Тёмный
No video :(

ከሰው ዘር ጋር እራሳቸውን የቀላቀሉት . . . ትንቢተ ዳንኤል UFO and AREA 15 || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ || Gezai Yohannes Elshaddai 

Gezai Yohannes Elshaddai
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ከሰው ዘር ጋር እራሳቸውን የቀላቀሉት . . . ትንቢተ ዳንኤል UFO and AREA 15 || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ || Gezai Yohannes Elshaddai
#Gezai_Yohannes #Ethiopian_Amharic_Preaching #ገዛኢ_ዮሐንስ

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@user-st7nl5zi3n
@user-st7nl5zi3n 10 месяцев назад
ድንቅ መገለጥ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@maranata1484
@maranata1484 2 года назад
ውሀ ባህርን እንደሚከድን ምድርን የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለች። ቀጥሉበት ወንድሞች በጣም ጠቂሚ ነው።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 2 года назад
አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል!!
@yospehabreham2592
@yospehabreham2592 2 года назад
መፅሐፍ ቅዱስ በስልክ ባይጠቀሙ መልካም ነው። ለብቻ ቢሆን ችግር ላይኖር ይችላል ግን ለሚያየው ሰው መልካም ምሳሌ አይደለም ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
No begat atefer tebarek
@yospehabreham2592
@yospehabreham2592 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 ene yalkut bibel be silk metekem tru misale aydelem, bichal hardcopy bibel betyzu melkam nw....
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 2 года назад
ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ አንዳንድ የቃል አፈታታችሁ ግን በጣም ተመናፍሷል ለምሳሌ ከሰው ዘር ጋር ይደባለቃሉ የተባለው በአውዱ መሠረት የብርቱዎቹ መንግሥታ ሕዝብና የደካሞቹ መንግሥት ሕዝብ እርስ በርስ እንደሚደባለቁና ተቀላቅለው እንደሚኖሩ እንጂ እናንተ አሁን የስጣችሁትን ትርጉም የሚያሳይ አይመስለኝም ለእነ ዳንኤል የቀረበላቸውም ምግብ እናንተ እንደምትሉት አይመስልም ስለ ምግቡ አይነት ብዙ የተጻፈልን ነገር ባይኖርም ከአይሁዶች ሕግ ጋር አስተያይተን እንኳን የምንረዳው ነገር ይኖራል ሌላው ያቺ ከተራራ ተፈንቅላ ምስሉን የምትመታው ድንጋይ ኢትዮጵያ ናት የምትሉት ነገር በጣም ይገርማል የክርስቶስ መንግሥት ማለት ኢትዮጵያ ነች ማለት ነው ??????????????????
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
የተወደደ አተያይ ነው ። ተመናፍሷል የሚለው ሐሳብ ግሩም ገላጭ ነው። ይኅንን ለማድረግ ግን በቂ ምክንያት አለን።። እኔ ከተናጋራው አንዱ ነኝ። ወደፊት በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ እናቀርባለን ስለአስተያየትሕ ከልብ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ? በበኩሌ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ምድራንም እንዲሕ እንዳለኝ አውቃለሁ። አንዳንዶች እንደሚገምቱት በልካቸው የሚያውቁትን የሚነግራቸው መምሕራን ያከማቻሉ። በበኩላችን አጥርተን የምናውቀውን እንድናስተምር ከጌታ የተነገረንን እናቀርባለን። ኢትዮጵያ በአሁን ቁመናዋ የምንለውን እንደማትመስልም እናውቃለን ግን መንገዱን ጀምረነዋል። በአክብሮት።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
በመሰረቱ አሁን ያለውን ፖለቲካዊ መዋቅር ለማለት ግን አይደለም። ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግስትን ለዚሕ መሰረታዊ መለኮታዊ ፕሮግራም ግን ለመጠቀም ግን ይጠቀምበታል ሲገባቸውም ሳይገባቸውም። የምንናገርለት እውነት በስሜት በመነዳት አለመሆኑን ግን በእርግጠኝነት እናገራለህ።
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ተባረኪ መፋለስ ብቻ ወርደዋል እንጂ ከሃቅ
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 года назад
