Тёмный

ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንለመገላገል እነዚህን 6 በጥናት ተረጋገጠ መፍትሔ ያድርጉ( 6 Research based solutions to prevent UTI) 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 413 тыс.
Просмотров 717 тыс.
50% 1

ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለመገላገል እነዚህን 6 በጥናት ተረጋገጠ መፍትሔ ያድርጉ( 6 Research based solutions to prevent UTI)
1. መጠጣት ፣ መሽናት ( Drink and Urinate)
2. የግል ንፅህና ( Clean genital area)
3. የመኝታ ቤት ጤና ( Good Bed Room health)
4. ክራንበሪ ጁስ ( Cranberry Juice)
5. የሆድ እና የአንጀት ጤንነት( Good Bawol Habits)
6. ተጨማሪ ( Additional Tips )

Наука

Опубликовано:

 

6 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@BiruktawitTigineh
@BiruktawitTigineh 3 месяца назад
አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ እግ /ሔር ዕውቀት ይጨምርልህ ተባረክ❤❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 года назад
ትክክል እኔ በእራሴ ያጋጠመኝን መመስከር እችላለሁ ከወለድሁ ከአስር ቀን በኅላ ትንሽ ሌላ ህመም አመመኝና ሀኪም ቤት ስሄድ የሽንት ቧንቧ እንፌክሽንም የምርመራ ውጤትሽ ያሳያል አሉኝ እና መዳህኒት መከታተል ጀመርሁ ከዛ በኅላ ግን ሺንቴ መጦ ትንሽ ከቆየሁ ስቃዩ በጣም ከባድ ነው አሁን ግን ፀበል ከተጠመቅሁ በኅላ ምንም ነገር የለም በጣም ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለወደፊቱ ግን ትምህርቱ እንግሊዘኛ ለማይሰሙ እናቶቻችን ሁሉ ጠቃሚ ስለሆነ ከቻልክ እንግሊዝኛውን ባትጨምር መልካም ነው ስለድፍረቴ ይቅርታ
@imdove7528
@imdove7528 3 года назад
የበለጠ እምነቴን አጠነከርሽዉ ፀበል ተጠምቄ ዳንሁ ስትይ እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሄር እኔም ከአለብኝ ነገር እፈወሳለሁ ብጠመቅ እግዚአብሄር በዶክቶሮች አድሮ ስለፈወሰኝም አመሠግነዋለሁ ለድጋሜዉም ፀበል እጠመቃለሁ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 года назад
ወይኔ ወንድሜ ገና ዛሬ ነው ያየሁክ ሰብሰክራይብ አረኩህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በጣም ያስጨንቀኝ ነገር ነበር እኔ ማህፀኔ ይመስለኝ ነበር እሺ ስለምክርህ እናመሰግናለን በእውነት እህቶቼ ጠዋት ስትነሱ ሁሌም 2" ብርጭቆ ውሀ ጠጡ ከምግብ በፊት ከዛም ቀን ሙሉ እያረፋቹ ጠጡ
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 19 дней назад
እህቴ በስደት ሁኘ በጭንቀትልሞትነዉማህፀኔን እየመሠለኝ እስኪ የfb😢ስምሸንንገራሪኝ ላማክርሽ😢😢
@zeharabezie1765
@zeharabezie1765 11 дней назад
ነይ ልገርሽ እማ​@@Astela-bh1ei
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 3 года назад
ሰው ግን ችግር አለባቸው ለምን ነዉ ዲስላይክ የምታደርጉት ትገርማላችሁ ጡሩ ነገር መስማት አትፈልጉም ማለት ነዉ ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከፍተናል እና በምህርቱ ይየን
@helutade4813
@helutade4813 3 года назад
የሚሰራ ሰው እኮ ብዙ ምቀኛ አለው ምቀኞች ናቸው ዲስላይክ የሚያረጉት በዚሁ ቀጥል በርታ ዶክተር
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 4 года назад
ከተያዝን በኋላ መፍትሄ ብዙ ግዜ ሀኪሞች እንዳንተ ማብራሪ አይሰጡም ስለሁሉም መልካምነትህ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ዛሬ ነው ያየሁክ ይሄ በአንድ ቀን ሶስተኛ ቪዲዮዬ ነው በርታልን ከዚህ ጋር በተገናኘ አንዳንድ መድሃኔቶችን ብትፅፍልን ደስ ይለኛል ከተፈጠረ በኋላ
@ahmedibrahimnejat5553
@ahmedibrahimnejat5553 3 года назад
