ⛪⛪🙏⛪⛪⛪❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን ፍታሪ ያቆይልን
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛለህ ወንድማችን በደል ሃጥያታችን ሳይመለከት ከድግልማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ኣዳምና ሂዋን የፈፀሙት በደለ ለኛ ብሎ የተሰቀለ ኣምላክ ምስጋናዋ ከምድር እስከ ሰማይ ለዘልኣለም ፀንቶ ይኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን🙏😘💖⛪♥💒✅💐
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እንኳን በሰላም መጣ ✝️
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
እሚደንቅ አቀራረብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
@yesus_goytayu1233
@yesus_goytayu1233 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን 🙏✝️❤️
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@EftahBelen
@EftahBelen Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!🤲
@ጓልመምህረተኽለ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ🤲❤️❤️❤️
@tigekonjo4904
@tigekonjo4904 Год назад
ምንአለ እሄንን ፍቅር ሁሉም ቢቀምሱት
@ትዕግሥትሰሎሞን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አምላክ ሆይ ፍቅርህን ጨምርልን😥
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Год назад
አምላኬ ሇይይይይይይ ፍቅርህ በልቤ አኑር
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድሜ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን
@እመቤቴማርያምእናቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን❤💗
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Год назад
ውድ ወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በርከትን ያስማልን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
Kale hiwot yasemaline
@samrienameski1692
@samrienameski1692 Год назад
ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያበርታህ መጨርሻህን ያሳምር።
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
ቃለህይዎት ያሰማልን 🙏
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያስማልን ድምፅክ እና አቀራረብክ ልብ ሰንጥቆ ይገባል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fgdttthu797
@fgdttthu797 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ውድ ወንድማችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ.
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
በርታ ቃለሕይወት ያሠማልን
@selamshermo3605
@selamshermo3605 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልኝ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
የማሪያም መቅደላዊት በረኸቷ በሁላችነን ይደርብን
@መታገስ
@መታገስ Год назад
ሸር እና ላይክ እያደረግን እናበረታታው እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ፍፁም ፍቅሩን በልባችን ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
በእውነት ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩ ያሳድርልን አሜን፫
@annapetter2777
@annapetter2777 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ በቤቱ ለዘላለም ያጽናህ፡፡ ፍቅሩ ልዩ የኛ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገበዋል፡፡
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Год назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ🙏🙏🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you so much brother and sister 💕💕🙏
@AMEN12728
@AMEN12728 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ባንተ ቁስል እኛ ተፈወስን የማርያም በረከትና ፍቅር ይደርብን አሜን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ
@mesi557
@mesi557 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ጌታዬ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ " ገበናየን የሸፈንክልኝ "ከስንት ውርደት ፤ሃጥያት፤መጎሳቆል ፣እስራት ፣አጋንንት ፣ ንቀት ማእበል ፣የውስጥ ማጉረምረም .....ከዝ ሁሉ ያወጣኝ ሳይገባኝ በምህረት በቸርነቱ የጠበቀኝ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እዳየን የከፈለልኝ ።ቃለት ያጥረኛል። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገ።አባቴ ባለውለታዬ ፣ጠባቅየ፣እረኛዬ ....ተመስገን አምላኬ።የዘውትር ፀሎቴ ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ አቁመኝ በክብር በሰው ፍት፣
@hawitefere1593
@hawitefere1593 Год назад
Kalehwet yasemaln wendmachin yagelglot zemnhn yabzalh Egziabher Amlak ymesgen legna letefanew tnsaewn yasayen
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@SamrawitWubetu-qj9dy
@SamrawitWubetu-qj9dy Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር።
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@samuelasfaw9337
@samuelasfaw9337 Год назад
በጣም ግሩም አቀራረብ ነው
@ቅዱስጊወርጊስጠብቀኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን👏
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Год назад
በርታ ወንድማለም ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት አንዲቱ ቅድስት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ መሆን እድለኝነት ነው ስላሴ መርጦሀልና በርታ
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you jesus my father help you 😭😭😭💕🙏thank you jesus 😭💕
@takelubulo3606
@takelubulo3606 Год назад
Kalahiwot yasemelin
@workelove3235
@workelove3235 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
ፀጋውን ያብዛላችህ ገብር ስላሴ ቃለህይውት ያስማልን
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Год назад
ወደ ስቃዩ አሁን ምንም ያላረጓቸዉን ገበሬዎች የሚያዳፏቸዉን አምላክ በቃ እንዲል ፀልይ በአምላክነቱ ተሰቃየ ሲጠሩት የሰዉን ባህርይ ስለተላበሰ መደንገጡ ሳስበዉ አንጀቴ ተላወሰ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
በእውነት ቃለ ህይወትን. ያስማለን. ወንድማችን.
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
ኦ አምላኬ እኛም በምህረት አስበን 12 ደም ይፈስታ እንደ ነበርች ሴት ታሪክ ይችም ሴት ታሪክ እንባን ያስጨርሳል 😥😥😥
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Год назад
ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ወንድማች በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋርን ያብዛልህ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
ሰላም ፣ወንድማችን ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@hirutarga4704
@hirutarga4704 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
ሰላም እኳን ደህና መጣህ ወድማን ገብረ ስላሴ ክርስቲያኖች ቆይ ለምን ሰብስክራይብ አታደርጉም ጎሽ የማዳም ቀመሞችዬ አርጉት
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Год назад
ቃለ ሂወት የሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ
@ብርቱካንአውግቸው
በርታ ቃለህይወት ያሰማልን 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@fentahungetu1983
@fentahungetu1983 Год назад
ኦ አምላኬ ሆይ እኔ ምንም እወድሃለሁ ብል አንተ ለእኔ ካለህ ፍቅር ቅንጣቷን እንኳን አትሆንም፡፡
@እውነትበጊዜዋውብናት
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እባክህ ወንድም ይህ ልዬ ተስጦህ ነው እንዲህ ሁሌ ብትተርክልን እንዴት መልካም ነው
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@እግዚአብሔርኣምላክይመሰገ
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን💘✝️💘🙏
@emamiyo
@emamiyo Год назад
Egzbher eganem bamertu ysban🤲🤲🤲
@otebeoo875
@otebeoo875 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን ገብርሥላሴ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n Год назад
ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በውነት አማምላክ ካንተ ጋር ትሁን በውነት ድንቅ ነው