Тёмный

ETHIOPIA | ጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን የሚያደርገውን ስባማ የጉበት በሽታን (Fatty Liver ) የመቀልበሻ ፍቱን መንገዶች 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 445 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

ለጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን የሚያደርገውን ስባማ የጉበት በሽታን (Fatty liver ) የመቀልበሻ ፍቱን መንገዶች
በዚህ ቪዲዮ
በአሁኑ ጊዜ የብዙ ሰዎች ጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን ያደረገ ያለውን Fatty liver disease ( non alcoholic fatty liver disease)
1. ከምን ይመጣል?
2.እዳለብኝ በምን አውቃለሁ?
2. መቀልበስ ይቻላል ? የመቀልበሻዎቹ ፍቱን መንገዶች ተብራርተዋል
ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
www.youtube.co....
Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
www.youtube.co....
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RU-vid channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RU-vid channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 347   
@yenetena
@yenetena 4 года назад
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@awetdawit3089
@awetdawit3089 4 года назад
Thanks Dr Daniel 🙏
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 4 года назад
ዶክተር የወገብ ህመምና መንስኤውንና መፍትሄውን ስራልን 😢🙇
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 года назад
አመሰግናለሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@et1206
@et1206 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህ ስለ መርሳት ወይም የትውስታ መደብዘዝ ምክንያቱ ምንድነው መፍትሄውስ እባክህ አስረዳን እኔ አሁን የህልም አይነት ነገር ነው የምኖረው
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 4 года назад
Dr gra gonei hulei yamenal anedanedei hodeine chimir Dr mnem yeleshim alune shitna ye dem mermera adrigew tesekayehu mkir kaleh 🙏
@hsbhsshsgsggshs558
@hsbhsshsgsggshs558 4 года назад
ዋጋ ከፍለህ የተማርከወን ጊዜ ሰተህ ሕዝብህን እያገለገልክ ስለሆነ በጣም እናመሰግነለን ጌታ ትጋት ና ፀጋ ይጨምርልህ
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 4 месяца назад
ዳኒ በእውነት የምትሰጠው የጤና ትምህርት በገንዘብ የማይተመን እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ማለት እፈልጋለሁ።
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 года назад
ዶ/ር ዳኒ በውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ምልክት ነው ከልብ እናመሰግናለን፡
@yordanosgebrehiwot9222
@yordanosgebrehiwot9222 3 года назад
አመሰግናለሁ ዶር ጉበቴ ጮማ እንዳለው ካወቅኩ ቆየሁ እናም የሱካር ህመም አስከትሎብኝ አሁን ሜትፎርሚን በመዋጥ ላይ ነኝ ስለትምህርትህ እድሜ ይስጥልኝ ሁሌም እከታተልሀለሁ ከአ.አ ነኝ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 года назад
በጣም ነው እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ
@sarahtaffese7113
@sarahtaffese7113 4 года назад
ምን እንላለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ዳኒ!!!!
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 4 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ባይገርም የውሃ ጾም ጀመርኩ ትላን ዛሬም ቀጥሏል ምንም አረበሸኝም እሰካሁን ነገ እንግዲህ ጾምም ሰለሆነ ያትክልት ሾርባ አስቢያለው 🙏🙏🙏 ሰኞ ለውጤን አያለው ብያለው
@mohammedumer4449
@mohammedumer4449 3 месяца назад
ዶ/ር ዳኒ አንበሳ ስታስረዳ በእውቀት የተደገፈ በጣም ግልፅ መልእክት እና ትምህርት ነው ። ከጋዜጠኛ እስከ የኪነ-ጥበብ ሰው ከለውየር እስከ ኢንጅነር ያለን ጓደኛሞች እንወደሃለን እናከብራሃለን እንከታተለሃለን ፣፣በርትዕ ኣጆኻ !!!!
@mohammedawol564
@mohammedawol564 14 дней назад
Dani Dr. ...ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ..!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 года назад
Thank you Dr!! really you change my life style! God bless you more 🙏🙏🙏
@abezulove3386
@abezulove3386 4 года назад
ከዚህ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ስለ መረጃው እናመሰግናለን!