ዳክተር ለወንዶች እንፌከሽኑ ፍሬዉ ድረሰ ህመም አለዉ እንዲ
@eyobgebrengus6604
@eyobgebrengus6604 3 года назад
llpllllllplllllllllllllplpllllllpllllpllpppplllllplplpplpplllppllllpplpllppplllllpllpplllpllppllpplpllllllplpplpllpllllllllllplpppllpllplllpllplllpl llplpllpllllpllllplllpllpllpppplplllllllpppllppllpplppllllpplplpllllpllplpppppplllpplplpppppppllpplpplllplplpllllpl
@seni1472
@seni1472 2 года назад
በጣም እንጂ
@user-qp1vi2xp9m
@user-qp1vi2xp9m 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ በዚህ በሽታ እሰቃይ ነበር አሁን ተገላገልኩ እህቶቼ ከምንም በላይ ንጽህና አስተጣጠባችሁን አስተካክሉ ማህጸን ከምንም በላይ ንጽህና ይፈልጋል ፓንት በቀን ሁለት ጊዜ ብትቀይሩ ሀሪፍ ነው ላይቆሽሽ ይችላል ግን መቀየሩ ሀሪፍ ነው መጀመሪያ ህክምና አድርጋችሁ መደሀኒቱን ተጠቅማችሁ ይህንን ካደረካችሁ ትድናላችሁ በ አላህ ፍቃድ በጣም ከባድ ህመም ነው በጣም ስለሚያሳክክ
@mahkwt9814
@mahkwt9814 3 года назад
ምን አድርገሽ ነው የተሻለሽ እህቴ
@user-zs9gc5xt4r
@user-zs9gc5xt4r 2 года назад
ማማየ በምን ለቀቀሽ
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Год назад
የኔ ውድ መድሀኒት ካለው ንገሪን በአላህ እኔ ተቸግሬአለሁ
@gfg4073
@gfg4073 Год назад
ምልክቱ ምንድነው ????
@SalemBekele-ny3rj
@SalemBekele-ny3rj 4 месяца назад
በምንተሻለሽ እኔተሰቃየሁ
@emulakew4759
@emulakew4759 3 месяца назад
የሆድ መነፋት እና ለውስጥ የሆድ ህመም ምን አይነት ምክር ትመክረናለህ አንተ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ፍቱን መዳኒት ነህ ዶክተር እግዚያብሄር እውቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q 3 месяца назад
ጌታይባርክህ
@FaFe2024
@FaFe2024 9 месяцев назад
ዶክተርየ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያሰኛል አላህ ያስዴስትህ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 года назад
በጣምምምምም እናመስግናለን እማይጠቅም ላይ ቢዚ ከመሆን ስለ ጤናችሁ ብትማሩ ጥሩ ይመስለኛል
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 4 года назад
God bless you
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 года назад
እውነትሽ ነው እህቴ ከጤና የሚበልጥ ነገር የለም
@idaroyani949
@idaroyani949 4 года назад
ምርጥ ምክር ነው. ግን. ከተጠቃንስ. መፍትሄው. ምንይሁን
@redietbirtukan8321
@redietbirtukan8321 3 года назад
@@meronkassahunofficial3079 ppp0⁹
@ethiobetty9143
@ethiobetty9143 4 года назад
በህይወቴ ደስ ያለኝ ያንተን ፔጅ ያገኘሁ ቀን ነው እግዛብሄር ይባርክህ ከፈጣሪ በታች የብዞዎቻችን መፍትሄ ነህ
@mimialex2514
@mimialex2514 Год назад
አሜን እኔም እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤❤
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 22 дня назад
ታክማችሁ የዳናችሁ ለታመምንው ንገሩን ቢላሂ አለይኩም
@zeharabezie1765
@zeharabezie1765 11 дней назад
​@najatbeiነtendris6398 ነይ እማ ልገርሽ
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Год назад
ማስተማርህ በጣም ወድጀዋለሁ ግን መጨረሻ የበሽታ መደሂኒት ብትገልፅልን መልካም ነው ይህ ቀድሞ ጥንቃቂ ነው በበሽታው ከተያዙስ የሚከላከሉበት ውጤታማው መደሂኒቱን ብገልፅልን
@ahmedjfar8158
@ahmedjfar8158 Год назад
የታመመ ሰው መፍትሄው ብታብራራልን ደስ ይለናል ጎበዝ በርታ !!!(
