Тёмный
No video :(

ከስኳር በሽታ ለመዳን መከተል ያለብን አመጋገብ /Diet to avoid Diabetes 

Ethio Family Tube
Подписаться 203 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Год назад
ምክርህ በጣም ገራሚ ነው የአንተን ምክር በመከተል በደም አይነት እየተመገብኩኝ እሰፓርት እየሰራውኝ በመጠኑ እየበላሁኝ 210 ፓውንድ 171 ፓውንዶ ገብቻለው መዳኒት አቁሜለዎ በየቀኑ እለካሂን ኖርማል ነው በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ዋጋህን የልፈትህ ይክፈልህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ።
@atseduwoldemariam5785
@atseduwoldemariam5785 Год назад
ታሜ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ተባረክ በእክምና የማናገኝ ትምህርት ነው. አግዚአብአግዚአብሔር ያስብከውን በሙሉ ያሳካልህ 🙏🙏🙏
@user-tx3rh5iv5h
@user-tx3rh5iv5h Год назад
ብዙ ሰዉ የሚያጠቃ በሽታ ከመሆኑ አንጻር የተሰጠን መረጃ በጣም አስፈላጊና ለሌሎችም ልናስረዳ የሚገባን መፍትሄ ነዉ።እንግዲህ መጠቀም ደግሞ ከኛ ይጠበቃል።በዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@tsehaysileshi9350
@tsehaysileshi9350 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥ ፈጣሪያችን!
@misrakdemissie5482
@misrakdemissie5482 Год назад
ታሜ የእግ/ር ፀጋና ሰላም ይብዛልህ የወተት ተዋፆ ጥሩእንዳልሆነ ተናግረሀል ለምሳሌ ቅባቱ የወጣለት ከሆነስ ሌላዉ እርጎ ለስካር ጥሩነው ይባላል ይሔስ ምንያህል እዉነት ነው
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Год назад
ከሰኳር ነኝ ሆኛለው ተባረክ
@elizabethyonas1324
@elizabethyonas1324 Год назад
በጣም አሰፈለጊ የሆነ ወሳኝ ነገር ነው እናመሠግናለን::
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir Месяц назад
ኣቀራረብህ ይመቻል ! ኣይሰለችም ባታስረዝመው ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል !!
@lovleytigraye
@lovleytigraye Год назад
ከመጠን በላይ እናመሰግናለን ዕድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
@shimelsbirhanu3408
@shimelsbirhanu3408 Год назад
የእህልና ጥራጥሬ በሚል የጠቀስካቸውን በዝርዝር ብትገልፅልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Tebarek betam amesegnalehu enem andua tetekee negn Tame!!!
@Abinet322
@Abinet322 Год назад
ወይ ጉድ !የትኛው እውነት እንደሆነ ለማመን ይከብዳል !እኔ ካናዳ ነኝ ባለፈው አመት በነብሰጡር ጊዜ የሚከሰተው ስኳር ተከስቶብኝ ነበር ግን ዶክተሮች እንድመገባቸው የነገሩኝ አተር ለውዝ ባቄላ ስጋ ወተት አይብ እርጎ እና ቅጠላ ቅጠሎችን ነበር። እንዳልበላ የተከለከልኩት ደግሞ ባህር ማሽላ ድንች ስንዴ ዳቦ ሩስ ነጭ ጤፍ ተምር ሙዝ ባጠቃላይ ካርቦሃይድሬት ምግቦችን ነበር ።አሁን አንተ ያልካቸውን በተለይ ወተት ተዋፅዖከልጅነቴ ጀምሬ አልወድም ስበላ ስለሚያመኝ ።ግን አሁን አንተ ያልከው እነሱ ከነገሩኝ ጋር ተቃራኒ ሆነብኝ።ሰው ከአፈር ተፈጠረ ወደ አፈርም ይወርዳል።የሃጢያት ብዛት የበሽታውን መጠን አበዛው ።
@user-bh3zu2uq1k
@user-bh3zu2uq1k 2 месяца назад
😢
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Год назад
ታሜ ስለምሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ስለደም ማነስ ብትሰራለን
@DidBire
@DidBire 12 дней назад
Gira agabachihu yetinyawuni iniwusedi andu bilu yemilewuni andu atibilu yilenali techegerin Iko.
