Тёмный

ከሱ ስር ስደርስ እፈራለሁ 🥲 ለመጀመሪያ ጊዜ ለቶፈቅ ስጦታ ሰጠሁት 🥰🎉 

Sofi
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 799   
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 2 месяца назад
ሶፊ እና ቶፊቅን የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍
@MeriHaylsh
@MeriHaylsh 2 месяца назад
ደምርኝ ውዴ❤🎉
@keedandalnaradan3148
@keedandalnaradan3148 2 месяца назад
አበረቷት እውነት የስደተኞች እህታችን ነች ማለት በመዳም ቤት ስቃይ ቆይተን ነው ሀገር የምንገባው ለዛ መደጋገፍ አለብን ስደትን ያየ አይጨክንም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
@user-jd8mz2fc9r
@user-jd8mz2fc9r 2 месяца назад
በትክክክክክክልልልልል
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም ይወፍቃችሁ❤❤
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 месяца назад
አሚንን🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍
@user-no8ob9sq4g
@user-no8ob9sq4g 2 месяца назад
አሚንንን
@qatar123q5
@qatar123q5 2 месяца назад
Amen winaye❤❤❤❤
@KsamohammadksaKsamohammadksa
@KsamohammadksaKsamohammadksa 28 дней назад
Amiin❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 2 месяца назад
በጣም ደስ የላል ሶፊና ቶፋቅ የሚወድ በላይክ የሄቪዲዮ 10kመግባት አለበት ላይክ ሰበሰክራይብ ሼራ በማርግ❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 2 месяца назад
ተዉ የመዳም ቅመሞች እራስ በራሳችን እንተጋገዝ እና ከሰዉ አኗኗሪነነት እንዉጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HeluTube940
@HeluTube940 2 месяца назад
ሶፊን ከቤተሰቦችህ ጋር አስተዋዉቃት አሳየን ቶፋ❤❤❤
@user-dz8uc2mj8z
@user-dz8uc2mj8z 2 месяца назад
ከዚህ የሉም ሩቅ ናቸው
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 месяца назад
ሀገራችን ሠላም የለዉም አሁን
@senitube2306
@senitube2306 2 месяца назад
የትኬት ቻይላቸው በመኪና ጦርነት እያየሸ አይደል
@user-dp1cw8jn8g
@user-dp1cw8jn8g 2 месяца назад
Ahuni tornate naw
@user-iz4vy4dw1p
@user-iz4vy4dw1p 2 месяца назад
ቶፍቅ በአላህ በአላህ ሶፊን እዳታስቀይማት አላህ ዉደታ እስተጀነት ይወፍቃቺሁ👍👍👍👍💋💋💋🌹🌹🌹❤❤❤❤
@roozrooz2027
@roozrooz2027 2 месяца назад
የመዳም ቅመም የራሷን ሂውት ጅምራ ደስተኛ ስትሆን ደስ ይለኛል እኛንም በሀገራችን ከትዳራችን ጋ ከቤተስቦቻችን ጋ ለመደስት ያብቃን ስላም ለሀገራችን 😢😢😢😢
@RanyaSaleh-yp9ek
@RanyaSaleh-yp9ek 2 месяца назад
አሚን
@bilentesfaye-sh3vk
@bilentesfaye-sh3vk 2 месяца назад
አሜን
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th 2 месяца назад
አሜን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
አሚንንንንየኔ መልካም ደምሪኝ❤😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 2 месяца назад
​@@bilentesfaye-sh3vkበቅንነት ደምሪኝ
@AaA-vq3lc
@AaA-vq3lc 2 месяца назад
ሶፊዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን ፍቅራችሁን ዉጭ አታዉጡ ጥሩ አይደለም እኔ ካገባሁ ሶስተኛ አመቴ ግን የሰዉ አይን ይሆናል ወይም ሲህር አሉ አሁን ባሌን ጠላሁት ድሮ እንዳልወደድኩት እናም ፍቅራችሁን በዉስጥ አድርጉ አደባባይ አታዉጡ😥❤️❤️❤️❤️❤️
@SsSs-ic8qm