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 3 года назад
ዶክተር በሞያህ ሰው ከመርዳትህም በላይ ትህትናህ እንኳን ከአንተ እናት ኢትዮጵያችን ተገኘን እላለው:: እግዚአብሔር ዘመንንህን ይባርክልህ: ይቅናህ: ልጅ ይውጣልህ: ስንቱ ክፍታፍ በነፃ በስድብ በሚለበልበት ዘመን አንተ ሰው እየረዳህ በትህትና መሽቆጥቆጥህን ሳይ በተባረከው ዘመን ከተባረከ ቤተሰብ የተገኛህ መሆንህን ተረዳው::
@omukalide3276
@omukalide3276 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@omukalide3276
@omukalide3276 Год назад
ኢፊክሽን እራስ ያማል ዶክተር
@sbirein
@sbirein 7 месяцев назад
​@@omukalide3276aw.mare
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 года назад
ሰውን፡ለመርዳት፡ደከመኝ፡የማይል፡የደግ፡ሰው፡ዘር፡እንዲህ፡ሰውን፡ይጠቅማል፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ፡፡በሰጠኽው፡ትምህርት፡ተጠቅሜአለሁ፡ደስ፡ብሎኛል፡አመሰግናለሁ፡፡
@yemataworkhaile2433
@yemataworkhaile2433 3 года назад
ወድሜ እድሜ ይሥጥህ ምክርህ እይለየን ቅን መሆን ለራሥ ነው
@user-od9fk9dw8m
@user-od9fk9dw8m Год назад
እግ/ር ዘመንህን ይባረክ በጣም ቅን ነህ ዋጋህ ከላይ ነው ከመሰግናለው
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 2 года назад
አሰናመሠግናለን ዶክተርዬ ግን ከተጠቃሁ በጣም ቆይቻለሁ 😪 ዛሬ ነው ያየሁህ ያል
@adalinlinda2309
@adalinlinda2309 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ህመሜን ነው የገለፅህልኝ እድሜህ ይርዘምልህ ውንድሜ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ
@zenashhandcraft5884
@zenashhandcraft5884 3 года назад
በጣም የሠለቸኝ ያማረረኝና ያልተወኝ በሽታ ነው ሥለምክርህ በጣም ደሥብሎኝ ሠምቸሀለሁ ሌላው የጠቀሥካቸው መደሀኒቶች አገርውሥጥ የሉም ካሉ ቦታውን ብጠቁመን ከሌሉ ባሉት የተሻሉትን ብትነግረን እና ቀጣይ ቪዲዮ ብትሠራልን ማለቴ ከተያዝን በሃላ ሥላለው መፍትሄ 10q እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድሜ!!
@trisitketema8786
@trisitketema8786 Год назад
የተደበቀ ግን ባለማወቅ የሚበላሹ ነገሮችን ስላሳየኸን ተባረክ እውቀት ይጨምርልህ
@user-dt8ox3kg4m
@user-dt8ox3kg4m 3 месяца назад
እኔም ያየሁት ዛሬነዉ ዶክተር እናመሰግናለን ዘላለም ኑርልን
@MohammedMohammed-ou5vg
@MohammedMohammed-ou5vg Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ቀድሜ ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ጊዜ ታምሜ አውቃለው እስካሁን ድረስ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 2 года назад
ድንቅ ሰው ነው ነህ:: አንተን የመሰለ በእውቀቱ ወገኖቹን በሚገባቸው ቋንቋ መካሪ : አስተማሪ : ሰው ስላለኝ በጣም እድለኛ ነኝ :: በርታ ! ጤና እና ሰላም ይብዛልህ ::
@sosoSoso-qx2zb
@sosoSoso-qx2zb 8 дней назад
ዶክተርዬ ለኛው ነው ምሰጠን ትምህበረት በግልፅ ማስተማርህ አስፈላጊ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 3 года назад
God bless you Dr. Daniel! Thank you for your advice.!
@danielp813
@danielp813 4 года назад
Thank you so much Dr Daniel excellent advice and education God bless you abundantly 😀
@zebu8565
@zebu8565 Год назад
ዘመንክ ይባረክ ዶክተር በዚ በሽታ ብዙ ሴቶች ተጠቂ ነን መፍቴውንም ንገረን ዶክተር
@tsehaydamte
@tsehaydamte 3 месяца назад
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር
@freedom320
@freedom320 3 года назад
Thank u Doc. God bless you 🙏!