ያቺ ከተራራ ተፈንቅላ ምስሉን የምትመታው ድንጋይ ኢትዮጵያ ናት የምትሉት ነገር በጣም ይገርማል የክርስቶስ መንግሥት ማለት ኢትዮጵያ ነች ማለት ነው? በዚህ አሳብ አለመስማማትህ ትክክል ነህ። ከሰው ዘር ጋር ይደባለቃሉ የሚለውን የትንቢት ቃል አመናፍሳችሁታል ማለትህን ግን ብታስብበት መልካም ነው። ምክንያቱም በራዕይ ምዕራፍ 12 እደምናነበው ሰይጣንና መላዕክቱ ወድምድር እደሚጣሉ በግልጽ ተጽፎልን እናነባለን። ይሁን እንጂ ሰይጣንና መላዕክቱ ወደምድር ሲጣሉ በምን ዓይነት አካል በሰው መካከል እደሚኖሩ በግልጽ የተጻፈ የለም። በማቴዎስ 24 ጌታ ኢየሱስ ራሱ እዳስጠነቀቀን ደግሞ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እስኪያስቱ ድረስ እሳትን ከሰማይ በሰው ፊት እስከማውረድ እጅግ ታላላቅ ተዓምራትን የሚያደርጉ ሐሰተኞች እደምነሱና እዲያውም በ2ኛው ተሰሎንቄ ምዕራፍ 2 ተጽፎ እደምናነበው እደሰው አካል ያለው ግን እጂግ አስደናቂ ሰይጣናዊ ታምራትን የሚያደርግና እኔ እግዚአብሄር ነኝ ብሎ የሚነሳ ሰው እደሚመጣ ያስጠነቅቀናል! አሁን ጥያቄው ይህ እዴት ሊሆን ይችላል? የሚል ነው። የዚህ መልሱ አንድና አንድ ብቻ ነው። ያውም ሰይጣን ወይ በሰው መልክ ይገለጣል ካልሆነ ወንድማችን እዳለው የሚተባበረው ሰው ካገኘ ሰይጣን በዚያ ሰው አካል ይገለጣል ማለት ነው። ሌላው አማራጭና ይሆናል ብዬ የማምነው በሳይንሳዊ አሰራር የሰው አካል ተሰርቶለት ርኩሳን መናፍስት የሚያድረባቸው የሰው አካላት ሊሆኑም ይችላሉ። በሚስጥር የሚሰራውን ስለማናውቅ ምናልባት ተጀምሮ ከሆነ ከተፈጥሯዊ ሰው ጋር ተጋብተውና ተዋልደው እየኖሩ እደሆነ በምን እናውቃለን? ይህ ከሆነ ወንድማችን ትክክል ነው ማለት ነው ። ይህ አይሆንም የሚል ካለ የነዚህ ትንቢቶች ፍጻሜ በሌላ መንገድ እዴት ይፈጽማል? ለሚለው ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ማቅረቡ ግዴታ ነው።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you for your aidiya
@zematube8985
@zematube8985 2 года назад
ተባረኩልኝ
@mesfunshalom9674
@mesfunshalom9674 2 года назад
በጣም ደስ የሚል የማይሰለች ጥናት ማራናታ እየሱስ ይመጣል።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen yehunelesh
@lelisaaasafaasafalelisaa61
@lelisaaasafaasafalelisaa61 2 года назад
Abbayyee ebbiiffammaa isin dhuggummaa motummaa waqayyoff hojjatu karraa keessan waa baay'ee na gaalee dachaan ebbiiffama nama dhugaa
@samerahsamerah1610
@samerahsamerah1610 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናና ተባረኩ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እኔም ደስ ብሎኛል
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 года назад
Egziabher yebarikachew tebereku 💓💗💗💗
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 ❣️
@JesusisthechristsonofGodandGod
@JesusisthechristsonofGodandGod 2 года назад
እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል ኣሜን ኣሜንን
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ በክብር ተመልሶ ይመጣል አሜንንንንንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናና
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 2 года назад
ከተራራው እጅ ሳይነካው የወረደው ድንጋይ ኢትዮጵያ ናት ያልከው ወንድም በጣም ትልቅ ሀሳብያለበትን እውነት እንደመፀሀፍ ቅዱስ ባልሆነ በኛ ምኞት ከተረጎምነው እጅግ በጣም ያቀለዋል please ብዙሰው እንደ ቃሉ የምትስጡትን እውነት ትልቅ መረዳት እደሚሰጠው ሁሉ እዲሁ እደራሳችን ፍላጎት የምንሰጠው ትርጉም ብዙዋችን ይዞ ይጠፋልና please በፍፁም አክብሮት እንደቃሉ መንፈስ ይሁን ውይይቱ በተለይ ወጣቱ ወንድማችን በውነት ጌታ ይባርክህ ሚስጥር የሆነው የዳንኤልን መፀሀፍ በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ገልፀህዋል የሚቀጥለውን ክፍል ለመስማት እየጠበኩ ነው ሁላችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🙏
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 года назад
ልክ ነህ ። እኔም ባቀርብከው አሳብ እስማማለሁ። ወንድም ገዛይ ይህን በማለቱ ተሳስቷል። በሚቀጥለው ትምህርት መሳሳቱን ቢገልጽና ቢያርመው በጌታም ፊት በኛም በወድሞቹ ፊት ንጹህ ያደርገዏል። በትንቢት ቃሉ መሠረት የባቢሎን መንግሥትና ቀጣዮቹ መንግሥታት በውስጠ ታዋቂነት አሰራር የተመሠረቱ የሰይጣንን አሳብ የሚፈጽሙ መንግሥታት እደመሆናቸው መጠን ያ አለት ከድንግል መሐጸን ሥጋን ለብሶ የተገለጠውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ የሚያመልክት ለመሆኑ ምንም የማያሻማና ሊያስተባብሉትም ሆነ ሊከራከሩበት የማይቻል ሕቅ ነው። ስለሆነም ከእስራኤል በቀር ሌላ የትኛውንም ሐገር የሚጠቁም አይደልም፤ ሊሆንም አይችልም። በማቴዎስ 2፡1-6 በግልጽ የተጽፈውን ወንድማችን የሚዘነጋው አይመስለኝም ያን ያለበት ምክንያት የቃል ምሳት ነው ብዬ አስባለሁ። ቢሆንም መተረም ያለበት ነውና ራሱ ቢያርመው መልካም ነው።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Good aiding god bless you
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች። ኢየሱስ ይመጣል!!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@adoniasgedion7855
@adoniasgedion7855 2 года назад
ወንድም ግዛኢ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡ ሁለታችሁም ወንድሞች አግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን፡፡፡፡
