Тёмный

ዜና ብቻ አይደሉም ኮሜዲያን ያስንቃሉ!! ከስክሪኑ ጀርባ ክፍል 2  

Maraki Weg
Подписаться 316 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

ዜና አንባቢው ከስቱዲዮ በፊት ያለውን ሂደት ያሳየበት ድንቅ ሂደት እና የዜና አንባቢዎች ጨዋታ!።Ethiopian News anchor at Etv funny times!

Опубликовано:

 

23 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 169   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Subscribe ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው! አሁንም በድጋሚ ሁላችንም ሼር እናድርገው!! ቀጣይ ማክሰኞ የማን የህይወት አኗኗር ይቅረብላችሁ???? ብዙዎቻችሁ ፕሮግራሙ አይቆራረጥ ባላችሁት መሠረት በቀጣይ ይስተካከላል!
@user-hs6bj5qq2h
@user-hs6bj5qq2h Год назад
የደም አይነትህ ምንዲነው ምግብ እንድይሳራልህ የለው ሰው አቅርብልን😍 ግን አንድ ላይ ብትለቅ መልካም ነው ምክናቱም በጣም ራጅም አደለም 20 ዳይቃ ሁለት ክፍል አድርጎ መልቃቅ አረተው ለእኛም አስብል Bro
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj Год назад
በጣም ደስ ይል ነበር ግን በጣም አሳጠርከው ደግሞ ባትቆራርጠው ደስ ይል ነበር።በጥቅሉ ባታሳጥረው ሀሪፍ ነው
@kuncho11
@kuncho11 Год назад
Ere maferarat.
@nah8147
@nah8147 Год назад
The intro music is so disturbing, please change it!!!
@ferhanadem3482
@ferhanadem3482 Год назад
pls for pervert security close car plet code ok good works go head bro respect 🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
መሰለ እንደዚ ምርጥ ሰው መሆንህን 15 አመት ሙሉ አለማወቄ ያሳዝናል ወደድኩህ ..💕
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp Год назад
አይገርምም እኔም እያልኩ ነበር
@user-dd6yj2xu2w
@user-dd6yj2xu2w Год назад
በጣም
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 Год назад
መለሰ አይጠገብም ጓደኝነታችሁ ያስቀናል። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦልን🙏❤💐
@mekdes5013
@mekdes5013 Год назад
ተመስገን በየነንም አሳየን 😍😍
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ምን አይነት ሰው ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰውን ሳይቀሪቡ መገመት ከባድ ነው ሲዩት ኮስታራ ይመስላል ግን ምሪጥ ተጫዋች ነው
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Год назад
ደስ የሚል ቆይታ መሲ ግን በጣም ደግ ሰው ነው ውስጡ ምንም ነገር ይለበተም ማረኪም እንደዛው
@abel4191
@abel4191 Год назад
አዎ ተክክል
@emitube-5760
@emitube-5760 Год назад
በጣም ምርጥ ሥራ ምርጥ አቀራረብ የ video ጥራት ደረጃ 1ኛ ነው ፕራግራሙም ደስ ይላል ትንሽ ደቂቃው አነሰ ጨመር አርግልን በተረፈ በርታ
@salheaminu6966
@salheaminu6966 Год назад
በመጀመርያ ሰለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ጠፍተህብን ነበር ገዝሽ የጓደኛየ ስም ነው ስምህ እና እንኳን በሰላም መጣህልን ወድማለም ።አትቆራርጠው ሙሉውን ልቀቅልን
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 Год назад
Maasalh.masey
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 Год назад
Masalh.masey
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 Год назад
መስዬ ምርጥ ሰው ጨዋታ አዋቂ ዕድሜ ይስጥህ🥰
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Год назад
መለስ የሚባል ዜና አንባቢ በጣም ደግ ትሁት ሰው የሚወድ ስራውን በሚገባ የሚያውቅ ይመስለኛል ይህን በማየት ብቻ የገመገምኩት ስለሆነ ከተሳሳትሁ ይቅርታ
@yigremolanyzo5370
@yigremolanyzo5370 Год назад
ከጅምሩ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁለ ነገሩ ደስ ይላል ትንሽ ደቂቃው ግን አነሰ መሰለኝ ግዚሽ በርታ bravo
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ኢትዮጲያዊነት ማለት ይህ ነዉ መሰለ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ መራኪ ሾው በርታ በጣም ጡሩ ሾው ነው
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w Год назад
ቆንጆ ፖሮግራም ከቆንጆ ሰዉችጋ 💖💖
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 Год назад
በጣም ጎበዝ ያምርብሃል እንዳያስቀሩህ::
@Ethi912
@Ethi912 Год назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ እናንተን በማየቴ የራሱ ቻናል እለው
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Год назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Год назад
He is my favorite! Thanks for sharing!
@abatofficial
@abatofficial Год назад
ማርያምን አንደኛነህ ዜና ስታነብ ድምፅህራሱ🥰
@saralove4924
@saralove4924 Год назад
ሁሉም ደርባባወች ስታምሩ ምርጥ ፈርጦች ናችሁ ይመቻችሁ
@S_vip1
@S_vip1 Год назад
መሰለ ምርጥ ሰው እረጅም ዕድሜ ይስጥክ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