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 года назад
አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ 👍💚💛❤️❤️
@siforamamo7724
@siforamamo7724 4 года назад
ዶ/ር ዳኒ ተባረክ
@weinaregtesfai9983
@weinaregtesfai9983 4 года назад
Thank you for everything Dr Daniel May the Lord bless you and your family .I am great full
@MisrakGetachewShibeshi
@MisrakGetachewShibeshi Год назад
ጌታ ብርክ ያርግህ ዶክተርዬ ክፉ አይንካህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን የተቸገረ ሰዉ አለ እባክህ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 4 года назад
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቀን
@soulz2374
@soulz2374 4 года назад
I have learned a lot from him, and I feel like I will be a doctor soon.
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 года назад
መሸአለህ አሌይክ የዶክተር እድሜ ይስጥህ
@fatemeterejaw8824
@fatemeterejaw8824 4 года назад
ደኩተር እናመሠግናለን በጣም እድሜ ይሥጥህ
@lelohalide7340
@lelohalide7340 4 года назад
Hi DR My name is Lelo Thank you so much for the lesson you are giving it is amazing. God bless you . I do have fatty liver that dr had told me a year ago. I am going to follow your tips. Thank you so much for sharing this.
@qal211
@qal211 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን !!!!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 года назад
በጣም እናመስግናለን ዳክተር እድሜእና ጤና ከነቤተስብህ እንመኛለን !! ምን አይነት የምግብ ዘይት ነው ጥሩ ለስውነታችን?
@yenetena
@yenetena 4 года назад
@@meazahailemariam6813 ከተገኝ olive oil or Avocado oil
@rahelberihu964
@rahelberihu964 4 года назад
Fetari ybarkih anem andeza tebye yante mkir wesje ntsa tebye neber.ahun metenkek sakom smetu ayeteseman new .thank you
@edenedenbeyene7248
@edenedenbeyene7248 3 года назад
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 4 года назад
Many thank you Dr, may God bless you more and more 👍🙏
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 года назад
Thank u Dr dani. May God bless u
@EphremDagneOfficial
@EphremDagneOfficial 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ
@አለምማሞ-ለ4ፈ
@አለምማሞ-ለ4ፈ 4 года назад
እናመሠግናለን ተባረክ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 года назад
Enamesegnalen doc.👍👍👍
@QueenSunny168
@QueenSunny168 4 года назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናል ግን ስለቦርጭ ስታወራ ወይኔ አልኩኝ ? ከዛ ቡና ላቆም ወስኜ ነበረ ቡና ጥሩ ነው ስትለኝ 👍አልኩኝ ቺያ ሲድ በሎሚ ውሀ መጠጣት ጥሩ ነው ኑርልን ወንድሜ
@berhanutamalew1879
@berhanutamalew1879 3 года назад
Thanks Doc !!!
@natydagher3422
@natydagher3422 4 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@NunuZewde
@NunuZewde 2 года назад
ዶ/ር ሰለምትሰጠን ትምህርት በጣም እያመሰገንኩኝ -ጥያቄ ግን ቡናና ሻይ የምጠጣዉ ሹገር ፍሪ በታፕሌት መልክ የተዘጋጀዉን በመጠቀም ነዉ ጉዳት አለዉ ወይ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 года назад
Thank you for sharing dr,
@mimitsegaye4642
@mimitsegaye4642 4 года назад
አመሰግናለሁ። ዶር
@አየሱስጌታነውአሜን
ሳላም ልአንት ይሁን ዶክተር