@SsSs-ic8qm 2 месяца назад
የሙዚቃው ነገር አላህ ይምራን በስ ወጀሉም ፍቅሩም በአደባባይ የሆነበት ዘመን
@Eman-if8od
@Eman-if8od 2 месяца назад
Neka alchew endee betam yas fral yengaa neger farew😢 sew Muslim huno yee kersatn akte new measyen
@saadaahmed7875
@saadaahmed7875 2 месяца назад
😢😢
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 2 месяца назад
@zharazhara-xv9pr
@zharazhara-xv9pr 2 месяца назад
አላህ ይጠብቅን ያረብ ማማየ
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d 2 месяца назад
አሚን😢
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 2 месяца назад
የኔ ውድ ወላሂ ሶፊ በጣም ነው ሆዴን የምትበላኝ እንዳታስከፍት የአመረ የሰመረ ሂወት ይሁንላችሁ ሶፊ በጣም የዋህ ናት
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 2 месяца назад
ተው የኔ ቀን ድረስ😅
@zainabyzz
@zainabyzz 2 месяца назад
የኔ ቆጆ ይደርሳል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባልየለ ለበጎነው❤❤❤አይዞሽ አላህ ሁላችንንም ደስ የሚል ቀን ያምጣልን
@ssaa4401
@ssaa4401 2 месяца назад
​@@zainabyzzአይዞን
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 месяца назад
😂😂😂😂😂የኛእራቀ
@amaamm-ub7yf
@amaamm-ub7yf 2 месяца назад
ayzon😅😅😅
@fozyamohamad5583
@fozyamohamad5583 2 месяца назад
😂😂😂😂ሳቅ ናልኝ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 2 месяца назад
ሥጀምሩ አሰለሙ አለይኩም ብላችሁ ጀምሩ❤❤❤
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 2 месяца назад
የሰው ፍቅረኛሳይ እድሜየን ጨረስኩ😂😂
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 месяца назад
አይዝሽ እሺ
@soal9802
@soal9802 2 месяца назад
አይዞሽ
@eexx5392
@eexx5392 2 месяца назад
አይዞሽ አንድ ቀን ያንቺም ነው
@HadeySeid
@HadeySeid 2 месяца назад
😢 ፈጣሪ ይወፍቃችሁ
@toyba911
@toyba911 2 месяца назад
እኔም😒😒
@zedusman
@zedusman 2 месяца назад
እሲ እኔነም አሳድጉኝ የኔ ቢጤወች ስደተኞች 😢
@Zehara9
@Zehara9 2 месяца назад
ውድ ነይ እንዛመድ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 2 месяца назад
እንዛመድ​@@Zehara9
@FuFy-ik3fo
@FuFy-ik3fo Месяц назад
طيب
@user-cy6hc6yf9k
@user-cy6hc6yf9k 2 месяца назад
ታው አላህ ሁይ የኔንም ቀን አድርስልኝ 😢😢😢😅😅ከመዳም ኩሽና በቃሽ በለኝ😢😢😢
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 2 месяца назад
አብሽሪ የኔ ህት ዱአአድርጊ በሂወትሽ የተቀደረ ሁሉ በህይወት እያለሽ ይፈፀማል
@JamilaKhalay
@JamilaKhalay 2 месяца назад
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ማሪያምን ለባሌ ብዙ ነገር ነው እማወራው ብዬ ዝም እላለሁ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበረ ግራ የገባኝ ነበር ልክ እንደ አንቺ ነኝ ግን አሁን አብረን አይደለም ያለነው እኔ ስጠብቀው ከስደት ተመልሼ አብረን እንኖራለን እያልኩ ነበረ እሱ ግን ሌላ ሚስት አጉልቶ አርፋል በጣም የምወደው እስካሁን ድረስ ለምን እንደሆነ አረሳውም ፀሎት አድርጉልኝ ውዶቼ 😪😞
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 2 месяца назад
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ከፈቀዴዉ አብራችሁ ትሆናላችሁ ሂወትም እድህናት