ስታምሩ ደሰ ሰትሉ ዉድድድድድ ❤️❤️🙏
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 Год назад
በስማም እስቲድዮው እንደዚ ትልቅ ነው እንዴ ለካ
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: " Maraki Weg”” 😯 WoW👍
@hewanteshome9708
@hewanteshome9708 Год назад
Oh men I was so enjoying it... that is too short 😜 please do more of our Reporters. Chewata eko benesu new emiamrew... gena altenegerelachewem! I love ur videos btw... keep it up!
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Год назад
ሳላየው አለቀ ግዝየ በርታ መሌ ይህንን ሁሉ ጨዋታ ይዘህ ነው ለካ ተኮሳትረክ ዜናው የምታነበው ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ተመኘውልህ
@habviral22
@habviral22 Год назад
Best co Workers, Great friendship. Beautiful
@zellitube
@zellitube Год назад
እውነትም ኮትና ከረባት ነው የቀረህ😁😁💚💛❤👏
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
Mesele ,you are the best
@lidiethiopianethiopiainme46
Well, Wollo is just a Lovable people 🤗🤗🤗💚💛❤
@yordanoshailu2767
@yordanoshailu2767 Год назад
ድንቅ አዘጋጅ ከ ማራኪ እንግዳ ጋር ደስ ሲል
@user-xm4sl1vg5b
@user-xm4sl1vg5b 10 месяцев назад
መልየ ጀግና ሰዉ ወዳድ
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Год назад
Good job Keep it up 👌 👍 👏
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
በርታ ወንድማችን እየገሰገሰክ ነው በረታ
@umuahematube349
@umuahematube349 Год назад
ዋው ጨዋታቸው ደስ ሲል
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Год назад
betam yemakebirh journalist gize
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
በጣም የምወዳቸው ጋዜጠኞች ሰአቱን ጨምርበት
@flowerabebe5343
@flowerabebe5343 Год назад
I never enjoyed RU-vid videos before I really appreciate very good 👍
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Год назад
I like this man, 👌
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
በጣም ድስ ይላሉ እናመሰግናለን
@nrbu4941
@nrbu4941 Год назад
መሰለና አንተነ በላያየ ሚዲያ ለየብቻ ቀርበው ሁለቱ በጣም ተጫዋች ባላለቀ ቢየ የተመለከትኳቸው ናቸው ቀጣይ ክፍል ከለ ቶሎ ልቀቅቁልን
@reemkecho8422
@reemkecho8422 Год назад
12 minute ሲገርመኝ 8 አረ ቴው ግዞ 🤔🤔🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Eshi eski mejemeriya yihen eyutna asteyayet,Thxs so much
@bezaaboye8250
@bezaaboye8250 Год назад
አንትዬ እኮ ይለያል respect I love when I see him riding news stay safe stay blessed
@melatkl7275
@melatkl7275 Год назад
በጣም የምወዳቸው ጋዜጠኞች
@abc12452
@abc12452 Год назад
በቀጣይ ተመስገን በየነን አቅርብልን በጣም የምወደዉ ጋዜጠኛ ነዉ!!!መሴንም በጣም እወደዋለሁ እናመሰግናለን ደቂቃዉን ጨመር አድርግልን?
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Год назад
ጋዜጠኛው መሰለ እና ሔርመላ ና አማሬ ማሞ ደስስስ ይሉኛል ።
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
አዎ በጣም የት ደረሱግን,እነሱ አይቻቹው አላቅም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
መሴ ልዩ ሰው እውነት ፈታ ያለ ሰው ዜና አቅራቢዎች እኮ ተጨዋች አይመስሉኝም ነበር
@ashagriegetnet470
@ashagriegetnet470 Год назад
Awesome
@marymessele3423
@marymessele3423 Год назад
ደስ ስትሉ መሰለ ድምፁ ዋው ን
@zebibaseid5
@zebibaseid5 Год назад
ክፍል 3ልቀውልን እባክህ
@selamyonan9680
@selamyonan9680 Год назад
ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣህ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
በነገራችን ላይ መንዙማ እኮ የሰይጣን የዛር መንፈስ ማወደሻ ነው ።እኛም ሳናውቅ እናዳምጥ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Год назад
ዋው 🤔👍👍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
መሰለ ይህን ሁሉ ቀልድ እስከዛሬ ሳታወጣው በድለኸናል ይመቻችሁ
@hawahesan2147
@hawahesan2147 Год назад
አሳጠርከው በጣም ደስስስ ይል ነበር
@ethiodishmedia
@ethiodishmedia Год назад
እዉነት ሚገርም ፕሮግራም ነዉ wawuuuuuu
@hannatafara700
@hannatafara700 Год назад
Wow betam des yilal enamesegenalen
@SaraSara-rh7eq
@SaraSara-rh7eq Год назад
የመሰለ ይቀጥልልን ደስ የሚል ነው
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 Год назад
ምርጦቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Год назад
መሴ. ስወደው 👍👍👍 ገዜም . እደዛው 👍👍
@tube2611
@tube2611 Год назад