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen amen
@geteneshguracha9309
@geteneshguracha9309 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ተጽናንቻለሁ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 года назад
አሜን እየሱስ በክብር ይመጣል ተባረኩ
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 года назад
ውድ ወንድሜ ገዛኢ ሰላም ላንተ ይሁን ዘመንህን ሁሉ ከክርስቶስ ጋር ህብረት የምታደርግ እኔ ያንተን ትምህርት በመስማት ህይወቴ እንደሚያድግ አመንኩና አሁን ዩቱብ ልይ የምትለቀውን ትምህርቶች ሁሉ ለመስማት ወሰንኩ እባክህን ስሜን እየጠራህ በጌታ ፊት ማልድልኝ ጠላት ፊት ለፊት የሚዋጋኝ ሰው ነኝ
@kenenidawit3001
@kenenidawit3001 2 года назад
Lijoch hoy enante ke egiziyabiher nachu ashenifachuhimal Yeyohanis melikt 4:4 !! wendime ante telatin be kiristos ashenifehal tiwegawalek enji ayiwagahim esu yeteshenefe new
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God is with you.bless you
@matiyosgena1101
@matiyosgena1101 2 года назад
ገዝሽ ምን እንደምል ከብዶኛል ባለፈው ከአንድ ወዳጄ ጋር እያወራን ነበር እናም ዳንኤል ህልሙን እንዴት እንዲፈታው እያወራን ነበር ና አሁን ደሞ እናተ በጣም ግሩም በሆነ አገላለጽ ነው ያቀረባቹት በጣም በጣም ወድጄዋለው ዘመናቹ በብዙ ይባረክ እወዳቹሃለው ተባረኩ!!!!!!!!
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 2 года назад
አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 года назад
ይህን አቀራረብ የምትተችና የምትቃወም ከሆንክ በጣም ተሳስተሃል ከማለትም አልፌ የእግዚአብሔርን ቃል የመርዳት ችሎታህንና ነቀፌታህ በስጋ እንጂ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መሆኑን እድጠራጠር አድርጎኛል! እውነትን ከሃሰት የመለየት ስጦታም ችሎታም የለህምና ዝም በል።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Anthem tebarek
@alemdubre4414
@alemdubre4414 2 года назад
ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክህ፡ወንድማችን፡ኑርልን።ጌታ፡ይመጣል፡ስትል፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል፡አሜን፡የምንናፍቀው፡፡ይመጣል
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 2 года назад
አሜን አሜን ተባረኩ እንወዳችኋለን ..በጣም በጉጉት ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን...ኢየሱስ ይመጣል
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ለሌሎች ሼር ካደረጋችሁ ቀጣዩ ቶሎ ይለቀቃል። ቆይታው ለብዙ ሰው እንዲደርብ ብቻ ነው።
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የዘገየ ቢመስልም እየሱስ ይመጣል ተባረክ ወድም ገዛኢ ✝️
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Tebarek
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 года назад
ወንድማችን ገዛዒ የየጌታችንና የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርቱ አገልጋይ በጣም እንወድሀለን ! ፀጋህን አከብራለሁ ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልእክቶችህ በጣም ጠቅመውናል አሜን ሀሌ ሉያ✅💕🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
May god bless you brather
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ብዙ ተባረክልኝ ኢየሱስ ይመጣል
@abaditkebede6661
@abaditkebede6661 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 2 года назад
ተባረኩ ተባረኬ
@jesusislifekidu211
@jesusislifekidu211 2 года назад
Enem wedjewalew tebareku geta ybarek . Eyesus yemetal eyesus ymetal eyesus ymetal alsheberm
@fatimaathopia7378
@fatimaathopia7378 2 года назад
Ameen Getachin Eyesusi Yimatali Danieli in yhansi eraiyini ADIVENTISTINACHO MIMARUI INJ LELCHI AYAWUKUM
@redatyilma6850
@redatyilma6850 2 года назад
Amen Amen Amen Jesus Name!!!!
@tra2328
@tra2328 2 года назад
please bro Gezia continue is messages because it was amazed spiritual life
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 2 года назад
እሜን አሜን በብዙ ተባረኩ
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 2 года назад
Amen Yesus yimetal.