@saronteshome8714
@saronteshome8714 Год назад
ታሜ ሰላም ላንተ ይሁን እኔ የደም ታይፔ 0+ ነው እና አመጋገቤን ብትነግረኝ በቅርብ ነው የታየብኝ ተባረክ
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 Год назад
ስለመረጃዎችህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ላቅርብ ስለ ስኳር ድንች በርካታ ጥቅሞች ይነሳል አንዱ ግፊትን ያስተካክላል የሚል ነው በዚህ ላይ አስተያየት ብትሰጥበት።
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Год назад
እናመሰግናለን ታምዬ ተባረክ
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 Год назад
Very essential information thanks a lot Dr! But my question is, this way works for all blood groups or,,,,?
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 10 месяцев назад
በጣም አመሰግናለው ❤️🙏🏽
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን ሰላም መጣህ
@user-qo4yl5vy1u
@user-qo4yl5vy1u Год назад
good Expration
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Год назад
ተባረክ
@meahai9607
@meahai9607 Год назад
በቅርብ ጀምሬ እየተከታተልኩህ ነው ጥሩ ኣስተማሪ ፕሮግራም ነው የኔ ጥያቄ ቡላ በ ኦሊቭ ዘይት መመገብ እና የቡላ ጥቅም የተዘጋጀ ኣለህ ወይስ ወደፊት ታቀርብልናለህ? ኣመሠግናለሁ!
@user-qs2wm3zp5j
@user-qs2wm3zp5j 5 месяцев назад
Let God bless you
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 Год назад
Thanks bro pls tall us end tail about tape 2
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Год назад
Now it is approaching around 531 million according to IDF.
@bekam4779
@bekam4779 Год назад
ታሜ በትምህርትህ በጣም እጠቀማለሁ እግ/ር ያክብርህ፡፡ብዙ ጊዜ የሚጠጣ የሻይ ስታስተምር በጣም ለመጣት ሲንነሳ ለመዉለድ የሚትፈልጉ አትጠጡ ትላለህ? ያልገባኝ ለመዉለድ ስንፈልግ ነዉ የሚነተወዉ ወይስ ከነጭራሹ አንጠጣም ?
@user-el2jy5ng9u
@user-el2jy5ng9u 10 дней назад
mhk ድረሺልኝ
@webitethiopia5811
@webitethiopia5811 Год назад
Tanks wendem ❤
@user-fp5gs8re8w
@user-fp5gs8re8w 4 месяца назад
Tankyu
@misadagne1380
@misadagne1380 10 месяцев назад
መጀመሪያ በደንብ አንብብ ሁሉም አይነት የስከዃር በሽታ በምግብ አይመጣም በተለይ ስለ ታይፕ 1 የገለፅከው ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው
@saramillion9585
@saramillion9585 4 месяца назад
እባክሽ መልሽልኝ እኔ Type 1 ላይ ነኝ ለ ሶስት ወር መዳኒት ሰቶኛል ዶክተሩ
@asnakuetefa1768
@asnakuetefa1768 Год назад
ሰላም እንዴት ነህ ሁሌም መልእክትህን እከታተላለሁ አሁን የምጠይቀው የAደም ተመሳሳይ ሴትና ወንድ የፍቅር ጥምረት ብትነግረን ያልሰራህበት ይህንን የA ወንድ እና የAሴት ነዉ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Год назад
እኔም A ነኝ ግን ሁሌም የኔ ጥያቄ ነው ሳስበው ግን ወንዱ ሀይለኛ ይመስለኛል ሁሉንም ኮንትሮል የማድረግ ስሜቱ ቶሎ የሚጎዳ ስለሆነ ታሜ እንዳስተማረው
@semeneshketsela8721
@semeneshketsela8721 Год назад
ተባረክ መልካም ነዉ ግን ዘርዘር አርገህ ብትነገረን አመሰግናለሁ
@eteneshzeleke385
@eteneshzeleke385 Год назад
ሁለን መርዝ ነው ትላለህ ምን እንበላ ለምሳሌ ወተት ልጆቻችን ያሳደግነው በሱ ነው ባጠቃላይ አትክልቱንም ጥራጥሬውንም አትብሉ ነው ሰው ሳይበላ እንዴት ቆሞ ይሄዳል አንተ ሳትበላ ነው እንዲህ አምሮብህ የምትሄደው
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 2 месяца назад
Tannoy you ❤
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Год назад
betam teru merja newenamsgnaln
@hanabekele5517
@hanabekele5517 Год назад
Thanks
@EyobGezahegn-ir7kz
@EyobGezahegn-ir7kz 4 месяца назад
ኸረ ምን እንመገብ
@YemeskluKaleChurchPrGirum
@YemeskluKaleChurchPrGirum Год назад
ዶር፦ እሕል እሕል የምትለው ሐሣብ ድፍን ያለና ምግብን ሁሉ ያጠቃለለ አይመሥልሕም.