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 4 года назад
አመሰግናለሁ ዶር እኔ ከ13 አመት በፊት ይመስለኛል ዶክተሬ ለሌላ ህክምና አልትራ ሳውንድ ስታይ ጉበትሽ ከፍተኛ ፋት አለው ብሎ ያለኝ ቀለል አድርጎ እስፓርት ስሪ ጣፋጭ ቀንሺ ብሎ ያለኝ እኔም ብዙ ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር እንዳልከውም ሆዴ አካባቢም ቦርጬ ምንም የመቀነስ ነገር የለውም እስኪ አሁን እንዳልከው የመከርካቸውን ምግቦች እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@masetuyifosheshaw2191
@masetuyifosheshaw2191 4 года назад
ዶክተርዬ እናመሰግናለው ከቪዶዎችክ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው ለውጥም በብዙ ነገር አጊንቻለው👌👌👌እስኪ ዶክተርዬን ምቶዱ በላይክ ግለፁ
@yenetena
@yenetena 4 года назад
ስለማበረቻ ቀቃላቶ አመሰግናለው
@alemufikre624
@alemufikre624 3 года назад
ዶክተር ፡ ስራዎችክ አሪፍ ናቸው በዚውቀጥል
@altoupa1174
@altoupa1174 4 года назад
ሂወት አጭር ነች ግን አድካሚና በበሽታ የተከበበች ነች
@mihretdapore9640
@mihretdapore9640 4 года назад
Thank you 🙏 tebarek 🥰
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 4 года назад
Thank you 🙏🙏🙏
@kenubeshkenubesh108
@kenubeshkenubesh108 4 года назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ምልክቱን እንዴት ማወቅ እንችላለን
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 4 года назад
ዶክተርዪ ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክ በጣም የሚጠቅም መረጃ ነው እኔ ኡንተርሚቴት ፋስቲንግ በመውሰዴ ከጎኔ ጀጎኔ ውፍረት ነበረኝ አሁን ቡገርምህ እየጎደጊደ ከኔ በጣም እስጀሚገርመኝ ድረስ በጣም ነው ተረዳኝ ለጓደኞቼ ለማውቀውም ሁሉ ሼር እያረኩ ነው አሜሪካንም ኢትዪጵያም በጣም ለውጥ አምጥቼበታለሁ።
@ኪዳነምህረትቲዩብ
@ኪዳነምህረትቲዩብ 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ሳውዲ አረብ ነው ያለሁት እና በጣም ይጨንቀኝ ነበር በጭንቀት የተነሳ በጣም እያመመኝ ነበረ ህመሙ እንቅልፍ የለኝም ምግብ በልቼም ብዙ ኣይቆይም ልቤም መተንፈስ ኣልቻልኩም ኣንድ ጡቴ እስከ እጄ ኣከባቢ በጣም ያቃጥለኛል እና ሃኪም ቤት ሄድኩት የሆድ ቁስለት እና ጨጎራ አለሽ አሉኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም አሁንም እያመመኝ ነው በተለይ አንድ ጡቴ እስከ እጄ አከባቢ እባክህን እርዳኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ በጣም ጨንቆኛል ዶክተር
@tigistmengistu2948
@tigistmengistu2948 4 года назад
ዶክተር እባክህ ግራ ጡት ስር ዉጋት አለኝ ተመርምሬ ምንም አልተገኘብኝም እባክህ ምን ይመስልሀል እባክህ አመሰግናለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 года назад
እናመሰግናለን
@rukiyaadme2254
@rukiyaadme2254 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኔም በዚህ ህመም ችግር ውስጥ ነኝ በቅርብ ነው ያወኩት በተለይ ጧት ጧት ብጫ ነገር ያስመልሰኛል ዶክተሩ ያለኝን በሙሉ ነው አንተ የነገርከን
@nournajmah9176
@nournajmah9176 2 года назад
ሠላም እቴ
@customersbh1398
@customersbh1398 4 года назад
Thank you dr
@saronendalkachew7120
@saronendalkachew7120 4 года назад
ሰላም ዶክተር እኔ ከ17 ዓመት በፊት ጉበትሽ ላይ ስብ አለ ተብይ ነበረ በአልትራ ሳውንድ እና በየዓመቱ መጠኑን እከታታል ነበረ ምንም አልጨመረም አሁን ግን ስተኛም ህመም የሰማኛል ቦርጪም ጨምሮል ክብደቴም አንደዛው ዶክተር እንደልከን እናደርጋለን እንመስግናለ።
@nalah4990
@nalah4990 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ግን ነጭ ስንኩርቱ መብሰል አለበት ወይስ ጥሬውን ስለጠቀስካቸው ነገሮች እንዴት እንደምጠቀምበት እንድታስረዳኝ በትህትና እጠይቃለሁ
@mohammedwasyhun6872
@mohammedwasyhun6872 4 года назад
የውነት ነው የምልህ የውስጥ አዋቂ ነህ በጣም እናመሰግናለን
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
Long live Dr !! በገንዘብ የማይተመን እውቀት ስለምታስጨብጠን እናመሰግናለን!!