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
የተባረካችሁ የንጉስ ተባሩኩ እውነት ድንቅ የእግዚእብሄር ቃል ስላካፈላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ፅጋ ይብዛላችሁ ፕሮግራሙን በጣም እናፍቃለሁኝ እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
የንጉስ እንባሳደሮች ናችሁ በርቱ
@romantekle8992
@romantekle8992 2 года назад
Shalom Ye Egziyabhar Sewochi Gata Zemenachuhun Ybark
@bezujesus8033
@bezujesus8033 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ
@GH-yv2bd
@GH-yv2bd 2 года назад
Egzaabher amlak abzto ybarkachu . Gezai hawey hakena barya egzaabher . Egzaabher amlak agelgolotka ybark . We love you ❤️❤️🙏🏽
@loveable697
@loveable697 2 года назад
ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ !! በእናንተ ሆኖ የጠቀመን ያገለገለን ልኡሉ ይባረክ!! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
@tseghinaghebreslasie1131
@tseghinaghebreslasie1131 2 года назад
It's so much amazing teaching, God bless you all
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 года назад
Amen እግዚአብሄር ዘመንን ይለውጣል
@Openheart37
@Openheart37 2 года назад
Selam wondemoch .temhertachuh Lemesmatu dess yasengal .yanetsal Yebarkalm.zemenachuh agelglotachuh yeketel yebarek
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 года назад
እሰይ!! የተባረከው ተስፋችን ይመጣል:: ጌታ እብዝቶ ይባርካችሁ::
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@hanazegeya8903
@hanazegeya8903 2 года назад
ብሩክ ነህ ወንድሜ ለዘላለም ተባርከህ ቅር
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 2 года назад
Gid bless you, Amazing! We look forwsrd
@medhinghebreselassie1406
@medhinghebreselassie1406 2 года назад
Egzaber zemenachu ybarek inde inante ybzaln des yemil tmrt tebareku Betami inwedachuhalen
@genytad2275
@genytad2275 2 года назад
ወንድሜ ድምፅህ በደንብ አይሰማም ተባረክ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 года назад
SELAM WENDIMOCH SELAM WENDIM GEZISH BERTU BETAM DINQI MABIRARIYA NEWU. KETAYI KIFIL ENTEBIQALEN. TEBAREKU TEBARKENAL.
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 2 года назад
ወንድሜ ገዛኢ አንተ የዘመኑ በረከታችን ነህ፡፡ የሆንከውን እንድትሆንልን የረዳህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ወንድሞቼም ተባረኩ እንወዳችሗለን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና፡፡
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen god bless you
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 года назад
Amen...yihunelen
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
ሻሎም ጌታ ይባርካችሁ! እንኩዋን በደህና ተመለሳችሁ!
@tra2328
@tra2328 2 года назад
Amen he is coming soon
@yegetalijochhy9842
@yegetalijochhy9842 2 года назад
Tebarku wendmoche
@yemithomas9892
@yemithomas9892 2 года назад
Wonderful bible study, I learned a lot from it! God bless you all!
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ወገኖቼ።
@sabi4735
@sabi4735 2 года назад
አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሄር ያክበራቹ ተባረኩልኝ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@qal211
@qal211 2 года назад
በጣም የሚገርምና አስፈላጊ ትምህርት ነው !!!!! በርቱ ጌታ ይባርካችሁ !!👍👍👍
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 2 года назад
Wawwww zibarki zirrib xenihu
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 2 года назад
Good to see you my dear Blessd Brother and men of God Berkat 🙏 Blessd all Jesus is coming 🙏 soon 🙏 maranta maranta Amen 🙏 Glory to God hillullyi hillullyi Glory Glory 🙏 Amen Glory 🙏 amen 🙏 Amen 🙏
@1234endu
@1234endu 2 года назад
አቤት መፅሀፉን በደንብ እረዳው ዘንድ ስለረዳችሁኝ ጌታ ይባርካችሁ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Tebareki
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 года назад
የእግዚያብሔር ልጆች እነማናችው
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Antena ena leloch
@christiankirubel287
@christiankirubel287 2 года назад
I am so happy. feeling so hopeful @46:00 Amen Leul Eyesus maranatha
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Be blessd
@mhertabtewlade5086
@mhertabtewlade5086 2 года назад
God bless you.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Tebareku
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 года назад
Sele enante geta kef kef yibel
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 2 года назад
Woooooooooow geta iyesus yebalata Ewukat yigilatilachiw betam yigarmali tebaraku
@765er9
@765er9 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Tebarek
@samiboy297
@samiboy297 2 года назад
Amen amen yesus yimetal
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
I love u Gashe gezai
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
I love you too
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God be with you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
I love you too
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 2 года назад
ታዴ 💙
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
We need more teaching n revelation like this please keep it up.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you mpre
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
OK bless you
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen Gashe
@samerahsamerah1610
@samerahsamerah1610 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ያባቴ ብሩካኖች
@tsiongebrubeyene9785
@tsiongebrubeyene9785 2 года назад
Wendem Gezei tebarek
@chichi2468
@chichi2468 2 года назад
God Bless you more and more through Jesus🙏🙏🙏
@chinutekeste4514
@chinutekeste4514 2 года назад
Amen! Many blessing to you all!
@nehemiah6931
@nehemiah6931 2 года назад
ግሩም ትምህርት ተባረኩ !!! ኢየሱስ ይመጣል !ኢየሱስ ይመጣል ! ኢየሱስ ይመጣል !
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God be with you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@nehemiah6931
@nehemiah6931 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen amen amen !!!
