Тёмный

ከስቱዲዮ ወደ ቤቱ ሄደናል! መሰለ ቤተሰቦቹን አስተዋወቀኝ! ክፍል 1/ 

Maraki Weg
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 318 тыс.
50% 1

ሁልጊዜ ማክሰኞ ምሽት 1:00 ይጠብቁን
Ethiopian Journalist Mesele Gebrehiwet family,life style,and daytoday activity on Maraki weg program

Опубликовано:

 

22 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@baconsuma6777
@baconsuma6777 Год назад
በጥም አሪፍ ነው እና ሰለ ቪው አተጨነቅ አሁን መሰለ ተፍታ ብለህ የውሸት ብታወራ 50k በእንድ ስአት ይታያል እና ጥሩ ዝግጅት ትንሽ ግዜ ይወስዳል ለማለት ነው ::በርታ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Thank you!!
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Год назад
Btam harif eyeta ❤
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Subscribe ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው!! ክፍል 2 ተለቋል!!! ዜና ከማንበቡ ባሻገር ያሉ ሌሎች አስቂኝ ገጠመኞች እናይበታለን!! ክበሩልኝ! ሼር አድርጉት ሁላችሁም!
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ግዞ እናመሰግናለን ዛሬ ከመጓጓቴ የተነሳ ቀኑ አልመሽ ብሎኝ ነበር እሽ እንጠብቃለን
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
eshi erebu begugute nw yemetebkew
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Год назад
Gezeshi tebeka tebeka ena salnore telkeke 😞anyway I’m happy
@neju748
@neju748 Год назад
ግዞ ሙሉ ክፍል አድርገዉ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
Thanks for sharing 🙏 🙏🙏👍💖💖💖💚💛❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Год назад
ከሁሉ ነገር በፊት ደስ የሚለው ሚስቱን ቤቱን የሚያከብር ሰው በቃ ክምር ሰው ነው ምስጋና ይገባሀል አባቱ ተባረክ።
@robbarobi2784
@robbarobi2784 9 месяцев назад
Tank you 🙏 this is true ✅️ 👍 God bless your day 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እንዲህ ልብን የሚያደርስ ስራ ያስደስታል ሰለቸን ውሸት ፣ዝሙት እያወሩ አሰለቹን ።በርታ ለትንሽ ጊዜ ያደክማል ተስፋ እንዳትቆርጥ ግን ሁሌም ለህሊናህ ኑር አደራ ለእይታ ብዛት ብለህ የማይሆን ነገር እንዳታደርግ 👏 መሰለ ገብረሕይወት እናመሰግናለን አክብረህ ፈቃደኛ ሁነህ መቅረብህ ጥሩ ስብእናህን ያሳያል 👏👏👏👍ለቤተሰብህ ለሚስትህ ያለህ አክብሮት 👏👏👏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Thank you betam!
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
በጣም ወላሂ ትክክለኛ የወሎን ባህል ወግ የያዘ ሰው ነው
@robbarobi2784
@robbarobi2784 9 месяцев назад
Tank you 🙏 this is true God bless your day 🙏 ❤️
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
ባለቤትህ ታድላ cook ታደርጋለህ በዘፈን ታዝናናታለህ:: የአብርሀሙ ስላሴዎ ቤታችሁን ልጆቻችሁን እና ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Год назад
መሰለ ለልጆችህ ያለህ ክብርና ለሚስትህ ያለህ አድናቆት ልዩ ነዉ ሴትን የሚያከብር ሁሌም ክብር እንዳገኘ ነዉ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
ፈታ ያለ ምርጥ ሰው የእውነትም የወሎ ሰው መሴ በጣምነው የወደድኩት ቤተሰብህን ፈጣሪ በደሰታ ያኑረው
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ያው ወሎዬ አደለ የወሎና የድሬዴዋ ሰዎች ነፃነት ይወዳሉ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ይሄን ጋዜጠኛ በጣም ነው ምወደው ጡሩ ነገረ ነው እዬቀረብክ ያለህው ማራኪየ
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Год назад
ሰላም ይቡዛ ግዝሽ የምወድ ዋዉ ከመጀመርያዉ ራሱ ደስ ይላል ግን ኘሮግራሙ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር
@baconsuma6777
@baconsuma6777 Год назад
ክፍል ሁልተ ነገ ይላል ከላይ አል
@zellitube
@zellitube Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆቻቹህ የስም ትርጉም ደስ ይላል ሺማግሌ አይጥፋ ደስ ይላል💚💛❤🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
Demerign mar
@tigisttesfaye6825
@tigisttesfaye6825 Год назад
መልዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ባለቤትህ ያላት ብርታት፣ ለልጆችህ የሰጠሀው ቦታ እና ጊዜ እኔ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡ ልዩነት ሳትፈጥር ኑሮን ከደጅ እስከ ማጀት አድርገኸዋል፡፡ ጎበዝ ለብዙ ወንዶች እና አባቶች ጥሩ አርአያ ሆነኸል፡፡ መልዬ ለባለቤትህ የሰጠኸው ቦታ፡፡ አስታራቂነትህ ፣ ሰዎች በትዳር እንዲወሰኑ በሽምግልና መገኘትህ፡፡ ሽማግሌ አይጥፋ፡፡
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Год назад
ለልጆችህ ምርጥ አባ ነህ ልጆችህን ሀሪፈ ፈቅር እደምሠጣቸው ያሥታውቃሎ
@kerima4302
@kerima4302 Год назад