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 года назад
Thank you so much. Yen gata
@meserettadesse3000
@meserettadesse3000 4 года назад
Thank you if u can tell me about treatment of GB stone with out operation.
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
Tebarek
@genetbushra6979
@genetbushra6979 4 года назад
ዶር.በበጣም እናመሰግናለን በውነቱ በምትሰጠው ግንዛቤ ቤተሰቤን ጨምሬ ብዙ እየተጠቀምንበት ነው
@martaz9311
@martaz9311 4 года назад
Thank you Doctor. Appreciate all the great advice!
@mreasy9731
@mreasy9731 4 года назад
Hi dr Daniel. My doctor told me this problem fatty liver 2 years ago After that I start doing low carb diet This help me a lot. 2 times I do yearly check up and the doctor told me I have healthy liver now Thank you very much for what you doing Doctor 🙏🙏🙏🙏
@rabiaseid6555
@rabiaseid6555 4 года назад
ዶክተር እባክህን እኔኮ ልስትሮል 280 ነው እና መዳሀኒትጀምሪ ብለውኝ ነበር እጉበቴ ላይ ነው እኔ ግን አልጀመርኩም መፆም ይዣለሁ የግፊት መዳሀኒትእወስዳለሁ ምን ትመክርኛለህ በፆሙ ይጠፍልኝ ይሆን ወይስ መዳሀኒቱን ልጀምር እባክህን መልስልኝ
@yenetena
@yenetena 4 года назад
መድሃኒቱን ማቆሞት ጥሩ አይደለም ፣ መድሃኒቱንም እየወሰዱ በዚህ ቻናል የምሰጠውም ምክር ተግባራዊ እያደረጉ ሃኪሞት ውጤዎቶን አይቶ አቁሙ ወይም ቀስ አድርጎ ሊቀንስው ይችላል
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 года назад
ወንድም እኔ ዳርሲን እያፈላው ጠጥቼ ጠፍቶልኛል ሞክር አይለኛ ከለስትሮል ነበረብኝ አውን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደናነኝ
@rahmahassan5747
@rahmahassan5747 4 года назад
@@ክእሎትክህነት ዳኒሰር ምንድነው
@rabiaseid6555
@rabiaseid6555 3 года назад
@@ክእሎትክህነት ዳርሲን ምንድን ነው ወንድሜ እስኪ ባማርኛ ንገርኝ አደራ
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Год назад
ጉበቴ ወይም ልቤ ላይ ችግር ስላለብህ ወደ ዲያቤቲክስ ሊያመጣብህ ይችላልና እስፓርት በምእስራትና አመጋገብህን አስተካክል ስለተባልኩ አመጋገቤ ምን ቢሆን ነው ላስተካከለው የምችለው
@fanayewoldemichael3763
@fanayewoldemichael3763 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ከሃኪሜ የኮሌስትሮሌ መጠን ከፍተኛ እንደሆነ መድሀኒት መጀመር እንዳለብኝ ተነግሮኝ ነበር:: ሆኖም መድሃኒት ከመጀመሬ በፊት በባህላዊ መንገድ ማለትም አብሽ ተልባና ፌጦ ጥሬውን በእኩል መጠን ቀላቅዬ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆዴ አንድ አንድ የሻይ ማንኪያ እየወሰድኩ ከሶስት ወር በሁዋላ ስመረመር በሚገርም ሁኔታ ኮሌስትሮሌ ተስተካከለልኝ:: የሆነልኝን ለማካፈል ያህል ነው:: ስኳርና የታሸጉ ምግቦችንም አስወግጃለሁ::
@tewodrostewodrosaragie5693
@tewodrostewodrosaragie5693 2 года назад
Fanaye fatty liver nw yetebalishe weys
@77861022
@77861022 Год назад
ተፈጭቶ ነው?