@godisgood1050
@godisgood1050 4 года назад
Thanks much & God blesse u again and again with much of Knowledges,,,,
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@alemneshyehuala7233
@alemneshyehuala7233 3 года назад
Thank u very much Doctor. I wish you long live with health.
@titititi8691
@titititi8691 Год назад
thank u so much D/r Daniel God bless u It's very helpful message
@haymanotyared7289
@haymanotyared7289 4 года назад
ዘርህን እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልህ !! እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር !!
@emebetzelelew9813
@emebetzelelew9813 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምህር- ት ነው የሰጡ ጓ እያመሰግናለን
@Bazawete
@Bazawete 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ደክተር አመሰግናለሁ የበሽታው ተጠቂ ነኝ
@nardoskebede2621
@nardoskebede2621 3 года назад
Btam tnx but/ ketamemn buhal yemnadrgw hekmna
@nigesttadesse7730
@nigesttadesse7730 3 года назад
@@emebetzelelew9813 a1
@dawitsisay1319
@dawitsisay1319 3 года назад
Thanks a lot
@getabirru705
@getabirru705 4 года назад
Thank you Doctor. Would you please tell us how to treat bladder infection.
@senaitabraham9098
@senaitabraham9098 3 года назад
Thank you Doctor God bless you! I learn something very important.
@ammardesai4576
@ammardesai4576 3 года назад
ለማህጸን ፈንገስ እና ለሚሽት ምን መድኃኒት ልቀባ የማያዳግም
@meseretabebe5704
@meseretabebe5704 27 дней назад
በጣም አስፈላጊ ቶፒክ ነው ተባረክ ጥበብህ ብዝት ይበል
@rahelalem4740
@rahelalem4740 4 года назад
Very helpful topic . Thank you very much Dr Dany.
@hirottelahon6038
@hirottelahon6038 4 года назад
ዶክተር በጣም ብዙ ተምራለሁ እናመሰግናለን ጊታ ዪባረክክ
@geedssjeeds2368
@geedssjeeds2368 3 года назад
እኔ የሜገርመኝ ዴስላይክ የምታረጉ ስዋች ለምን ጥሩ ትምህርት እየስጠ ነው ተባረክ
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 года назад
Thanks best leacture and good explanssion
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
Great contribution for the society. Thank you. The knowledge about our health and the awareness you give is vital. ETHIOPIA Tilemlim
@kakayaneshdgilkibrilekrist7871
ዶክተር እዴትነው አተን ማግኘት እም ችለው እባክህ ተባበረኝ
@almazhafte8187
@almazhafte8187 3 года назад
Wonderful! Dr. Dani, no words can thank you enough for all these precious lessons of life. I am so happy that i understand amharic, I am learning a lot from you. May God bless you and your family. We love you with the love of God.
@urgesatsehay4044
@urgesatsehay4044 3 года назад
Geta yibark wendime
@meronnegussu692
@meronnegussu692 4 года назад
Thank you doctor bless you 🙏
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
U r such an amazing 👏 person. I learned a lot about this common health problem. Tnx and be blessed 🙌 !!
@tenagnegetachew2074
@tenagnegetachew2074 4 года назад
እጂግ በጣም ቱሩትምህርት ናው ዶክተር 👌
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 4 года назад
God bless you again brother Dr. Daniel. You do not need to apologize for teaching openly like it should be taught. It is our secrecy that kills most of us... Didn't they say, "beshitawin yedebeqe medanit ayigegniletim?" Knowledge is power when it is used, so thank you for sharing openly from the wealth of your knowledge. I really appreciate your clear and thorough explanation. Tebarek again and again!!!
@asmaraeritrea9034
@asmaraeritrea9034 3 года назад
Thank you Brother for your fascinating lecture God bless you!
@assfa383
@assfa383 Год назад
በጣም ወድድኩህ አላህ ያቆይህ ከጤናጋር
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Год назад
Thank you so much. Very informative.