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 2 месяца назад
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 2 месяца назад
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭 ስሄድ አብረን እንኖራለን ብዙ ነገር አወረዋለሁ እነግረዋለሁ እያልኩ አግብቶእደወለደ ሰማሁ😭
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 2 месяца назад
ኣይዞሽ እማየኔም ታሪክነው😢😢😢
@JamilaKhalay
@JamilaKhalay 2 месяца назад
​@@tube-yk9icአይዞሽ ያልፋል ፈጣሪ የተሻለ ነገር ስለስቀምጥልሽ ነው እና ፈጣሪሽን አመስግኑ ግን እኛ አይመስለንም እንጂ አረብ አገር አብረን እየኖርን ነበረ ገዛ አጋጣሚ ሽርጦ ይዘዋወት አገር ገባ ቤተሰብ አስጠይቁልኝ ነበረ በዚህ መሃል ላይ ይቅርታ አድርግልኝ አለኝ ጠቅልላት ተብዬ ነው በግድ ነው እና አሁን ወደ አንቺ ነው ምመጣው አለኝ እኔ አላደርግም አልኩት ብዙ ጊዜ ይቅርታ አድርጌልሃለው አሁን ደግሞ ይቅርታ አላደርግልህም አልኩት አሁንም ደሞ ይደውላል ይቅርታ አድርግልኝ ይለኛል ምን ላድርግ እወድሻለው ይለኛል እኔ ደግሞ ፈራሁኝ መልሽ እንዳትታረቀው ግን በዛ ላይ በጣም ነው ምወደው ግራ ገባኝ ማርያምን በዛ ላይ የመጀመሪያ ነው 😢
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትይ አጂር ታገኛለሽ እኮ ሱብሀንአላህ
@user-oz7vf4tm4u
@user-oz7vf4tm4u 2 месяца назад
ሳህ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 месяца назад
አይሠሙም
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 2 месяца назад
አትሰማምስንተየተነገረች😢
@madenam830
@madenam830 Месяц назад
ሳህወላ
@WiaTube770
@WiaTube770 2 месяца назад
ሶፊ አስለቅሶሻል አስለቅሽዉ 😅😅😅😂
@soal9802
@soal9802 2 месяца назад
አወ ማልቀስማ አለበት
@FIRDYOUTUBE
@FIRDYOUTUBE 2 месяца назад
ነገረኛ😂😂😂
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna Месяц назад
ነገረኛ😂😂😂😂
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 2 месяца назад
ፍቅር በሀላልኮ ደሥ ይላል ወላሂ ሶፊየ ለሡ ደሥታ ብለሸ ይህን ማሠብሸ ብቻ የምር አድናቂሺ ነኝ❤❤❤❤❤
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 2 месяца назад
ኒካህ አላቸዉ እንዴ?ባለፈዉስ ተጣልተዉ አልነበር ግን ወይስ ታርቀዉ ነ
@Falderia-ez8nv
@Falderia-ez8nv 2 месяца назад
አለችዉዉ ንኳ አስረዉል​@@user-sv9bp6pm7y
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 2 месяца назад
@@user-sv9bp6pm7y ምን ወላሂ ያለኒካ ነዉዴ አድ ቤት የሚኖሩት እኔኮ ተጋብተዉ ባድ እየኖሩ መሥሎኝ ነዉ ኧረቢሥሚላህ በቃ አሥጠሉኝኝኝኝኝ
@seadibintali
@seadibintali 2 месяца назад
ኒካህ አለን ብለዋል ሁቢ ተናግረዋል❤😊​@@KamailaKamaila
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 2 месяца назад
@@KamailaKamaila አይ ኒካህ ካላቸዉ ማሻላህ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 месяца назад
ሶፊ ልዩ ሙዚቃ አትጠቀሚ እህታለም አላህ አይለያችሁ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 2 месяца назад
ማሻ አላህ ትዳርቹህን ፍቅራቹህን ያማረ ያድርግላቹሁ 🎉❤❤😊
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 2 месяца назад
የኔ ቆንጄ ስወድሺ እኮ 🎉🎉🎉❤አይለየች ውለዱ ክበዱ ኑሩ ❤❤
@ZamzamAwwal
@ZamzamAwwal 2 месяца назад
አላህየ እኔንም ከባሌጋር አገናኘኝ😢😢😢😢
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 месяца назад