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 4 года назад
ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@yanitgirma
@yanitgirma 4 года назад
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ እስኪ ጊዜ ካገኘህ ስለሀሞት ጠጠር ከውሀ ፆም ጋር ችግር ይኖረው ይሆን በሚለው ብታስረዳን።
@yenetena
@yenetena 4 года назад
በሌላ ቪዲዮ
@yanitgirma
@yanitgirma 4 года назад
እሺ እጠብቃለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@mesilove1387
@mesilove1387 4 года назад
Thank you for always teaching videos May God bless you and your family ❤
@mesfin8094
@mesfin8094 4 года назад
በጣም አመሰግናለው በመጠኑ የጉበት ስብ አለብኝ በዚ በካናዳ አንዱም ነጭ ሀኪም ያንተን እሩቡን መፍትሄ አልሰጠኝም ተስፋ አረጋለው ባልከው መሰረት እደማጠፋው
@hanamariam6122
@hanamariam6122 3 года назад
Endet honek ahun
@mesfin8094
@mesfin8094 3 года назад
Ahun tinish lewut ale hageru birdam new sport yelem
@hanamariam6122
@hanamariam6122 3 года назад
Been yetenesa awekekew new over wait nek enenem belewugn new
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 года назад
Enes chegre eustomac betam yamegnal dectorey atseram alegn min ladrg dector
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 4 года назад
ሰላም ሰላም ዶክተር ዳኒ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
ወይኔይሄልጀ አላህ ይሥጥህወላሂ እኔወደዱባይሥመጣጉበትሽጠባሳያሳያልወተትሥጋእቁላልተጠቀሚከጭሥተከልከይተብየነበርያኔለምረመራሥገባበባዶሆደአ1ሲኒቡናጠጥቸነበረእናእሡይሆናልብየአሠብኩእዚህከመጣሁግንቦረጭአወጣሁእሡንእየተከታተልኩግንወደመቀነሥሂጃለሁ
@abebawmasta-hb7ej
@abebawmasta-hb7ej Год назад
ዶ/ ር እድሜና ጤና ይስጥልን
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን
@addisaddis4686
@addisaddis4686 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ድክተር ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለው 👍🤝
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ዶክተር ዳኒ አመሰግናለሁ ግን ስቡ ከመጣ በሁዋላስ?እባክህ መፍትሄው ምን ላድርግ?ጉበትሸ ፋት ብዙ አለው ስላሉኝ ነው ?
@getachewdebebe4394
@getachewdebebe4394 4 года назад
Sinus በአማርኛ ምን እንደሚባል ስትጠይች ሰምቼ ነበር። እኔ እንደሚመስለኝ፣ ሰርን የሚለው የሚገልጸው መሰለኝ።ምሳሌ ስበላ ትንብሎኝ በሰርኔ መጣ ይባላል።
@tirueworky3244
@tirueworky3244 4 года назад
ጊዜህን : ሰጥተህ :ለማህረሰቡ : የምታደርገውን :ሁሉ ሥልምታሳውቀን: እግዝብሄር ይባርክህ::
@samsonyelma5176
@samsonyelma5176 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ድክተር ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለው 👍
@jarrytikabojarrytikabo605
@jarrytikabojarrytikabo605 2 года назад
Betam new menamesgnew Dr GBU
@netsanettadesse8540
@netsanettadesse8540 4 года назад
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንን ከጤና ጋር ይጨምርልህ ዶክተር ዳንኤል አንተን ጥቅማችን አረጎ የሰጠንን ጌታ እናመሰግነዋለን
@elfineshtsega5151
@elfineshtsega5151 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚጠቅም እና ለወገን የማሰብ ምልክት ነው የምንመገበው ምግብ ከደም አይነት ጋር ግኑኝነት አለው ወይ ?