@aabebaw
@aabebaw 2 года назад
Amazing ! God bless you all
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ስለ እግዚአብሔር ስትሉ ከታፃፈው አትለፉ የቀረበላቸው ምግብ በአዘገጃጀቱ በመልካመነቱ ለንጉሥ እንዲሆን የተዠጋጀ ሲሆን፣ አስቀድሞ ግን ከምግቡ ለጣኦት መስዋእት የሚቀርብበት ሊሆን ይችላል እንጂ የተለየ ምትሀታዊ ነገር ያለው ወይም በቴክኖሎጂ የተለወጠ አልነበረም።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ለንጉሱ ቤት ዩሚገባ ሲሆን አይሁዳዊ የሆነ "በእግዚአብሔር ምክር የሚሔድ ሰው ሲበላው ዩሚያረክሰው" ነው። እግዚአብሔር ስለሰዎች መብላት የሚገባቸውና የማይገባቸው እንዳለ በቀዱመው ኪዳን መክሯል። በአዲስ ኪዳንም ለጣዖት የተሰዋ እንዳይበሉ ነገር ግን በገበያ ስፍራ ግን የቀረበውን ግን እንዲበሉ ፈቅዷል። በዚሕ መልዕክት ውስጥ ምግብ የትምሕርቱ ዋና ክፍል አልነበረም። እግረመንገድ የተገለጠ ሐሳብ ነው። ስለዚሕ በከለዳውያን የምግብም ሆን የመንፈሳዊ አቅርቦት እንዳለጠርጎ መብላት ግን ነውርም ሐጢያትም ጭምር እንደሆነ እናያለን። ይገባልም።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
@@netsanetkebede6490ለምሳሌ አንቺ ለማብራራት የሞከርሽው ከተፃፈው ባለማለፉ ትክክል ነው። ማንኛውም ለነገሥታቱ የሚዘጋጀ ምግብ ከምን እንደተሰራ እንዴት እንደሚዘጋጅ ስለማያውቁ፣ አምላካቸው አትብሉ ያላቸውን የምግብ ዓይነት በልተው እንዳይረክሱ እነዳንኤል ጥንቃቄ አደረጉ። ይሄ ደግሞ አምላካቸው ያዘዘውን የአበላል ሕግ (Dietary law) ከመጣስ ጋር ብቻ የተያያዘ ነው። ከእዚህ አልፎ ስለምግቡ የተለየ አቅም፣ ቢበሉት የሰውን ማንነት የመለወጥ ሀይል አለው የሚሉ ማብራሪያዎች ማከል ተገቢ አይደለም። ለዚህም ምክንያቱ ያልኖርንበት ዘመን ስለሆነ ነው። ደግሞም ከተጻፈው አትለፍ የማለው ትእዛዝ መከበር አለበት።
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 года назад
I Love your sprite pastor Gezai! Much blessings my brother!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you too
@nq2865
@nq2865 2 года назад
I wish I could weep like Bro. Gezai with joyful tears ❤️
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you
@solomonayalew9718
@solomonayalew9718 2 года назад
Jesus is coming soon. Yes. God bless you Gezai.
@namitemesgen381
@namitemesgen381 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@foziahabesha7928
@foziahabesha7928 2 года назад
ጋሽ ገዛኢ ጌታ ይባርክህ ስማችሁ ማን ይባላል?በጣም ጠቅሞኛል በተለይ ጌታን ያለጊዜው ውሰደኝ ልሙት ማለት ትክክል እንዳልሆነ ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት ሰው ነበርኩ ።ሌላው በጣም የምመኘው ከአንተ ጋር አንድ ቀን ወክ ማድረግ እፈልጋለሁ ፈቃድህ ከሆነ????
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
OK bless you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Cool me 0939483577
@hannayoseph2834
@hannayoseph2834 2 года назад
Revelation 1:3 You can recommend to read every single Believer, It is GOD'S will. BE BLESSED.
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል 🙏
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል 🙏
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል 🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@Alemu-hf5mw
@Alemu-hf5mw 2 года назад
የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት ምንድር ናቸው? መላዕክት? መላዕክት ከሆኑ መላዕክት መንፈስ ናቸው እንጂ ሥጋ የላቸውም፡፡ ሊጋቡ ወይም ሊያገቡ አይችሉም (ማቴ 22፡30)
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Yes
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
ተባረኩ ሲጥጥ የሚል ድምፅ ያለው ማይክ ስላለ ማዳመጥ አንቻልኩም። ድምጿን አልወዳትም
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 2 года назад
Very good tiching, the voice is low. Please fix it for next time. You are blessed brothers.
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ወንድሞቼ የምንሰማውን ሁሉ አሜን ለማለት አለመቸኮል መልካም ነው። ዳንኤል ስለምስሉ ባየው ራእይ የሁሉኑም አካል ፍቺ በራእያ ተቀበለ እንጂ የውርቁን እራስ ለይቶ የአራሱን ግንዛብ ነው የተናገረው ብሎ ማለት ከትንቢቱ እውነት ጋር መጋጨት ነው።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
እባክዎትን "ከትንቢቱ እውነት ጋር" ያለውን ግጭት ያሳዩን
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
በአንድ መልዕክት ላይ ሶስት ቦታ አስተያየት ሰጥተዋል ይኅ ከፍተኛ መነካትን ፈጥሯል?
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 ሻሎም አባቴ በጣም እወዳለሁ ሰለ ምፃት ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ መስማት ይናፍቅ ነበር ተባርክ በፈስብክና በላይቭ ማስተላለፍ ይቻላል ወንጌላዊው ገዛኸኝ ብትሞክር ብዙ ትወልድ መድረስ ይቻላል
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ወንድም ገዛኢ ፈቃደኛ ከሆንክ በዚህ እርስ ላይ ብንነጋገር ደስ ይለኛል የሚታረም ሃሳብ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Eshi
@hiwotagonafir4158
@hiwotagonafir4158 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ።ድምፅ ህ ትንሽ አይሰማም
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 года назад
But who are "the toes of the feet… partly of iron and partly of clay"? History has not yet seen the fulfillment of this prophecy. The Bible reveals that they will be kings or governments at the end of this age that will be part of a great and final revival of the Roman Empire. will identify them: , and just as iron is strong and clay is fragile "."