@user-mq8ni2cr5u
@user-mq8ni2cr5u 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 года назад
ቴኪው ወንድም ያንተ ሚስት ታድላ የኛስ ወንዶች ደነዞች ናቸው።
@zyeinabeje9594
@zyeinabeje9594 4 года назад
ለሰጠኽን ትምህርት እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ
@Tech-ur2fo
@Tech-ur2fo 4 года назад
ዶ/ር ኤሊ እናመሸግናለን አድ ጥያቄ አለኝ የሆድ ድርቀት
@Tech-ur2fo
@Tech-ur2fo 4 года назад
ተቸገርኩኝ ምን ልጠቀም ዶ/ር ኤሊ
@etayenatwa769
@etayenatwa769 4 года назад
@@zyeinabeje9594 ገ
@user-sl9sz8bq3j
@user-sl9sz8bq3j 4 года назад
ትክክል የኔማር ግን አሣክሽኝ
@lililetel9128
@lililetel9128 Год назад
Thank you dr. Dani.
@yeshareggabreselassie1044
@yeshareggabreselassie1044 4 года назад
Thank you Dr Daniel this is information is very important and I like it and I found this useful advice I was talking care of it and now I just wanted to check out again to helping my friends God bless you and we respect you God bless you I wish you have this message in English because some people (Ethiopian) they'grewup in Canada the place I live misses thier language it's very good if you have this opportunity for them thanks again 🤗🙏🙏🙏
@user-bj9bz7hy2g
@user-bj9bz7hy2g 4 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ገንቢ ትምህርት ነዉ ለጤናችን ጠቃሚ ነዉ
@user-os8kw8nc9z
@user-os8kw8nc9z 4 года назад
ወንድማችን ስላምህ ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው በሽታው ከተያዘን መፍትሔ ካለ ንገረን ቭድዩ ስራልን
@hiwotaman748
@hiwotaman748 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸው የምታቀርበው እናመስግናለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@jerryatlaw
@jerryatlaw 2 месяца назад
ዶ/ር አብዝቶ የባርክህ እኔ በጣም በጣም እየተሠቃየው ነው😢😢😢 የሽት ቶቦ ኢፌክሽን ነው የምባለው ሆሊም ሀኪም ጋር ስሂድ የማህፀን ቶቦ ሽ ዝግ ነው ተብዬ በሱ ምክንያት አለቅሳለው ካገባው 7 አመቴ ነወ ይህው አሁን ደሞ በዚ በሽታ እየተሰቀየው ነው አሁንም የምፅፍልህ ታምሜ ተኝቺ ነው😢😢😢😢 እባክህ እባክህ እርዳኝ ሳትመልስልኝ እንዳታልፈኝዶ/ር
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 года назад
Thank you God bless you and your family
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 4 года назад
God bless you brother very important specially for us I mean for women. Thankyou very much and stay safe.
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 4 года назад
Thank you so much Dr!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እኔ በጣም መጠየቅእምፈልገው ጥያቄ አለኝ ግንእዴትላድርግ በውስጥ መስመርየሚጠየቅንው።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እስኪ እዴትመጠየቅ እንዳለብኝ
@Lubaba459
@Lubaba459 Месяц назад
ህክምናዉን ስራለን ዶክተር አናመሰግናለን
@barbierahelgirma5828
@barbierahelgirma5828 3 года назад
Thanks so much 🙏 i share to my friends really suffer
@godschild7147
@godschild7147 4 года назад
Thank you for sharing your knowledge that benefits us a lot!! Would you please do a video about what kind of Vitamin supplements to used for women's and kids specially which one is more natural and has real ingredients please please makes a video of that it's my all time curiosity. Thank you!
@user-yi2ou3gv8g
@user-yi2ou3gv8g 4 года назад
ጌታ.ይባርክህ.በጣም.የሚገርም.ትምህርት.ነው
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 5 дней назад
በጣም አመሠግናለሁ ዶ/ር ሁሉ እውነት ነው ያልከው እኔ በቀን 2ሌትር ተኩል ውሃ ጠጣለሁ ሰሞኑን ሽንት ማጥ አሞኝ ነበር እና በምን ምክንያት እያልኩ ስጨነቅ ነበር ግን አሁን ገባኝ በዙርያዬ ያለውን ፀጉር ለማስለቀቅ ኬሚካል ተጠቅሜ ነበር እና እርሱ ነው ማለት ያሳመመኝ ግን አንቲ ፔን ወስጄ ብዙ ውሃ እየጠጣሁ ትንሽ ተሽሎኛል ሆኖም አመሠግናለሁ !!!🙏
@attwtt8795
@attwtt8795 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እናመሠግናለን Dr,
@blackdiamond4158
@blackdiamond4158 3 года назад
Lemme tell you I have been suffering with this Situation I visit my doctor every week because of this but I learned a lot from this video I thank you so much Dr
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 года назад
ተባርክ ዉንድማቸን እናመሰግናለን
@tiggerlovers6281
@tiggerlovers6281 3 года назад
Batam enamesagenalan batam teru temrtnaw
@wossengeremew8289
@wossengeremew8289 3 года назад
It is very intresting explanetion .I am proud to share yours knowledge & experience for your followers. Thank you so match.