@yenetena
@yenetena 4 года назад
ምንም ግንኙነት የለውም በቂ ጥናትም የለም
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ተባረክልን ስለምትሰጠን ታላቅ ትምህርት 🙏🏿
@slamawitgrima1436
@slamawitgrima1436 4 года назад
Allha ytebqk ye muhran Adnaqinegna selamk ybza
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 26 дней назад
ሰሰላም ስሲስየሚባልወይምዉሀአዝላል ተብዬ ሐሳብገብቶኛል
@ሀናንወሎሀይቅ
@ሀናንወሎሀይቅ 4 года назад
ሠላም ዶ/ር እኳን ደና መጣህ እኔ ተመርምሬ እኩላሌቴ ላይ አልፈፎ አልፎ ባክቴሪያ አለው አሉ የሠጡኝን መድሀኒት እየወደድኩ ነው ግን ለውጥ የለውም መፍትሂው ምንድ ነው እምታቁ ንገሩኝ
@yenetena
@yenetena 4 года назад
ለስንት ጌዜ ነው መደሃኒቱን እየወሰዱ የቆዩት
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 года назад
Dr betam inameseginalen gezahin sewetahi lemtesaten Temhirte
@ሀናንወሎሀይቅ
@ሀናንወሎሀይቅ 4 года назад
ዶ/ር ዳኒ በመጀመሪያ ግዜህን ሠተህ ስለመለስክልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ እኔ በ3ወር ውስጥ ሁለት ግዜ ሀኪም ቤት ሂድኩኝ አሁን ሁለት ሳምት ሆነኝ ሂጀ ከመጣሁ 2አይነት ከኒና ለ5 ቀን ተበጥብጦ እሚጠጣ ለ7ቀን መድሀኒቱን ሠጡን እወስዳለሁ ለውጥ የለውም
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ስለምትሰጠን ትምህርት
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
ከልብ አመሰግናለው በልጅነቴ አሞኝ ነብር አሁንም ጣፉጭ ስበላ በጣም እራሴን ያመኛል👍
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
ዶ/ርየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ፡፡
@senimar2865
@senimar2865 4 года назад
ለማመስገንም ለማሞገስም ቃላት አጠረኝ የምርርርር በጣም ጥሩ ሰው ነህ ኑርልልልልንንንንንንን!
@tsetsi469
@tsetsi469 4 года назад
Thank you Doctor, i have mild fatty liver for more than 10 years now , how if i use 1 sp sugar in my coffee. I have been doing exercises but no change.
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 4 года назад
Bravo 👍👍👍👍💯💯💯
@geremewgutema
@geremewgutema Месяц назад
ኦ ዶ/ር በእኔ ላይ ከ20 ዓመት ጀምሮ አለብኝ ባሰብኝ አረቀ ያቃጥላል ይባላል እንደት ነው??
@eteneshfissha2870
@eteneshfissha2870 4 года назад
ዶክተር አመሠግናለሁ ለምርመራ አነሣሣኽኝ ግን ሥለኪንታሮት መፍትሄ ካለ
@maramawit100
@maramawit100 4 года назад
ዳ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ , አንዱ ጥያቄዬ ተመለሰልኝ .
@mmss4878
@mmss4878 4 года назад
Differin..Gel እየተጠቀምኩት በጣም ቆንጆ ነው።ለብር
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 года назад
ስለጤና የምትለዉን ሁሉ ከልቤ ነዉ የምሰማህ የምተገብረዉ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 года назад
Thank you Dr. Daniel ♥️👍👏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 года назад
Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life 🙏💚💛❤
@yetenayetendeshaw1808
@yetenayetendeshaw1808 4 года назад
እንኩዎን በስላም መጣህ ዶክተር ዳኒ እኔ ኤፒታተስ Bከያዛኝ 2 አመት ሆነኝ ምንም መድሀኒት አልስጠችኝም አንዳንዴ ይጠዘጥዘኛል ምን ትመክረኛለህ ቡናውስ ምንም ችግር የለውም እኔ ፈርቼ ትቸዎለሁ አመስግናለሁ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ባለቤቴም ቢ አለበት አለቀቀውም
@የእናትጉዋዳ
@የእናትጉዋዳ 4 года назад
I take thyroid ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ ፋቲ ሊበር አለብሽ ተብያለሁ አልኮል ፤ሶዳ ;ስኩዋር አልጠቀምም ግን አይፖ ታይሮይድ አለብኝ ለ 10 አመት ወስጃለሁ 35 አመቴ ነው መወፈር የጀመርኩት ከመድአኒቱ በዋላነዉ ምን ትመክረኛለህ ተባረክ ከነነ ቤተሰብህ
@የሚያደርጉትንአያውቁትምና
እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ካንተ እንጠብቓለን
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн