Тёмный

ከሳምሪ ቤተሰብና ከፋኒ ማንን ትመርጣለክ//ሳምሪ አለቀሰች 

Fani Samri
Подписаться 474 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

website;- www.kurifturesorts.com
all unit reservation number 0911091185

Опубликовано:

 

21 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@kaduti3235
@kaduti3235 Год назад
ሳምሪን የተረዳት የለም ልጅ ማበላለጥ ሳይሆን አሁን ላይ ይበልጥ የምታስፈልገውን ነው የተናገረች 🥰🥰🥰 ሳምሪ አስተዋይነትሽ ይለያል❤❤❤❤
@Wizdani6
@Wizdani6 Год назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sebeltesfaye2766
@sebeltesfaye2766 Год назад
ሳምሪ ብትቀጪ ይሻል ነበር ማንም እናት ልጇን አታበላልጥም ከሁለት አንዱን አይንሽን ቢጠፋ ምረጪ ብትባይ መምረጥ ትችያለሽ ማንም ሰው አይችልም ልጆችሽንም አታበላልጪ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Год назад
ሳምሪ ያቅር ያበልሽ ልጅ ከልጅ እንዴት ታበላልጫለሽ የፈለገ ወንድ ትንሽ ቢሆንም ስታድግ ታየዋለች
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
ሥምሪ,ፉኒ, ፊሎ ,አዳም ,all’s the family piece ! live long life!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
@samrahail8221
@samrahail8221 Год назад
ሳምሪ ግን እውነት ብትቀጪ ይሻል ነበር እናት ልጅ አታበላልጥም ይቅርታ ልንጎግሬ
@ZahraZahra-gk1yv
@ZahraZahra-gk1yv Год назад
ሳምሪ ግን እሚያስቅ አላቅም ብለሽ ከመቀጣት ና ከልጆችሽ ማን ታስበልጭ አለሽ ስትባይ ቅጣት ይሻልሽ ነበር እደኔ
@meram123
@meram123 Год назад
🙄🙄🙄 ከባድ ነወ ነወ 😂😂😂 ጥያቄው ሰላም ለአገራችን ለዝሮ መግቢያቸን አገሬ ዝሮ መግቤያየ እውድሻለሁ ሰለምሽ ይብዛ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አሜን 💚💛❤🙏
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Год назад
በጣም ጎበዝ ጨዋታም ቢሆን አላስበልጥም አልሽ ክርስቶስ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ በጣም አደነኩሽ ክበሪልኝ ቅጣትን መረጥሽ ❤❤❤
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Год назад
ሳምሪ ግን እንዴት ኣስችሎሽ ነው ልጆችሽ ካኣንዱ ኣንዱ ያስበለጥሹ 😮ፊሎየ የኔ ቅመም ማርያምን ስወድሽ ከልቤ ነው❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ምን ማለት ነው ለናንተ የማንሆነው የለም የምትሉት ለብራችው ብላችው
@ethiolove131
@ethiolove131 Год назад
ወይ ማን እንደእናት ማን እንደሀገር የእውነት ሀገርቤት ቆይታቹ በጣም ደስ የሚል ነው ኡፍፍፍ እሄ ስደት አይኑ ይጥፋ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Год назад
ሣምሪግን እኳን ፌሉን እኔን ከፋኝ ልጂ ከልጂ አይበላለጥም😢😢
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
በጣም የምር
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Год назад
ብትቀጣ ይሻል ነበር እውነት 😢
@emu4176
@emu4176 Год назад
ውዴ ልጅ ከልጅ አይበልጥም ግን አዲስ ልጅ በተወለደ ቁጥር ወደህፃኑ ነው እምታደይው ሁሌም በወለድሽ ቁጥር❤
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
ሳምሪ ግን በምን አንጀትሽ ነው ልጅሽን ከልጅሽ ያስበለጥሽው ይገርማል😢😢😢
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 Год назад
ይሄን ቭድዮ ይቀመጣል በሶሻል ሚዲያ ላይ አንቺ ብታጠፈው የምጠፋ ነገር አይደለም ምን ያኸል ለልጅቷ አይምሮ ጫና እንደምታሳድር አውቀሻል በልጅነት የተባባለነው ነገር ከአይምሮያችን መቸም አይጠፋም በጣም ተሳስተሻል እንደት አስችሎሽ ነው😢በዛ ላይ የመጀመሪያ ልጅ😢 አይባለም ያንቺን ስሜት ብቻ ሳይሆን ለወደፊት የስነልቦናዊ ጫና እንዴ ምያስከተላት መረዳት ነበርብሽ😢
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
በጣም ያውም የመጀመርያ ልጇ ናት
@elsatube1045
@elsatube1045 Год назад
ሳምሪ ማለት የፈለገችው አሁን ባለው ህጻን ስለሆነ ነው ያለችው ለምሳሌ እኔ የሰወስት አመት ልጅ እና የሰወስት ወር ልጅ አለኝ ትኩረቴ ሁሉ ወደሱ ነው ያ ማለት የመጀመሪያ ልጀን አልወዳትም ማለት አይደለም ።
@Maditube-it6xf
@Maditube-it6xf Год назад
Are samiri lij ke lij aybeltim betam new yetenadedkut ikuwan anchi ye fani ihet ikwan huletun meretech ahun filo sitadig min yisematal gin? Le mejemeriya gize anchin ayew buzu enatoch lijachewun be and ayn new yimiyeyut gin Allah yasadigilish
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Год назад
አንድ ሰወዬ ነበር ሲሂድ ሲሂድ ሲሂድ በረረ አላለችም እዴት እደሳቅሁ😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ ዳኒዬ ፈታ ነው የሚያረገኝ እኮ አነጋገሩ የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ስሟ ማነው ኤረ አላቃትም ምን ማለት ነው 😅😅😂😂ስሟን ሳታቃት ነው እንዴ ያፈቀርካት 😅 ጆሲ ዋና 👌👌👌👌
@eldanaselam5150
@eldanaselam5150 Год назад
😅😅😅😅
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Год назад
ወይኔ ባሳቅ ይሄ ጨዋታ ይደገምልን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Год назад
😂😂😂😂ዳኒ ግን ስሙ እንደልቡ ነው መሆን የነበረበት 😂😂😂መስሚያ ጥጥ
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ነገር ናቹ በርቱ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል
@temaraseid108
@temaraseid108 Год назад
ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
ስታምሩ የምወዳቹው ጥንዶች
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
ሳምረ በሰላም ነው 2 ቱንም 9 ወር ተሸክመሻል ማስበለጥ የለብሽም እኔ ወላሂ ከባልሽና ከልጂሽ ማንን ትወጃለሽ ብለው አፋጠጡኝ ልጄን መርጥኩ እሱም ከልጂሽ በፊት እኔ አደለሀ ያገኘሁሽ ብሎ አኮርፈ😥🤔
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Год назад
ልክ ነው ወላሂ እኔም ልጅን በጣም ነው እምወዴው
@sus2475
@sus2475 Год назад
ከልጄማ ማንንም አላስቀድም 😢 የኔ ውድ ልጅ እናቴን በጣም እወዳታለሁ ግን የልጄ ፍቅር በለጠብኝ በልጅማ ቀልድ የለም
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
ደስ ስትሉ❤❤❤😍😍😍
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 Год назад
ሳምሪ ግን ምንአስበሽነው እናትሁኖ ልጅንመምረጥ ፋኒእኳን ተቀጣመምረጥ አቅቶት ልጅከልጅ አይበላለጥም ይቅርታና
@tsegisolomon3188
@tsegisolomon3188 Год назад
ሳምሪ እውነቷን እኮ ነው እናት ለትንሹ ልጇ ታደላለች ምክንያቱም እንክብካቤ ይፈልጋል ያ ማለት ሌሎቹን አትወድም ማለት አይደለም
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Год назад
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
ፈኒ ጎበዝ ወንድ ሆኖ እኩል ፍቅርን ይሰጣል ማለት ነው ❤❤❤❤❤
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Год назад
በረረ part😂😂
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Год назад
ሳምሪ እናትሽን ከሙስሊም እራስ ላይ ወረጅ በያት ምንም በማያገባት ነገር ባትገባ ጥሩ ነው
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Год назад
😂😂😂😂😂😂 josse betame new yememechegna yene kechacha
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 Год назад
Ere anch sameri enatshen (asmekeriyate) ende mêles zenawe satedefa wenet gen enatsh Nate………😊
@brukbelachew3965
@brukbelachew3965 Год назад
Bravo fani you best father❤
@eyerusalemgethauneyerusale7018
yemer kac Alxebekom Enat Lgan Atbllxem floy Wedesalew
@AzabAlame
@AzabAlame Год назад
Wawww sitamru
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Год назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቶሎ ልቀቁልን
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r Год назад
ፊሎ ሶስት አመት ሞላት መቼ ነው ልደቷን የምታከብሩላት ፊሎዬ እንኳን ተወልድሽ 🎂🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰
@FloratineLee
@FloratineLee Год назад
❤❤
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324 Год назад
❤❤😍😍
@gjty7714
@gjty7714 Год назад
እዴትአበላለሽ
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 Год назад
ዉይ ጥያቄዉ በጣም ከባድ ነዉ 😂😂😊
@kidistmuluneh8682
@kidistmuluneh8682 Год назад
Wed German atimlsum enda
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Год назад
❤❤❤❤
@nejmamuhamed6670
@nejmamuhamed6670 Год назад
ምድነዉ
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Год назад
ወላ
@user-jv4mv6yl9b
@user-jv4mv6yl9b Год назад
2:07
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Год назад
Hi
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሩኝ የሣምሪ ፋኒ ቤተሰቦች ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ አረ ስደት እደኔ የመረረው ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በቃችሁ በለን😢
@miftahitube12
@miftahitube12 Год назад
Eshi
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Год назад
የደላችሁ ደስ የሚለው ሁሉ ከንቱ ነው አይ ሀገሬ እኛ ግራ ገብቶናል
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
በረረረ😂😂😂😂
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 Год назад
ለናንተ ብለን 😃 ብርታካፍሉናላቹ እንዴ
@faedasalman3532
@faedasalman3532 9 месяцев назад
❤❤❤
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
ለናተ ስንል የማንሆነው ነገር የለም የምትሉት ነገር ገረመኚ ብሯንም ብታካፍሉን እንረዳችሁ ነበር😂
@WubeteAndualem-ct3dt
@WubeteAndualem-ct3dt Год назад
Eko
@zeharaousman9631
@zeharaousman9631 Год назад
ሳምሪ ተሳሳትሸ ለማባለጥ ብፈልጊ እንኳ እንደው ከተባለ እንኳ ፊሎየን ነበር ማለት ያለብሸ የመጀመሪያሸ ክፍንም ደጉንም ምጥ እንደት እንደሆነ ሁሉ ያሰተማረችሸ መሰተማሪያሸ ፊሎየ ናት😳
@hananhalimah8269
@hananhalimah8269 Год назад
ምን አይነትጠያቄነው😆
@eldanaselam5150
@eldanaselam5150 Год назад
አንድ ሰውዬ ነበር ሲሄድ ሲሄድ ስሄድ በረረረረረ 😂😂😂
@netsitube3853
@netsitube3853 Год назад
😂😂😂😂
@user-rf8lt2hm5n
@user-rf8lt2hm5n Год назад
😂😂😂 ገዛስ
@yosieftesheme1703
@yosieftesheme1703 Год назад
Gosi wana aychelem
@azietube
@azietube Год назад
ሳምሪ ልጅ አይበላለጥም እኔ እራሱ ከፍኝ በውነት ልጅ ትልቅም ይሁን ትንሽ እኩል ናቸው❤❤❤
@turkeyajman3990
@turkeyajman3990 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-jv4mv6yl9b
@user-jv4mv6yl9b Год назад
Samiti gin ayidebirishim lichochishin sitadayi gerami sew nesh
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዳኒ የድሮ ፍቅረኛክ ስሟማነው 🤣አላውቅ ም 🙆‍♀️አላለም 🤣🤣🤣
@geteababu5450
@geteababu5450 Год назад
ደግ አደረገ ምንትሰራለችየዱሮ😂😂😂
@seadaali8369
@seadaali8369 Год назад
አላቃትም😅😅😅
@user-ke4yy7yn8w
@user-ke4yy7yn8w Год назад
Koye ewenate hulune lejochi ba Andi ayene teyelichi gen esite betachune fateshute wayemi yawelide yekiwele yategnawem enate kalejochu abelite yemitewedaw Andi leji ale enate ahune kawesitechine wenedimen batem tewedawelichi gen setiteyek hulunem ekuli new telalechi ewenate maneger wenejile ayedalem eko esite betechune fateshute
@user-hz7pj7fs2i
@user-hz7pj7fs2i Год назад
መቸአለቀሰች ለምን ትዋሻላችሁ
@sus2475
@sus2475 Год назад
የመጀመሪያልጄን ከማንም አላበላልጥ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
ፋኒ ጎበዝ ልጅ አይመረጥም
@yeneblessedfamily1142
@yeneblessedfamily1142 Год назад
Hahahaahah😂😂😂😂 Arif chewata new 😂😂
@Blue90357
@Blue90357 Год назад
ውሀውስጥ እስከነልብሳቹ በጣም ይደብሪል 8:55 ሌላስውም ይጠቀምበታል ትክክል አይደለም:
@habibaal4299
@habibaal4299 Год назад
ክክክክክክክክክ
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq Год назад
😅😅😅😅😅😅
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Год назад
ሳምሪ ግን እንዴት ልጅ ከልጅ ታስበልጫለሽ😢ምን አለ ቅጣትሽን ብትቀበይ ይሻልሽ ነበረ ምንም ትንሽ ቢሆን በአሁን ሳአት የማስፈልገው ተብሎ ነገር የለም።
@gjch5302
@gjch5302 Год назад
ግን ለምድነው አደን ልጅ ወደቀ አደን የተውሻት ሳምሪ አጥፍቸሻል ወድ ልጅ ስለሚስከብር ነውወዱን የወደቀው አዝናለሁ 😢😢😢
@user-dp2no7ls2k
@user-dp2no7ls2k Год назад
😅😅😅😅😅
@bettyliyualem2877
@bettyliyualem2877 Год назад
Govez fanny alasbelitim ale jegna abat
@sele9316
@sele9316 Год назад
👍🏼👍🏼👍🏼😂😂❤❤❤❤
@user-oj5ux6mr7h
@user-oj5ux6mr7h Год назад
ከጅጅ ከመጋባት ስምህ ብትቀር የተረገሙ የሚኖሩ ልጆችህ
@muluneshkebda2426
@muluneshkebda2426 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@Kimem12
@Kimem12 Год назад
Bereree
@rakuae7634
@rakuae7634 Год назад
😂😂😂😂
@HanaAlmu
@HanaAlmu Год назад
Hihi
@hayaatmeme
@hayaatmeme Год назад
❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@qpqp8115
@qpqp8115 Год назад
AFSF TEFACHIHU EKO LEMNWEDACHIHU BCHA ATTFUBN
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ምን ተከብዳለቹ ጨዋታነው ኢናት ልጆቾዋን አታስበላልጥም
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@yimar-7
@yimar-7 Год назад
😂😂❤❤❤
@adanechsiyum694
@adanechsiyum694 Год назад
እንዴት ልጅሽን ታበላልጫልሽ ቲሽ
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Год назад
የጂጂልጂ እኮናት
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 Год назад
እረ 10 ግዜ የፋኒ ቤተሰብ ምርጥ ነው ሳምሪ ጥሩ ልጅ ናት ግን እናቱዋ ቱልቱላ ናት
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Год назад
ፋኒ %ሳምሪ ቤቴሰቦት ስወዳቹ
@daniroyal3359
@daniroyal3359 Год назад
ሳምሪ መቀጣት ነበረብሽ ምክንያቱም ብታድግም ፊሎ ልጅ ከማንም ማበላለጥ የለብሽም ነበር
@mahiaw7292
@mahiaw7292 Год назад
የፊሎን የእግር አሻራ በፍሬም የተሰራበትን ቪዲዮ ሳይ ለምን የአዳምንስ አትሰሩም ብዬ አሰብኩ ጥሩ ማስታወሻ ነዉ ብዬ አሰብኩ
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 Год назад
Are metgermi neshe omg Tinshe tilek kemetye huletunem belahe atekechem ende endet lej yebelaletal. Ene endenat germeshgnal wechew gud Tinshe tilek lej lej naw
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Год назад
ሳምሪ ቤተሰብ አላትዴ?ካሉ ታስተዋውቀን እንያቸው
@dagitilahun2260
@dagitilahun2260 Год назад
ጀርመን ናቸው
@somoksa2031
@somoksa2031 Год назад
ግን ሳምሪ ፍሎ ትጠላት ኣለች ለምንድነው ሁሉም እኮ የመጀመርያ ልጁ ነው ሚወደው ሳምሪ ግን ወንዱ ልጅዋ ነው ምትወደው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Год назад
መጥላት እኮ አደለም ጩጫ ሰለሆነ ነው አደምእጂ ጠልታት እኳን አደለም
@nuryahussen8905
@nuryahussen8905 Год назад
እናትእንደትልጇን ትጠላለችብለሽ ታሥቢያለሽ😏
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
መጥላት አይደለም እናልጇን ምንም ቢሆን አጠላም
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
​@@user-nn1nz7qn5f የኛ ሰውነገረኛ ነው አማርኛ መቃየር ስቺሉ ምንችግርአለው ጨዋታ የፋላጋ ነገር ብመጠ ኢናት ልጇን አታስበላልጥም 😁
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Год назад
እናት ከሆንሽ ትረጂዋለሽ ካልሆንሽም ስትሆኚ መልሱን ታገኚዋለሽ
@elcstore5158
@elcstore5158 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@emanmussa7486
@emanmussa7486 Год назад
እናትሽን ምከሪያት ወይም አሳኪምያት እንደማያስብ እንስሳ አይሁን ንግግሯ ኢትዮጵያዊነት ይግባት አልያም ትተወን እኛ ባለጌ ሰዉ አንፈልግም ምነዉ ከባህሪሽ ባካፈልሻት 😏
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
በቅንነት ደምሩ😢
@yimar-7
@yimar-7 Год назад
❤❤
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be Год назад
😂😂😂😂😂😂
@sadagemal5009
@sadagemal5009 Год назад
😂😂😂😂😂
Далее
ቤቱ ተዘረፈ ወዬ😳
25:53
Просмотров 67 тыс.
Армия США вошла в Зангезур
04:17
Просмотров 285 тыс.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
Просмотров 390 тыс.