ከሸገር ኢንፎ ነው የመጣውት የድሮ ተመልካችህ ነበርኩ እንኳን ደህና መጣህ መሰለ እንዲህ ፈታ ያልክ ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ደስ ትላላቹ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Год назад
መሠለ በጣም ቀለል ያለና ፈታ ያለ ሰው ነው። እግዚአብሔር ሁሌም ከእሡ ጋርና ከመላ ቤተሠቦቹ ጋር ይሁን።
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
ደሥየሚል አቀራረብ ነው ወንድም ስማቸው ደሞ ልዩ ነው ፈጣሪያሳድግልህ
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 Год назад
ይህንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስላቀረብክልን ባናመሰግን ንፉግነት መስሎ ይሰማኛል🙏
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Год назад
ቴሌቭዥን የስራክን ይስጥክ አኮሳትረክ ዜና እያስነበብከው እንዲ ፈታ ያለ ሰው መሆኑን እንዳናውቅ አድርገከን ነበር ፈጣሪ ከእነ ሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅክ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
ዋዉ ትልቅ ቤተሠብ ልጆችህን የክብር ልጆች ያርግልህ
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 Год назад
ወይኔ መሊዋ የተክልዬ ሰንበት ት/ቤት እና መዝገበ ምህረት ማርያም ሰንበት ትምርቤት አቤት ፍቅራችን ሁላችንም በያለንበት ይጠብቀን ትግታው አይረሳም
@kiduskibatu
@kiduskibatu Год назад
በጣም የሚያምር ቤተሰብ ፤ ሰላማችሁ ይብዛ!
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ ። ማሻአላህ ዘመናችሁ ይባረክ
@lifeat2401
@lifeat2401 Год назад
ደስ የሚሉ ባልና ሚስት በቃ እራሳቸውን ሆነው የሚኖሩ ለመሆናቸው ጋዜጠኛ ይመጣብናል ልታጠብ ልበጠር ሳይሉ ማንነታቸውን ይዘው የቀረቡ ባለትዳሮች ተበረኩ።
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Год назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🥰🥰
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ሶስተኛ ከሟች ነኝ ዋው ማን ነው እንደኔ በጉጉት ይህንን ፕሮግራም የጠበቀው
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
ሁሌም ቤታችሁ በደስታ ይሞላ beautiful family 👪
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
አቅራቢውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።። thank u
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
በርቱ ኢቲቪ የልጅነት ትዝታችን ❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Год назад
ማሻ አላህ
@asi5439
@asi5439 Год назад
ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናችሁ አላህ ብይን ይጠብቃችሁ
@aeshuyoutube4272
@aeshuyoutube4272 Год назад
መሰለ ያገሬልጅ ልጆችህን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ
@shew985
@shew985 Год назад
በጣም የምንወደዉ የምናከብረዉ ምርጥ ጋዜጠኛ የኛ አባት አንተና ባልደረባህ ተመስገን በየነ መቼም አረሳችሁም
@afomya8465
@afomya8465 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆች ከአባታቸው ጋር ያለው ቅርርብ እንዴት ደስ ይላል አባቴን አስታውሰኝ ስደት በላኝ እንጅ አባታችን ለኛ ጓደኛችን ሁሉም ነገራችን ነው
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Год назад
ጎረቤቴ ነው ደሴ በጣም ስርዓት ያለው ምርጥ የደሴ ልጅ ነው ❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሰላም በይልኝ በጣም
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Год назад
@@blackhabeshawit5954 አሁን የሚኖረው አዲስ አበባ ነው ግን ለብአልና ክረምት ሲሆን አባቱ ጋር ይመጣል ደሴ
@user-dj7jv6ny8w
@user-dj7jv6ny8w Год назад
አይ ጊዜ ልጅ እያልን መሠለና ተመስገን በየነ ነበር ዜና ሲያመጡብን ቶሎ የምንወጣው. ደስ ይላሉ ሠላማችሁን ያብዛው
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Год назад
የዚህሰውየ ሚስት ስታምር እረጋያለች ዱቄት የሊለባት በጣምደስየምትል ሴት ናት
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
እናመሰግናለን ።
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u Год назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆቹ ስም በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
መሰለ ገብረ ህይወት የልጆችስም። ደስሢል እድሜናጤና ይስጣቹ💚💛❤
@natidodi1078
@natidodi1078 Год назад
I have been waiting
@mskrh640
@mskrh640 Год назад
መሠለ እግዚአብሔር አምላክ አንተን፣ባለቤትህንና ልጆችህን በሙሉ ከክፉ ነገር ኹሉ ጠብቆ ለመልካም ነገር ያብቃችሁ። ደስ የሚል ቤተሰባዊ ህይወት ነው ያየሁት።
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
🤗🤗😍😍😍እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን መሴ 👍👍
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Год назад
Amazing job Keep it up 👌 👍 👏
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ
@samrawitwolde2501
@samrawitwolde2501 Год назад
Good job keep it up bro