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 года назад
Wait until they get to chapter 11, then you will understand better. But in the mean time, If follow the history recordings from Babylon all the way to the league of Nations and the United Nations, you will have a good ground to understand what they are explaining.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you my dear May god bless you
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
The new world order አይሳካላቸው የተባለው ዮሐንስ ራእይ 13:7 ጋር ይጋጫል። አውሬው በተባለው በሀሰተኛው ክርስቶስ የሚመራ የአለምን ሕዝብ በሙሉ ለ42 ወር ወይም ለ3 ዓመት ተኩል የሚገዛ መንግሥት ይነሳል።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ይሳካለታል ለማለት ነው? 42 ወር ስንት ነው?
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ብዙዎች ቀድመው ልክ የመሰላውን ነገር የሚነካ ሲመስላቸው በመንፈሳዊ ሕይወታቸውም እየሰመጡ ቢሆን ዘበኛ ሆነው ይጠብቃሉ። እስኪ ጥቂት ትምሕርቶችንና አተረጓጎሞችን እንይ? ጥቂት መጠበቅ ጥሩ ነው።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ወንድሜ ገዛኢ በሚገባ አውቅሀለሁ፤ እነዚህ ያቀርብካቸው ሰዎች ስለመነጠቅ እውነተኛውን ትምህርት የማይቀበሉ፣ ማቴ 24:40,41፣ 1ኛ ተሰ 4:17፣ 2ኛ ተሰ 2:1-3 የተፃፈውን የሚቃወሙ የመናፍቃንን ትምህርት የሚያስተምሩ መሆናቸውን ማጋለጥ ያስፈልጋል። ለብዙ በቃሉ ላልጠነከሩ አማኞች መሰናክል እንደሚሆኑ እወቅ። ማስተካከያም መስጠት ይገባል።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
በምን አወቅሕ ስለመቀበላቸዕና ስላለመቀበላቸው? አንድ ነገር ላስታውስሕ ወንድም ገዛኢ ወደነዚሕ ቢሮ ተጋብዞ መጣ ቀጥሎም ሰዓታት አሳለፈ። ጌታም ከእነዚሕ ሰዎች ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ሕዝብ የሚያጠጣ መልዕክት አለኝ ሲል ጔታ ነገረው። ከወራት በኋላ አቀረበ ልዚሕ እኔ የአይንም የጆሮም ምስክር ነኝ። እና እንደልቡ እንደመጣለት አማካሪ አትሁን። እርሱ ዘንድ የእግዚአብሔር መልዓክ አብሮት እንደሚቆም አታውቅም? እራስንም መፈተሽ ብልሕነት ነው።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Esi
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ባካችሁ ያልሆነ ትርጉም እየሰጣችሁ እንደ ኦርቶዶክስ ሰውን አታሳስቱ።ዩፎ የሚባል የለም ከሰው ዘር ጋር ተቀላቅለው የሚወለዱ ምንድናቸው ያላለውን አትበሉ እንደ ገና ግቡን በትክክለኛው ወንጌል ተማሩ እድሜ ብዛት አዋቂ አያደርግም።ምንድናቸው እዛ በስህተት ጌታ አስመልጦን ስንመጣ እዚህም እንደዛ ውይ በር ዘግቶ በፅሎት መፅሃፍ ቅዱስን ማጥናትን መርጫለሁ ማንም እየተነሳ እንደፉሉገ የሚተረጉምበት ርጉም ዘመን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ወንድሜ ህይ introduction ነው ያልከውን የእነዚህን መናፍቃን ቀጣይ ፕሮግራም ብታቀርብ አንተም የእዚህ ስህተት ተካፋይ እንደምትሆን እወቅ። "ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ (ዮሐ 14:3) ያለውን የጌታን ቃል ፈፅሞ ከንቱ ያደረጉ ሀሰተኛ አስተማሪዎች ናቸው።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