እሺ እማ ሲል አፍ ላይ ደስ ሲል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤
@hamdiTube-ep9ul
@hamdiTube-ep9ul 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞችየ ሁላችንንም አላህ ሀሳባችንን ያሣካልን ያረብ ማነው እንደኔ በናፍቆት ነበልባል ልቡ የነደደ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ🙏🌺🌹
@zaap8468
@zaap8468 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውድ አንድ ቀን ያልፋል ኢንሸ አላህ ሶብሪ እኔም እንዳችው ነኝ
@zizulove9654
@zizulove9654 2 месяца назад
ማሻ አላህ ትዳራችሁን አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ግን ስለድናችሁ አሳምራችሁ እወቁ/ተማሩ ዱኒያ ጠፊና ናት ሞት አማክሮ አይመጣም
@user-lk1iq6eo1v
@user-lk1iq6eo1v 2 месяца назад
ውዶቼ በጣም ደሥ ትላላችሁ አዳንድ ሠዎች ግን እምሠድቧቸው ሥርአት ያዙ እነሡ እሚጓዙት በሀላል መገድ ነው
@hamidaethio312
@hamidaethio312 2 месяца назад
ማሻ አላህ ሶፊዬ ❤❤ እንኳን ድስ አላቹ🎉🎉 ጎበዝ ❤
@munafetena4472
@munafetena4472 2 месяца назад
ሶፍዬ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይብዛላችሁ ስወድሽ
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 2 месяца назад
የኔና የባሌስም Sዬ የኛምአድቀን ኢሻአሏህ ❤❤❤
@halima7993
@halima7993 2 месяца назад
የኔ ማረ መሸአላህ የኔ ማረ ብረቱ ወደፊት ❤❤❤❤
@agurashabate
@agurashabate 2 месяца назад
ፍቅርን ይጨምርላችሁ🎉
@user-qz7ll6wv7h
@user-qz7ll6wv7h 2 месяца назад
አረ ምነው የኔው ዘገየህ😢 ገና አልተወለደም መሰል😅 ማሻ አላህ ብያለሁ አይለያችሁ❤
@WaleedLafi-qv9fl
@WaleedLafi-qv9fl 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
ሱፊእና ተውፊቅን እሚወድ እስኪ 👍👍👍👍
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 месяца назад
ጎበዞች በጣም ደስ ይላል
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 месяца назад
Sofin betam nw miwedat betam kin lij nech❤❤🎉🎉🎉🎉tofik seatik siyamer🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YtgGh-qt4pz
@YtgGh-qt4pz 2 месяца назад
Wow gobez nesh❤
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 2 месяца назад
ቶፊቅዬን ከድሮ ጀምሮ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ የማዳም ቅመሞች አዲስ የመጡ ወጠጤ ዩቱበሮች ስር ያዙልቀቁኝ አትበሉ የድሮ ዩቱበርን ተከተሉ ለምሳሌ ፋኒ ሳምሪ ብሬክስ ሀበሻዊ ልጅ ቶፊቅ ሳሙኤል ማስረሻ ለምለም የተንቢ ውብዬና ናሂ እሸቱ መለሰ ዶንኪ ቲዩብ ቃልና አዲስ እና ሌሎችም አሉ ምርጥ ምርጦች ጥሩነገር የሚያስተምሩ ❤❤❤❤❤
@taybatayba1127
@taybatayba1127 2 месяца назад
ሰሶፊማሻአላህ አምሮብሺል አለባበስሺ ❤❤❤❤የኔዉድ በጣእዉድሺአለሁ❤❤❤
@user-pu9yl4kk5x
@user-pu9yl4kk5x 2 месяца назад
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ደስ ሲልህ እንደት ደስ እዳላት ፎዚ እንዲህ ዋዉ ያምራል ስትላት እሷም ደስ ነዉ ያላት ።። ሚስትህን አሞግሳት ከምር ፋስት ነዉ እምትሆንልህ ❤❤
@Tsegi
@Tsegi 2 месяца назад
ዋው ሶፊ ትችያለሽ👍👍👍👌
@nebusali-xb9be
@nebusali-xb9be 2 месяца назад
Sofya gin Aslmlkhum belsh limn ajinrhm damo mesha Allah btm temralchu fkrchu yabza ❤❤❤❤❤❤
@user-rq2ot2ws4l
@user-rq2ot2ws4l 2 месяца назад
ማሻአላህ. ሁሌም ከሶፊ ጋር ስራ. እዳታስከፋት.