@kiya-eyob
@kiya-eyob 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በርታ
@yigremolanyzo5370
@yigremolanyzo5370 Год назад
ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ግዚሽ በርታ መሴ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያለው
@dissehsn4021
@dissehsn4021 Год назад
ይህ ነው የኛ የወሎ ምርቃን እማኒማ ጀባ ይሁን ብለናል::
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j Год назад
Happy family happy life. God bless the family. Wollo degagochu mejen.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ምርጥ ፈታ ያለ ሰው 💝ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@edneasafat3201
@edneasafat3201 Год назад
እናመሰግናለን
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Год назад
መስለ እግዚአብሔር ይባርክልክ ቤተሠብህን 🙏🙏🙏
@cismancbdi4885
@cismancbdi4885 Год назад
ደስየሚል ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪአድሜ ጤና ፍቅርይጨምርላቹ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
በጣም የሚያምር ዝግጅት… ደስ የሚል ቤተሰብ ! በርታ 🙏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Thank you Kid!!!!!! Anchi bet emetalehu
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
@@marakiweg2023 ደስ ይለኛል 😊
@hailat4922
@hailat4922 Год назад
keep it up bro
@hailemariamabera4781
@hailemariamabera4781 Год назад
Beautiful God bless all your family.
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 Год назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድም መልካም እድል
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Год назад
ሰላም ዎንድማችን እንኳን ደና መጣህ ፕሮግራምህ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ላይክ አርጉ የግዜ ቤተሰቦች እናበርታታው ❤🙏👍
@hiwotdebebe4853
@hiwotdebebe4853 Год назад
👏👏👏👏በጣም አሪፍ ነው መለስ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Год назад
ዋው መሰለ በጣም ነው ምወደው ድምፁን 😍
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ተባረኩ
@mqw544
@mqw544 Год назад
ማሻአላ ብያለሁ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ያረብ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Год назад
እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን 👏🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hirut139
@hirut139 Год назад
መሤ መልካም ትዳር ይሁነልህ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባረክ
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Wow batem dase yemele batasebi ena dase yemele demte aleki music 🎶 🥰😍😍
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ገና ስለሚስቱ ሲያወራ ላይክ ገጨሁት!!!! ከጥሩ ባል ጎን ጎበዝ ሴት አለች!!❤
@kokobess243
@kokobess243 Год назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ
@seblegetachew9243
@seblegetachew9243 Год назад
ማራኪ ወግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ ጥልቀት ይጎለዋል። አሪፍ አሪፍ ሰው ትጋብዛለህ በደንብ ተዘጋጅተህ ስለነሱ አንብበህ ሰው ጠይቀህ በቂ መረጃ ይዘህ ብትሄድ, ተመልካች ትምህርት የሚያገኝበት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል
@SaraSara-rh7eq
@SaraSara-rh7eq Год назад
ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል ነው
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
እድሜ ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ
@hellaseyum2746
@hellaseyum2746 Год назад
More blessings to your family Mesele
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Год назад
ሰላምህ ይብዛ
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Год назад
መሴ በጣም ተጫዋች ነው ደስ ይላል ድምፁም ያምራል
@abatofficial
@abatofficial Год назад
መሴ እንደሰዉነቱ አደለም ደስ የሚል የዋህ ቀለል ያለሰዉነዉ ግዞ በርታልን
@gy8086
@gy8086 Год назад
Betam tamrlchu I wish you more blessing 🙏🥰
@brooktame3484
@brooktame3484 Год назад
nice program keep it up
@digistyisty8435
@digistyisty8435 Год назад
Wawwww desi yemile perogeramenew👌
@hannaareru8441
@hannaareru8441 Год назад
This man really looks humble and down to earth!