መለሰ እዉነት ነዉ ወሎ በፍቅር ነዉ ያደግ ነዉ
@barryyaamen22
@barryyaamen22 Год назад
ዋው
@FM-lh9cc
@FM-lh9cc Год назад
እባክህ ተመስገን በየነን
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Год назад
ደስስስይላል
@ahmedabdulahi4363
@ahmedabdulahi4363 Год назад
Era bro betam das yilale uwnet
@toninboulo8738
@toninboulo8738 Год назад
ደስይላል
@bintsied6276
@bintsied6276 Год назад
ምንድነዉ አጠረ ሰአቱ 🙉🙉🙉🙉🙉የምር ደስ እያለኝ ነበር ያየሁት ግን ሰአት🙈🙈🙈
@remam1024
@remam1024 Год назад
ወሎ ያፈራችክ ምርጥ ሰው ነህ ለካ
@susutube6227
@susutube6227 Год назад
ምርጥ ስው ነው ወላሂ ስይፉ ላይ ነው ያወኩት እኔማ❤❤❤❤
@almazayele430
@almazayele430 Год назад
Solomon haileyesusin akerbilen beterfe berta betam aref new 🥰
@kadoos4696
@kadoos4696 9 месяцев назад
ዋው ደስ ስትሉ👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Год назад
ይቅር በለኝ በወያኔ መነፀር አይቼህ ስጠላህ ለካ የአገሬ ልጅ ቀልድ አዋቂ ነህ❤️❤️🥰
@AmusedMonsterTruck-ng6zr
@AmusedMonsterTruck-ng6zr 2 месяца назад
Minew asaterkew programun it was really better if you could have made more longer program
@inter-media6464
@inter-media6464 Год назад
ተመስገን በየነን አቅርብልን
@ahmedabdulahi4363
@ahmedabdulahi4363 Год назад
Wly wollo ye fikr hagare be du'aa nw
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 Год назад
Konjo programm new!! Like it
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Год назад
Gezesh betam desyelal.
@martatenker5973
@martatenker5973 Год назад
ተመስገን በየነ ቢቀርብ ተወዳጆች
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
👍👍👍🙏
@yensliyuu6282
@yensliyuu6282 Год назад
Please Temesgen bayene Aqiribi baxam now miwodow 😍😍😍
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Год назад
አማረ ማሞን ፈልገህ አምጣልን እንደው በህይወት አለ?
@seniseni165
@seniseni165 Год назад
ደስ ሲሉ ስአቱ አጠረ እጅ
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 Год назад
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Год назад
ደስ ስትሉ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
መሲ ስወድህ ያገሬ ልጅ
@emuyadesya
@emuyadesya Год назад
Wawwww
@azmerayeabebe483
@azmerayeabebe483 Год назад
መሲ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ግን ግን በምርጫ 97 አ/ምህረት ዜና ስታነብ እርር ድብን ነበር የምታረገኝ የኢህአዴግ ዋና ቃል አቀባይ መስለህ ነበር የምትታየኝ አፍቃሪ ኢህአዴግነትም ይንፀባረቅብህ ነበር ሁሉም አለፈ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቂም ለማንም አይጠቅምም
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Год назад
Ye mese answal please mulu program siralet
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Год назад
ሠላምናችሁ
@tigistmohamed2526
@tigistmohamed2526 Год назад
Betam techawach yemegarem saw
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 Год назад
ሰላም ሰላም
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ግዛቸው አሻግሬ አንዳንድ ቃላትን ብታስተካክል ጥሩ አንባቢ ትሆናለህ።መኮነን አይባልም። መኮነን!!
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
እኔኮ ዜና አንባቢ? ኮስታራ ቀልድ የማያውቅ ይመስለኝ ነበር:: አይገርምም??? 😃😃👍👍
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 Год назад
መሴ ያንተ ወግ ምንም አይጠገብም 🥰🥰🥰
@keditube7321
@keditube7321 Год назад
ደግሞፐይደረግ በሆነፐባደርግህፐደፐይለኛል ጎበዝ ልጅ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
አንተነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።
@BettyBiruu
@BettyBiruu Год назад
ኧረ መሴ እንደዚ ምርጥ ሰው መሆኑን አላውቅም ነበረ
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 Год назад
Berta wendeme ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 Год назад
wow setamru
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 Год назад
ቴዲ አፍሮን አቅርብልን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርታ brother
Далее
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Просмотров 418 тыс.
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 503 тыс.
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Просмотров 418 тыс.