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 месяца назад
ወለደ ሶፊ ቆጆ የበለጠ ፍቅራቺሁ ያብባል❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад
እስኪ ለኛ ለላጤወች አስቡልንን
@fifififff
@fifififff 2 месяца назад
ማሻ አላህ ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤😍😍😍😘😘
@user-ge7ow7ii8r
@user-ge7ow7ii8r 2 месяца назад
አላህ ይጨምራላችሁ ዉዴ❤❤❤❤
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z 2 месяца назад
ሶፊኮ እስማርት ናት
@zed-ur5jm
@zed-ur5jm 2 месяца назад
❤❤❤ይመችሽ ሶፍየ
@ToybaMekonen
@ToybaMekonen 2 месяца назад
ማሻ አላህ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ምን ያንች ብቻ የኔም ልብ መታ በፍርሀት ውይ❤❤❤❤❤
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 2 месяца назад
ቅመም ነገር ነሽኮ🎉❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 месяца назад
የኔወድ በጣም ታምራላችሁ ቶፊቅ በደብ ተከባከባት ሴት ልጅ እንክብካቤ ትወዳለች ዘፈኑ የሰኬዳል በርቱ ❤❤🎉🎉❤❤🌹❤❤🌹🌹❤❤
@user-cp8go8zo1t
@user-cp8go8zo1t 2 месяца назад
Berchii sofii🎉🎉
@zadolove9583
@zadolove9583 2 месяца назад
ሶፍዬ ሰወዳቹ ፍቅራቹ አላህ እሰከ ጀነት
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ልዩ 👍👍👍👍😘
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 месяца назад
Wow wow wow wedocha sewedachu❤❤❤❤
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 2 месяца назад
ማሽአላህታምራላችሁ❤❤❤❤❤ፍቅሩንያብዛላችሁ❤❤❤❤
@RivaAl-pz3ui
@RivaAl-pz3ui Месяц назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ❤❤❤ አፈወን ቶፊቅ ከብዙ ሤቶችጋ ሠርቷል ወላኪን የሶፊያ ይለያል ያማረሂወት ያዲርግላችሁ ኮመቴ ከተመቻችሁ ላይክ አሥቀምጡ ባይዘዉይ የሚሠራቸዉ ቪደወች ይለያሉ ወላኪን የሶፊን ያሥመሥጣል በጣም አ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂💝
@user-fe8xu9hy8m
@user-fe8xu9hy8m 2 месяца назад
Sofi yene konjo si wedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-em6qs4rn6j
@user-em6qs4rn6j 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 2 месяца назад
አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት የኔውድ ያገርልጅ ቶፋየ ማሻአላህ የኮካው ተመቸኝ አሳቀኝ 😂❤❤
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 2 месяца назад
ማአላህፍቅራችሁንአላህይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥰
@Medi-ue3rr
@Medi-ue3rr 2 месяца назад
ሶፊዬ የኔ የዋህ ቶፊቅ ባአላህ አታስከፋት ተንከባከባት❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 месяца назад
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤
@CaltuuWosen
@CaltuuWosen 2 месяца назад
Wwwww Mashala Mashala dasii lalii barituu
@hayatomar8066
@hayatomar8066 2 месяца назад
ሱሱዬ🎉❤❤❤አጠገቡ ስደርስ የምትፈራውነገርስየኔየዋህ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 2 месяца назад
ደስ ስትሉ ፍቅረችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉
@HawiOromiyaa
@HawiOromiyaa Месяц назад
Sofiyeeee abakishin wadee yadirowan iyii pelis and cansa siciwa yane liyuu sii wadisha baa alla
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 месяца назад
ያሰላም ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ሶፊ በፍቅር ያኑራችሁ
@ZeynebZeyneb-ce7il
@ZeynebZeyneb-ce7il 2 месяца назад
ማሻአላህ ሁሌም በፍቅር ኑር ቅመም ነሽ አላህ ይጨምርልሽ🎉❤
@susyemyHadiyliji
@susyemyHadiyliji 2 месяца назад
የኔ. ቆጆቺ 😘😘♥️♥️