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Год назад
ዋው ደስ ይላል
@neima2690
@neima2690 Год назад
ምርጥ ስራ እያቀረብክነው በርታ
@tgmi2169
@tgmi2169 Год назад
መሰለ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አሉክ ይባረኩልክ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
Wow setameru God bless you and your family. I love the kids name 🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤👍
@user-cv9kv2qb8v
@user-cv9kv2qb8v Год назад
Beautiful family God bless you all
@sadiyaridwan7350
@sadiyaridwan7350 Год назад
Mashallah batam das yamel betasab rejim edeme katena gar yestachu enakeberekalen masel
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Год назад
I love this news report "
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
@user-tn9wo1tj3b
@user-tn9wo1tj3b Год назад
ዋው ዋው
@helenh6930
@helenh6930 Год назад
What a lovely family good husband beautiful wife God bless you all
@eijleeij
@eijleeij Год назад
ደስ ሲሉ ይሄን ሰዉየ አድናቂዉነኝ ዜና ሲያነብ እሱና ተመሥገን በየነ መሠለገብረህይወት
@aynalove3382
@aynalove3382 Год назад
በጣም ከምወደው ጋዜጠኛ መሀል መሰለ ነው ግዜ በርታ ጋዜጠኛ ተመስገንንም አቅርብልን
@yeneneshderebie8900
@yeneneshderebie8900 Год назад
Gazetegawen sewadaw 👍👍👍
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Год назад
ማራኪዬ አንተን ባየሁበት አይኔ የዘመኑ ዩቲዩቭ ለምኔ ብያለሁ በእውነት የገንዘብ አምላኪዎች በጣም አበዛችሁ ሰው ሀዘኑን እንዴት ይወጣ እንዴት ያልቅስ ኢትዮጵያዊነት ባህላችን የት ሄደ እንደዚህ ያሉ ዩቱበሮችን ባለማየትና አነስብስካራይብ በማድረግ ልናስተምራቸው ይገባል። #ከመንፈሳዊ ዩቲበሮች ውጪ ኢትዮጵያዊ መልክ ያለው ከነጮች ነፃ የሆኑ ያሉ ነገሮች ደስ ይሉኛል #እሼ በጣም የማከብረው ዩቱበር አሁን ደግሞ ማራኪ መቷል ሌላ ካለ ቀስ እያልኩ እጨምራለሁ #መለስ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሁላችሁም በየ ቤተእምነታችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ፍቅርን አምላካቸውን መፍራት ኢትዮጵያዊነትን ይዘው ስለማያድጉ መላ ቅድሱ የጠፍ ነጭ ናፊቂ የጌ መጫወቻ ትውልድ ያፈራንው ቤተ እምነቶች ስለራቅናቸው ነው #አንድ ያድርገን ወደ ቀድሞ ክብራችን ይመልሰን # የልጆቹ ስም ለልጆቼ ተውሼ በክብር አስቀመጥኩት ደስ ሲል ስማቸው ።
@yordanoshailu2767
@yordanoshailu2767 Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
ዋው ደስ የሚል ቤተሠብ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ዋው ምርጥ ቤተሰብ
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Год назад
manual transmission መኪና ካየሁ ቆየው ትዝታዬን ቀሰቀስከው። ያኔ --teen agers ሆነን መስኮት ከፍተን ግራ እጃችንን በመስኮት ተደግፈን፡ 45° ተቀምጠን ፡ ኣሪፍ ቺክ ከጎናችን. ..... ስደት ስድ ነው እሚባለው እውነት ይሆን????? ሁሉም በኣገር ያምራል።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መሴ
@Hana408
@Hana408 Год назад
ኣሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ👍👍
@amansew
@amansew Год назад
መስዬ (መሰለ ገ/ህይወት) ነኝ ሳትል ሙዚቃውን ጀመርከው። መሴ ረጅም እድሜ ይስጥህ ግዞ እናሠሰግለን🙏🙏🙏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Thank you wendme! Ante bet meche limta??
@amansew
@amansew Год назад
100,000 subscriber sitgeba😂😂😂degmo bekrbu tigebaleh share enadergalen abate👍👍👍👍
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
@@amansew bro silkhn gizo maraki be facebook weym instagram lay askemtlgn
Далее
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
Просмотров 33 млн
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 894 тыс.
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Просмотров 382 тыс.
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
Просмотров 33 млн