መቼም መናፍቅ እያሉ ማሸማቀቅ " እኛ የተካንበት ይመስላል። ወደስማይ መነጠቅም ወደምድር የእግዚአብሔር የመግዛት ሐይል መምጣትም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምሕርት ነው። አሁን እዚሕ የቀረበው የዳንኤል መጽሐፍ ማብራሪያ ነው። ስለዚሕ ዳንኤል የተናገረበትን አውድ ማብራራት ነው ያለው፥ እና እውን እርስዎ ከዳንኤል መጽሐፍ። ላይ ተንተርሶ ንጥቀትን መናገር ይቻላል? አመላካቹንስ ማሳየት ይችሉ ይሆን? እርስዎ ቀድሞ ማስረጃ ማቅረብ ነው ዳንኤል መጽሐፍ ላይ። የእርሶ አቀራረብ እንደሚመስለኝ በተሰሎንቄ ወይም በራዕይ 17 መጽሐፍ የዳንኤልን መጽሐፍ መጨፍለቅ ይባላል። ራዕይን በራዕይ ተሰሎንቄን በተሰሎንቄ እንደሚተረጎም ተስፋ እናድርግ። መችም የእመነት ነገር ለሁሉ በአንዴ አይገባም። እርሶ የራሶትን ሐሳብ ይዘው ይቀጥላሉ። መርሳት የሌለብን እግዚአብሔር በገለጠልን ልክ እንደሚጠብቅብን እርማትም በፍቅር ይሆን የእርስዎ የ መናፍቅ ስያሜ ለባለቤቶቹም አልጠቀመም። መናፍቅ ማለትስ ምን ማለት ይሆን እርሱም መመዘኛ አለው። በስላሴ በኢየሱስ ልጅነትና በማዳን ስራውን ባለመቀበል መንፈስ ቅዱስን ከማዳን ስራ ማስወጣትን ያካተተ እንጂ የቅደም ተከተል ልዩንት ያንን ለማለት አያበቃም። የስነመለኮት ምሁራን ለቃሉ ትርጉምና ወሰኑን አበጅቶታል። ስላማሮት ብቻ የሚለጥፉት ከሆነ ተሳዳቢነት መንፈስ ስለሆነ እራስን መፈተሽ ይገባል።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
@@netsanetkebede6490 እህቴ ሆይ መናፍቅ ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ አስተምህሮ ላይ እያጎደለ ወይም እየጨመረ ነው ያስተማረ ነው። አነዚህ ሰዎች የክርስትናን ዋና ተስፋ እርሱም በመነጠቀት ወደ እርሱ መሰብሰባችንን ያላካተተ አስተምህሮ ተከታይ እንደሆኑ በግልፅ ተናግረዋል። ይሄ ደግሞ በእነሱ የተጀመረ ሳይሆን ብዞ ተከታዮች ያሉት ዶክትሪን ነው። መነጠቅ የለም የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ሺ ዓመት የለም የሚሉም እንዳሉ ማወቅ ተገቢ ነው። ዝርዝር ጉዳይ ውስጥ ልገባ አልችልም። የሚያብራሩት የዳንኤል መልዕክትን ብቻ ቢሆንም ከእራይ መጽሐፍም በማጣቀስ አቋማቸውን ሊገልጹ ሞክረዋል። ዳንኤል ወደ ሰማይ መሄድን ወይም መነጠቅን ባያነሳም በተለይ አንደኛው ወንድም በግልጽ አሰቀምጦታል። ወደ ስማይ መውጣት የለም ሲል ምን ማለቱ ይመስልሻል? የአዚህ ዶክትሪን ተከታዮች አቋም ጌታ ይመጣል እንጂ እኛ ወደ እርሱ አንሄድም የሚል ነው። ይሄ ደግሞ ጌታ ከተናገረው፣ ጳውሎስም ካስተማረው ጋር የሚላተም ዶክትሪን ነው። በዓለም ላይ ስላሉት የመጨረሻ ዘመን የተለያዩ አቋሞች ተንሽ ማንበቡ ያለ እውቀት ከመከሪከር ያድናል። አሰቀድሜ እንዳልኩት የጌታንና የሐዋርያቱን ጤናማ ትምህርትን የሚያጣምሙ ቅይጥ ወንጌል ወይም መናፍቃን ይባላል። ምናልባት አንቺም የእዚህ አስተምህሮ ተከታይ ከሆንሽ ሊያምሽ እንደሚችል እገምታለሀ። ካልሆንሽ ግን ለማብራራት ዳንኤል ከሚለው ውጪ እየወጡ የሚናገራትን በጥንቃቄ እንድትሰሚው እመክራለሁ። እኔ ግን ለመረሻው ዘመን ትምህረት ብዙ ማወቅ ስለምፈልግ ብዙ ያነበብኳቸው የሰማኸዃቸው ስላሉ ጠማማ ትምህርት ቶሎ ይሸተኛል። ወንድም ገዛኢን በግል አውቀዋለሁ እንዲህ ዓይነቶቹን በደንብ ሳይመረምር ስላቀረባቸው ሰዎች አገልግሎቱን እንዳያስነቅፉ ማስጠንቀቂያ መስጠት ተገቢ የወንድምነት ተግባር ነው ብዬ አምናሁ።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
@@lijeliashm2019 ይሸትሃል? የሚገርም ነው። የገዛኢ ጠባቂ ነሕ ገዛኢ የአንተ ያሕል ሰዎቹን አያውቅም እያልክ ነው? መልስ የለኝም!