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 3 года назад
Very good information thank you so much🙏🏻🎈😇❤️
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 4 года назад
God bless you dr we love you
@beletetemri1569
@beletetemri1569 4 года назад
9676718840👏⛪✋🙅😀😍🙌
@adonayadane9800
@adonayadane9800 3 года назад
Docter.hulgiza.yemadkekna.mefleklek.betam.yaschegregnal.yeshent.banba.enfaction.bacteriafenges.ale eshete ye.medanit.stekem.legizawteshelogn.ne er.masakekun.betam.yaschegregnal
@meserettesema8013
@meserettesema8013 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ
@iservicemobile9618
@iservicemobile9618 3 года назад
ደክትር ልትረዳኝ ትችላላክ በነትክ አኪም እደአለድ ሰደትኛንኝ አልችልም እነ በጣም ብልቴን እየስከከኝ ያቃጥለኛል በጣም ያስክክኛል ልታወኝ አልቻለም ትኝሽ ቆየብኝ የምአድን መዳንቲ ከለ ንገረኝ ከቻልክ መልስልኝ ዶክትረ 💝💝💝💞💞💕👌👌
@hdhdd5102
@hdhdd5102 3 года назад
በጣምጥሩ:ትምህርትነዉ:ዶክተርእናመሰግናለን::
@noret0250
@noret0250 3 года назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን 🙏🙏🙏
@martaberihun1093
@martaberihun1093 3 года назад
ቆንጆ መረጃ/ትምህርት /እናመሰግናለን
@molumolu3229
@molumolu3229 3 года назад
በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህም ይባርከው
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንድምዬ🙏🙏❤❤❤
@sambaba68
@sambaba68 3 года назад
GOD bless you doc.
@kumlove2374
@kumlove2374 Месяц назад
D/R እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ
@fekerbrhanu3688
@fekerbrhanu3688 4 года назад
Thank you so much bless ya 🙏🏽
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ትልቅ ትምህርት ነው የስተማርከኝ ተባረክ
@michamekebibe1767
@michamekebibe1767 2 года назад
thanks so much Dr daneal
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 года назад
Harif docter adnqahalew thank you so much
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ዶ/ር ዮሐንስ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ምክር ነው.
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 года назад
Thank you learn a lot.keep it up doc.
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
When we make love.we used liquid oil it's good
@soressakumela8656
@soressakumela8656 Год назад
በጣም አመሰግናለው፡፡Dr.በግራ ጎኔ በኩል ህይወት ያለው ሚመስል ነገር ይንቀሳቀሳል፡ብዙ አልትራሳውንድ ተነስቻለሁ፡፡ሁሉም ጤነኛ ነው ይሉኛል፡አንዳንዶቹ የባክቴሪያ መድሀኒት ይሠጡኛል፡፡ ምን ትመክረኛለህ፡፡
@mesiyejesus494
@mesiyejesus494 4 года назад
enameseginalen docter
@edenhaile9839
@edenhaile9839 4 года назад
ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር እንደገና በዚህ ስለገለጠህ እንዴት እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንትን ስለስጠን ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
እውነትንው። እናመስግናለን።
@feiwonezerabruk7481
@feiwonezerabruk7481 4 года назад
እኔ። አንድ። ችግር። አለብኝ። ችግሪም። ሽንቴ። በምሸናበት። ሠአት። የማቃጠል። ሥሜት። አለብኝ። እንና። ምን። ባረግ። ይሻለኛል። እና። ደግሞሽንቴ። ሽሸናም። ቁርጥ። ቁርጥ። ይላል። እነዚህን። ብያሥረዱኝ። ደሥ። ይለኛል። አመሠግናለው። እድሜ። ይሥጦት።
@user-cw7me9si7u
@user-cw7me9si7u 4 года назад
@@feiwonezerabruk7481 እኔ እንዚህ ሲቃጥለኝ ነበር ስምርመራ የእንኩላልት ጥጥር ነው ተባልኩኝ
@tsigehayile330
@tsigehayile330 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነው በርታልን እናመሰግናለን !!!!!!!!!