@TsayeBekele
@TsayeBekele 28 дней назад
Girawan endet new mintakamew
@user-dm3wz8ql3k
@user-dm3wz8ql3k 4 месяца назад
የኔ የስኳር መጠኔ 126 ትልቁ ነው እና በሽተኛ ነኝ ለማለትእችላለሁኝ ወይ
@saratefera
@saratefera Год назад
ሰላም እባክህ የወንዲመ ልጅ ታመመች ምንዲነው ማዲረጊ ያለቢን
@user-es9ss5ub5d
@user-es9ss5ub5d 2 месяца назад
Eshi mene enbela ehel teratere yewtet tewatso ketbale pleas negern ?
@ghirmainegash6075
@ghirmainegash6075 Год назад
እንዃን በደኅና መጣኅ። ለአገልግሎትኅ እግዚአበብሔር ይባርኽ። በመቀጠል እባኽኅ ደግሜ ስለ ፕሮስቴት በሽታ ብታስምረን በትኅትና እጠይቃለኁ።
@girmamengesha3896
@girmamengesha3896 Год назад
ሰኳር በሽተኛ ስሆን ለ12 ዓመት ከበሽታው ጋር እኖራለሁ በመሆኑም አሁን ግን ከዝህ ቀደም በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋትና ማታ እኒሱሊን አጠቀ ም ነበር አሁን እስፖርት እየሠራሁ በቀን ወደ አንድ ቀንሻሌው አሁን የተቸገርኩት ብልተ እጅግ በጣም የመቆም ችግር ያሣያልእና መፍቴ ካሌ ንገረኝ
@user-uf9tx4fe2c
@user-uf9tx4fe2c 3 месяца назад
ነጭ ሩዝ ይጨምራል
@MimiFissha
@MimiFissha Месяц назад
አዎ
@user-ck2su6ul2w
@user-ck2su6ul2w 7 месяцев назад
ሠላም እንዴት ንህ እኔ እህቴ 14አመተዋ ንዉ እና ሰካራ አልሰተካከል በላል መንተመከረኛልህ
@AbnetAbnet-t1k
@AbnetAbnet-t1k Месяц назад
ለታይፕ 2የወተት ተዋፆ ይቻላል
@saramillion9585
@saramillion9585 4 месяца назад
Type 1 ሌይ ነኝ የሶስት ወር መዳኒት ተሰቶኛል እህል አቁሙ አልክ ግን ምን ምን መተውና መጠቀም እንዳለብኝ በዝርዝር ብረግረኝ ደስ ይለኝ ነበር እኔ በደምሽ ውስጥ የስኳር መጠንሽ ጨምሯል ብለው መዳኒት ሰተውኛል እባክህ ተባበረኝ
@fedilukedir4013
@fedilukedir4013 2 месяца назад
???ለስኳር በሽታ ቡኒ ስኳር ጥሩ ነው ዋይ? ዶ/ር ከሣላምታ ጋር አመሰግነለሁ
@Adanechtafessse
@Adanechtafessse Месяц назад
Is yogurt possible for type 2 diabetes
@dfh6
@dfh6 Год назад
👍👍👍👍👍
@user-ob6rv2uo8w
@user-ob6rv2uo8w 3 месяца назад
ዶ/ር ስኳር ታካሚዎች ሸንኮራ አገዳ መብላት አይችለሞይ?
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 Год назад
ልጄ። እዴት። ነህ እኔ። እግዚአብሔር። ይመስገን እኔ። ምጠይቅህ። ለጸጉርየ ብየ ባዮቲን። እጨቀማሎህ። ምክንያቱም። ጸጉርየ። በከሞ ፊቴ ጸጉርየ። መላጣ ሆነብኝ እና። ም
@sobokajabessa8566
@sobokajabessa8566 Месяц назад
እህል ቡዙ አይነት ነዉ ዬትነዉ ይከለከለል?
@yibeltaltiruneh7572
@yibeltaltiruneh7572 4 дня назад
I heard you advising to stop eating "እህሎች" and using dairly products. Do you mean 'cereals' when you say "እህሎች" Out grandparents/ancessters have been depending on cereals and they were health. How are cereals considered as risky or alergic for type 1-dabete?
@user-dw7ty6ku2k
@user-dw7ty6ku2k 2 месяца назад
❤❤❤❤
@kediturabo9659
@kediturabo9659 Год назад
የደም አይቴ ኤቢ+ነው እና በምን ያህል ነው ሙዝ አቡካዶ መመገብ ያለብን
@AbrahamAncheso
@AbrahamAncheso 3 месяца назад
Take bru
@demenagetaneh835
@demenagetaneh835 Год назад
Tame denaneh yewoyra shay tetiche neber gin bizum alikenesem lemin yihon tame?
@abiyotzeleke9233
@abiyotzeleke9233 6 месяцев назад
የስዃር በሽታ ያለበት ሰው የወተት ውጤት መመገብ ይችላል
@bekam4779
@bekam4779 Год назад
ለፀጉር ሽበት የሚንቀባዉ ቀለም ጉዳት አለዉ? ካለ ካንተ ሌላ መላ ካለ ጠቂሜን.
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 Год назад
ወተት ነው እንጂ እርጎ ይፈቀዳል ቂቤም በትንሽ መጠቀም ስኳር አይጨምርም ወንድሜ
@Lala-ju4ck
@Lala-ju4ck 3 месяца назад
Silkhn efelgalehu ebakh
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
እናመሰግናለን እኔአለብኝ ግንየመጨረሻ ዝቅተኛነወዶክተሮቹ አገርሰገቢልሊጠፋይችላልብለወኝል በተለይ በባህልመዳኒት ይጠፋል
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Год назад
የባህል መዳሀኒት አለ እንዴ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
አወ መጀመራየሱኳሩ ወጤት ታይቶነወ የሚሰጠወ
@aminatadem2776
@aminatadem2776 Год назад
አሰላም አለይኩም የትነው ቦታው ንገሩኝ
@hirutgirma7383
@hirutgirma7383 Год назад
ጤና ይስጥልን ውድ የጤና አስተማሪያችን ታላቅ አክብሮት እና ምስጋና አቀርባለሁ!!! Type 2 Deabetes እና Blood Group AB ምን አይነት ምግብ ቢመገብ ለጤናው እንዲሁም ለስኳር መጠኑ ጥሩ ነው ቢገለጽልኝ …..
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 Год назад
ታሜ ሰላም ለንተ ይሁንልህ በምትሰጣቸዉ ትምህርቶች ተጠቃሚ ነን በዚው ቀጥል። እኔ የስኳር ታማሜ ስሆን የምወስደው 500g ነው። የደም አይነት O+ nw ena yemestigh meker kale sel amegageb please endatalefigh melkam gize tame...
@asterwobneh9577
@asterwobneh9577 Год назад
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ለፊቴ ምን አይነት oil ልቀባ please
@mussiemengistu2027
@mussiemengistu2027 Год назад
what about gestational diabetics??
@amelemoges58
@amelemoges58 Год назад
ታይፕ ዋን መሆኑን በምን አውቃለሁ አመሰግናለሁ
@sadamuhammad6392
@sadamuhammad6392 Год назад
70ሲሆን ይጥላል ልብ ያፍናል መተንፈስ ያቅታል 😢
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 2 месяца назад
የሚሰጥሽ መድሃኒት እንሱሊን ከሆነ ታይፕ ዋን ነው።
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Год назад
እባክህ አሁኑን መልስልኝ የ14 አመት ልጄ ስኳር ሳሰራለት ብዙ ጊዜ 75 - 78 ይሆናል ግን ያስለካሁት ወደ ምሽት ላይ ነው ችግር ይኖረው ይሆን
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Год назад
እባክህ እባክህ ወንድሜ! መልስ ስጠኝ
@sadamuhammad6392
@sadamuhammad6392 Год назад
ማንስ ነው
@nuriyamohammed2429
@nuriyamohammed2429 Год назад
ስለ ግሽጣ ጥቅም ብትነግረን ውንድሜ
@tsigeredagebru6671
@tsigeredagebru6671 Год назад
Ehil (tiratre) malet min aynet new ?
@abushbrshi4816
@abushbrshi4816 Год назад
ታሜ አንካን ደህናመጣክ የደም አይነቴ A+አው አራስ ነኚ ከሌላው ምግብ ይልቅ ቡላነው የሚስማማኚ ቺግር ያመጣ ይሆን ወንድሜ???
@senaitguangul7388
@senaitguangul7388 Год назад
Batame Amesgenalew anta yakawen meker bamsmate 3 were honey madanet kakomkun batekkel yalekawe katekatelu yemachal nagere yeleme e/z yebarke
@naneamen4825
@naneamen4825 Год назад
ዲያቤቲክ 2 ነኝ ገብስ በብዛት እጠቀማለው በቆሎና ስንዴም ትንሽ ትንሽ ምን ትመክረኛለህ?
@user-uf9tx4fe2c
@user-uf9tx4fe2c 3 месяца назад
ለውዝ ይጨምራል?