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 2 года назад
"ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ "።(ዮሐ 14:3) የሚለውን የተስፋ ቃል ተጽፎ በምናነብበት በዚያው የእግዚአብሔር ቃል በዚሁ በዳንኤል ማጽሃፍም በራዕይም በሌሎችም ብዙ ስፍራዎች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር እደሚመጣና በስሙ ያመኑ ቅዱሳን ጋር ልሺህ ዓመት እደሚነግሥ እድሚመሰክር የረሳህ ይመስላል። ወንድማችን የዳንኤን ትንቢት በትክክል የተረዳና የተረዳውን ለሌሎች ይማካፈል ችሎታ ጸጋ ያለው ነው። የተገልጸለትን ለማካፈል እድል ከተሰጠውና የሚሰሙት ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ያተርፉበታልና ለወቀሳ ሳትቸኩል ዝም ብለህ ብትስማው መልካም ነው።
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 года назад
የድሮዋ ባቢሎን የአሁንዋ ኢራቅ ናት
@asaasefa1467
@asaasefa1467 2 года назад
ወንድም ገዝእ ጌታ ይባርክህ ስለምታቀርበው ፕሮግራም ድምይ ላይ check ብታደርግልን አንዳንዴ ድምጻችሁ አይሰማም ጌታ ይባርክህ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Thank you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Eshe tebareki
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ወንድም ገዚኢ፣ አስቀድሜ እንዳልኩት ያቀርብካቸው ሰዎች Amillenialist መሆናቸው ግልፅ የሆነ ነው። ይህ አስተምህሮ Millennlial ወይም ሺ-ዓመት የሚባለው ቃል ላይ A በመጨመር Amillennial የሚባል የሺ-ዓመት የክርስቶስ መንግስት የለም የሚል አስተምህሮ ነው። አቋማቸው በአጭሩ፦ ቤተ ክርስቲያን በወንጌል ሀይል ዓለምን በመለወጥ ዓለምን ጥሩ ደረጃ ላይ ስታደርስ ጌታ ወደ ምድር ይመጣና የዘላለም መንግስቱን ይመሰርታል የሚል ነው። ለምሳሌ በቀኝ በኩል የተቀመጠው ሰው ቃል በቃል ያለው፦ "አዴስ የመንግስት ስርዓት ማለት ሰዎች ወደ [ሰማይ የሚነጠቁበት ማለት አይደለም] መጽሐፉ የሚያመላክተው እዚሁ ምድር ላይ እንደሚሆን ነው" በማለት የገለፀው በግልፅ የአሚሌኒያል/Amillennial ተከታዮች አቋም አካል ነው። መጽሐፍ ቅዱሳችን ደጋግሞ የሚያስጠነቅቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንደሚመጣ እንጂ ዓለም እየተሻሻለ እንደሚሄድ አይናገርም። ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ይህንን የስህተት አስተምህሮ የማትቀበል ከሆነ የተሰራውን ስህተት መመለስ ባይቻልም ማስተካከያ ማድረግ ግን ተገቢ ይሆናል።
@jwfixurthought7
@jwfixurthought7 2 года назад
የማይጠፋው የዘላለም መንግስት በክርስቶስ አልተመሠረተምን????
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 2 года назад
Tultula Ye Ethiopia Pentacost, ye Netch Haymanot Yemitakebru. Ye Abatachu Haymanot Yemitakebru. Shermitotch.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you we love you
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ወንድሜ፣ የታላቁ ምስል ሕልም እንዴት እንደ ተገለጠለት አናውቅም ማለትህ ስህተት ነው። ምዕራፍ 2:19 ላይ በራእይ እንደተገለጠ አስነግጦ ይንገራል።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
እግዚአብሔር ገልጦለታል በራዕይ በሕልም በድምጽ ወይስ በሌላ የሚለውን ለማሳየት የቀረበ ገለጻ ሲሆን ስሕተት ለማለት አትቸኩል። ችኮላ የዲዪቢሎስ ልጆች መለያ ነው። መርምር መልካሙን ያዝ።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
@@netsanetkebede6490 አሁን ለአንቺ መልስ መስጠቱን እዚህጋ አቆማለሁ። አገሪቷን የወረሯት ሀሰተኛ ነብያትና አስተማራዎችን የሚከተሉ ሁሉ ሰጠየቁ መልሳቸው ልክ እንደ አንቺ ነው። ለእነዚህ ዓይነቶቹ የምመልሰው ተባረኪ፣ ደህና ሁኚ ብቻ ነው።
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
@@netsanetkebede6490 ከአንቺ ጋር እዚህ ላይ አቆማለሁ። ምድራችንን የሞሏት ሀሰተኛ ነቢያትና አሰተማሪዎችን የሚከተሉ የዋሆችም ሲጠየቁ የሚመልሱት ልክ እነደአንቺ ነው።
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
@@lijeliashm2019 አንቺ እያልክ ለመናገር መነሻሕ ምንድን ነው? ቅድመ እውቀት ድምዳሜ! ይገርማል።
@abeltsehay9896
@abeltsehay9896 2 года назад
Area 51 naw enji area 15 aydelam smh
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ወንድም ታደሰ የተናገረውም 51 ነው ያለው 15 ብሎትም ቢሆን መልእክቱን አይቀይረውም ነበር። እናመሰግናለን
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 2 года назад
Maybe Inante Ye Netch Haymanot sele Yemiteketelu, Inante Kenersu Zer Sathonu Atikeriyum. Lemin Inante Ye Netch Haymanot Tikur Hizb Yemitchokin Haymanot gar sele Yemitebaberu gar sele Yetemaratchu, Chiristos lemejemeria Inante naw YemiyYtefW. Lemin Inante Ye Netch Haymanot sele tekebelatchou. Because Afrikawi Kemhon yilik, ye Netchoch Haymanot sele Yemteketelu. Losers.
Далее
ኢየሱስ  ከሞት  ሲያድን አየሁት
49:57
ይቅርታ ምህረትና መተዉ
26:20
Просмотров 1,9 тыс.