@Saron202
@Saron202 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ምልክት ወይም በህመም ለተያዘ ሰው በምን መዳን እና መከላከል እንደሚቻል ብትሰራ ዘመንህ ይባረክ
@muluworkgashawebeza927
@muluworkgashawebeza927 Год назад
በቫክቴሪያ ከተያዙ ወይም ከተጠቁ በሗላ ያለውን መፍትሄዎች በዝረዝር ብትነግረን ( ለወንዶች )
@mde1425
@mde1425 9 месяцев назад
ለተጠቃነው መደሀኒቱን ብነግረን
@hareggeda7758
@hareggeda7758 3 года назад
ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@user-lx7oo9vj2j
@user-lx7oo9vj2j Месяц назад
ተባረክልን ዶክተር❤❤❤
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 4 года назад
ጠቃሚ ምክር ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 года назад
Wow wow wow this is really wonderful. teaching I thank you so much thank you hone. Doctor.Tiching without charge...
@haimanotemanuel1109
@haimanotemanuel1109 4 года назад
Thanks
@webitwondfraw7725
@webitwondfraw7725 3 года назад
ዶክተር ምናለበት ኢትዮጵያ ብትሆን ምን ያህል በተጠቀምን ነበር ተባረክ ዶክተር የኔ ጥያቄ የሀሞት ጠጠር ስሜቱ ምንድነው መፍትኽውስ እግር ያማል እባክህ ዶክተር በደንብ አስረዳን እመስግናለሁ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 3 года назад
@@haimanotemanuel1109 ooooiik
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 3 года назад
@@webitwondfraw7725 iii
@kidistworku7815
@kidistworku7815 3 года назад
ጌታ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 2 года назад
በጣም እናመስግናለን ዶክተርዬ ብዙ ትምህርት አግቼያለው 🙏
@bm7247
@bm7247 4 года назад
Thank you so much for focusing on women's health issues. God bless you.
@stemtanshe.chedryaansehee3446
@stemtanshe.chedryaansehee3446 4 года назад
tankw
@attwtt8795
@attwtt8795 2 года назад
Dr በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ዕውቀቱን ይጨምርልህ፡፡ ከልብህ ትክክለኛ የሆነውን ነገር እንጂ ላይክና ኮሜንት ለማግኘት ብለህ እንዳልሆነ በግልፅ ያስረዳል ፡፡በርታልን ወንድማችን ፡፡
@mekonnenbelayneh1180
@mekonnenbelayneh1180 3 года назад
Very good explanation!!!!
@kemalaman1343
@kemalaman1343 Год назад
Thank you Dr for the information
@berhanufantu2443
@berhanufantu2443 4 года назад
ሰለምክርህ እ/ር ይባርክህ. ሁሉም ባለሙያዎች እንዳንተ ቢሆኑ ህዝባችን ብዙ ግንዛቤ በኖረው ነበረ. በርታ .I love your passion and keep it up!!!!
@mahletyemareyammahletyemar3049
@mahletyemareyammahletyemar3049 2 года назад
(እግዚአብሔር )🙏 እ/ግ xxx
@anshamohammed695
@anshamohammed695 4 года назад
እናመሰግና ለን ወድማችን ዘመንህ ይባሮክ
@mimizeleke4196
@mimizeleke4196 3 года назад
Thank you God bless you
@leilasalah5073
@leilasalah5073 Год назад
እጅግ በጣም አመስግናለሁ ዶክተር እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ግን በምን እንደሆነ አላውቅም ድሮ ወሃ አልጠጣም ነበር ምናልባት መታጠቢያ ነገሮች እጠቀም ነበር ዛሬ በተለይ የተማርኩት ምንም ነገር መጠቀም እንደሌለብን ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Год назад
በጣም፣እናመሰግናለን፣ዶክተር፣የእድሜ፣ዘመንህን፣የብዛልን
Далее
BRAWL STARS x DRAGONFORCE: A Draco Tale
03:46
Просмотров 10 млн
g-squad assembles (skibidi toilet 74)
00:46
Просмотров 12 млн
Power up all cell phones.
0:17
Просмотров 49 млн
как спасти усилитель?
0:35
Просмотров 496 тыс.