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 месяца назад
ስታምሩ ማሻ አላህ❤❤❤
@rahmashamil2438
@rahmashamil2438 2 месяца назад
እኔ ግን የተጋቡ አይመስለኝም ቢሆን ኖሮ ትንሽም ቢሆን ስለ ቤተሰብ ያወሩ ነበረ
@fatumayimam3402
@fatumayimam3402 2 месяца назад
ለምን እደሁ ባይገባኝም እኔም የተጋቡ አይመሥለኝም የሠው አፍአይቻልም ብለውነው መሠልጅ ተጋብተናል ያሉት እጅ ኒካ ራሡ ያላቸው አይመሥለኝም ኒካቢኖራቸው እሡም እሟም ቤተሠቦቻቸውን ያሥተዋውቁ ነበር ብቻ አላሁአለም ፣ኒካከለላቸውማ በዚና የጨማለቅ ይባላል ውይ እሥከመቸ ሞት ሢመጣ አያማክርም ብቻ ሁላችንንምአላህንየምንፈራ ያድርገን ግን ጥሎብኝ እሡዋ ታዛዝነኛለች ልቤ ይወዳታል የዋህ ገራገር ናት የሆች፤በቃ ሆዱዋ ልቡዋ ንፁህነው
@AsyaKasim-hg9fx
@AsyaKasim-hg9fx 2 месяца назад
አረ ወጀል አትግቡ አሰረዋል ኒካህ ግን ፊደወ ጠፍቶል ፍርማት አርጎብን ብለዋል ሀገራችን ጦርነት ስላለ ነው እንጅ እሶ ተልተሎ የማተደው
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ሳህቪደወዉ ጠፈቶልብለዎል ዉደደምሪኚ❤❤​@@AsyaKasim-hg9fx
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 2 месяца назад
ማአሻአላህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад
ጎበዝ በርቺ ፍቅር ሰላም ይብዛላቹ በጣም ደስ ት ላላ ቹ 😘😘😘😘
@afrikeayele
@afrikeayele 2 месяца назад
ዲኮር በጣም ያምራል ላይቲ ጋር ደስ ስትሉ ❤❤
@HaniAlemu-dd7to
@HaniAlemu-dd7to 2 месяца назад
Ayi leyachuu ❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 2 месяца назад
ዋውው ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ፍቅራቹህ ብዝት ይበል ውዶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Rozani-fg7ez
@Rozani-fg7ez 2 месяца назад
የኔ ማር ሰወዳት እኮ ሶፊዬ ❤🎉
@user-re9bs4tl3t
@user-re9bs4tl3t 2 месяца назад
ደስትለላችሁ🎉🎉🎉
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 2 месяца назад
የኔ ጎንደሬዋ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 2 месяца назад
ደስ ስትሉ አይለያችሁ❤❤❤
@user-gp5ns8qu4t
@user-gp5ns8qu4t 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ. ሶፊየ. ስወድሽ❤❤❤
@user-ch5yf4yf4r
@user-ch5yf4yf4r 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች ምነው እኛንም ቢሾፈን😂😂😂😂
@Aster-8he4xo5x
@Aster-8he4xo5x 2 месяца назад
Sofiyeee and tofik inkuan dehna metachu ❤❤❤
@hawahawab4738
@hawahawab4738 2 месяца назад
ማሻአላህ አይለያችሁ
@user-yc5qv5sf7s
@user-yc5qv5sf7s 2 месяца назад
ሶፊየቆጆ
@mdenhr9158
@mdenhr9158 2 месяца назад
ምርጦችየ🎉🎉❤❤
@samirahilay2105
@samirahilay2105 2 месяца назад
Masha Allah❤❤❤❤❤❤
@user-xc6ev2pd1m
@user-xc6ev2pd1m 2 месяца назад
የኔ ቆጁ አይለያችሁ ፈጣሬ ቀልጂ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 месяца назад
ሶፉ የኔ ትብትብ ስታወሪ ደስ ትይኛለሺ ምክነያቱም ስለምትተባተቢ 💋💋💋
@Susuborena23
@Susuborena23 2 месяца назад
ማሻ አላህ ሶፊ🥰እኔም እድህ ከባሌጋ ፏ የምልበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ በቅርቡ ወደ ✈️ነኝ😉
@AishaAmano
@AishaAmano 2 месяца назад
Wow Mashalla
@halewuyaahmed377
@halewuyaahmed377 2 месяца назад
ማሻ አላህ ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 2 месяца назад
ማሻ አላህ ታምራላቹ
@user-en6bu6dq7v
@user-en6bu6dq7v 2 месяца назад
MesheAlahe Asikenachiwug❤❤❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 2 месяца назад
ከሱ ብሆን ብበለጠ ድስ ይምል ይሆን ነበረ ዝሮዝሮ አንች ልጅ ትክክለኛ ፍቅር አለሽ
Далее
Кошка-ГОНЧАР #шортс #shorts
00:28
Просмотров 736 тыс.
ማሪና እና ሶፊያ ተፋጠጡ / lijtofik
17:36
እጣ  ፈንታ ክፍል 11 | Eta Fenta epsiode 11
42:13