@user-je2nm9sd1f
@user-je2nm9sd1f Месяц назад
እህል ካልበላን ምን እንብላ ሁሌ ቅጠላቅጠል አይሰለችም ወይ
@abebakidane9857
@abebakidane9857 Год назад
ቡዙ እሩዝ ዳቦ ድንች የመሳሰሉት ምግቦች መቀነስ እና በቀን ለ30 ደቂቃ የግር ጉዞ ማድአግ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Год назад
መቀነስ ሳይሆን ማቆም
@saramillion9585
@saramillion9585 4 месяца назад
​@@EthioFamilyTubeእሺ በሰው አገር ምን እንብላ እምንበላዉን ብትጠቅስልን
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 2 месяца назад
ለታይፕ 2 የሚሆንስ የለም ወይ?
@abenetbadeg7463
@abenetbadeg7463 Год назад
ሰላም ወንድሜእባክእን እርዳኝ አባቴ ስኳር ታማሚ ነው አሁን አሁን ማንቀጥቀጥ ጀምሮታል ምክኒያቱ ምንድነው ልክ የሌለው ማንቀጥቀጥ ነው አጋጣሚ ሆኖ እርጎ ጠጥቶ ነበር እሱ ይሆን እባክህን ንገረኝ
@SophiaSophia-ck6nh
@SophiaSophia-ck6nh Месяц назад
ስኳርን ለኪው ወርዶ ሊሆን ይችላል እሚያቀጠቅጥው
@yebahirmezgebu9169
@yebahirmezgebu9169 Год назад
type 2 የስኳር በሽታ ወተት ይከለከላል ወይ
@hirutgirma4747
@hirutgirma4747 Год назад
Ihil,ybraralin
@saratefera
@saratefera Год назад
እባኪህ 10ወሪዋ ነው
@rahelhailu6716
@rahelhailu6716 Год назад
ሰላም ታሜ ትምህርት እከታተላለሁ እናም ልጠይቅህ የምፈልገው ጥያቄ ነበረኝ WhatsApp ህን እንዴት ላግኘው?
@kidubefikadu7290
@kidubefikadu7290 Год назад
ሰላም እህል ሰትል የትኛው ነው
@solomonmosagzgi7543
@solomonmosagzgi7543 Год назад
አጃ ለታይፕ ኦ ይፈቀዳል ወይ?
@kokeboasefadobamo
@kokeboasefadobamo Год назад
ሰው ከእል ርቆ ምን ይበላል?
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 Год назад
Betam yegeremegne neger new men enebla
@user-tw7ej5oe7m
@user-tw7ej5oe7m 2 месяца назад
ህንዳውነውሳ ማክፈቻህ. ይቅርታ ህንዳውነት ትችላለህ ዶክተሪ
@mulutaddes8712
@mulutaddes8712 Год назад
Enamsgnalne.ehule.meramera.setle.lamalyte.kaykrta.gar.betzarazerlin.maleshune.enmbekalin
@melugetjone4859
@melugetjone4859 Год назад
ስለ ኮሰረት ኮሜንት ላይ ጵፌ ነበር በእርጥቡ ወይስ ደርቆ ነዉ ጳፍልኝ እባክህ
@selomedesta2742
@selomedesta2742 Год назад
It should be dried you can get from his video production.
@sewentgebrenigus2159
@sewentgebrenigus2159 Год назад
Ebakh lge adrashahen magnt alchlkum
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 Год назад
ታሜ ሰላም ላንተ ይሁን ትምህ
@user-el3hg7zi2d
@user-el3hg7zi2d 11 месяцев назад
እህል?እነማን ናቸው?
@bekamitiku2467
@bekamitiku2467 Год назад
ለመደወል ስለምፈልግ ዋትስ አፕ ቁጥር ህን ላክልኝ ወንድሜ
@ItsMe-zd7gm
@ItsMe-zd7gm Год назад
ሰላም እንደምነህ እባክህን ስልክህን ቁጥርሕን
@saratefera
@saratefera Год назад
የእናትዋን ጡት ነው ምትመገበው እባኪህ ምን ላደረገ
@BireYes-vj3ku
@BireYes-vj3ku Месяц назад
እሕል ስትል ሑሉም ናቸው
@user-vt2sm4oj2w
@user-vt2sm4oj2w 6 месяцев назад
ታይፕ 1 ከአትክልት አና ስጋ ውጪ ምን መጠቀም አለባቸው
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Год назад
እህል፡ጥራጥሬ፡ወተት፡ፍራፍሬ፡አይበላም፡ምን፡ይበላ
@zewdieeshetie1838
@zewdieeshetie1838 Год назад
Hello
Далее