Тёмный
No video :(

ከበሻሻ እስከ ጎርጎራ - ያልተነገረው አስደናቂ ታሪክ 

AddisWalta - AW
Подписаться 481 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ከበሻሻ እስከ ጎርጎራ
#Addiswalta #Ethiopia #News | ወቅታዊ | ዘጋቢ | ጎርጎራ | በሻሻ
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Месяц назад
ክቡር ዶክተር ፍሰሀን ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም መታደል ነው የታመኑ ሰዎችን ማግኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው። ማሜ በጣም አመሰግንሀለሁ የልጅ አዋቂ ነህ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልብ ተግተው የሚዋዷትን ኢትዮዺያ ሲያገለግሉ የሚለፍለትን ስራ አቧራ ሊያለብሱ ሲፈልጉ በገሀድ እያወጣህ ስለምታሳውቀን አደንቅሀከሁ። ኢትዮዺያ መሪዋን አግኝታለች ፈጣሪን እጅግ አመሰግነዋለው ስክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ኢትዮዺያ ውስጥ ፈጥሮልን መሪ ስላደረገው❤🙏🏾 በርቱልን
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Месяц назад
We Ethiopians are lucky to have a leader like Dr. Abiy. His vision and plans have changed Ethiopian history and work culture. If Dr. Abiy were not our leader, all these projects would not have been completed. As Ethiopian citizens, we should participate in building our country with our money, talent, experience, and time. We might not get this kind of opportunity in the future. Thank you to all who supported and built this project.
@mikiyman-rx7zt
@mikiyman-rx7zt Месяц назад
haha mehayim yehone mari 🤣
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Месяц назад
ኢትዮጵያ የነበሩት መሪዎች ወይ ድግስ እየደገሱ መብላት ወይ መዝረፍ ነበር አሁን ግን ታሪክ ተቀይሮ ኢትዮጵያን ለአንዴና ለመጨረሻ የሚቀይራት መሪ በማግኘታችን እድለኞች ነን
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Месяц назад
አላህ ይስጥሽ ተባረኪ እውነት ነው እረክተናን ለገባን ❤❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ድግስ.በጣም.ነው.ሚወዱት.የነበሩት.ጅቦች.የህዋሃት.ጅቦች
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Месяц назад
❤❤❤❤❤ እውነት ነው ንጉሳችን ዶ/ር አብይ አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Месяц назад
@@ashenafiayalew3547 አሚን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
አብይ : ይለያል ! አብይን በሙሉ ልቤ አምነዋለሁ ! ከግዜ ጋር : እየተሻማ የኢትዮጵያን ታሪክ : ጥንት ወደ ነበረችበት : ከነ ባዛንታይን : ሮማውያን ስልጣኔ እኩል ቦታ : መልሶ ቦታዋን : የሚያቆናጥጣት : አብይ : ነው : ከነ ረዳቶቹ : አመሰግነዋለሁ :: __________________________ Abiy Ahmed the premier of Ethiopia 🇪🇹 is a special leader of all time for me. Ethiopia my beloved country will claim its own place in the world which was founded long time ago during the times of Roman Empire, Byzantine empire and Axumite empire. That’s the place of our country! That’s the place Dr. Abiy aspires to his country. Thank you your excellency! _____________________ رءيس الوزراء دكتور أبي احمد علي يشتغل في كل شأن بلادنا أثيوبيا. هو يصنعه صنعا جديدا و جميلا جدا
@matiyasseifu3481
@matiyasseifu3481 Месяц назад
We are proud of our visionary leader, Dr. ABIY Ahmed
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 Месяц назад
እራእይ ያለው መሪ እቅዱን እንዲህ ያስኬዳል🎉ለዚህ መልካም ስራ አሻራችሁን ላስቀመጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው🎉
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Месяц назад
የባለ ራዕይን መሪ ራእዩን የሚጋሩ አገርን የሚወዱ ለሀገር የሚደክሙ ወገኖችን ስናይ እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር ፍስሃ ጎርጎራን ሞሽረዋታል ልዩ የሚያደርገዉ ደግሞ በፈተና ችግር ሳያግዶወት ለዚህ ስላበቁት ታሪክ ሰርተዋል ኢትዮጵያ ታመሰግኖታለች እናመሰግናለን❤❤❤
@batiworku1417
@batiworku1417 Месяц назад
ማሜ በጣም እናመስግናለን የዶር ፍስሃን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን: ዶር ፍሰሃም ይህን ፕሮጀክት ስለስሩልን በጣም አመስግናለው ረጅም እድሜ እግዛቤር ይስጦት::
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 Месяц назад
Its amazing ....go forward ,don't give attention for haters .
@amensisa3648
@amensisa3648 Месяц назад
Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Месяц назад
ታድለው ውውውው እዴት ደስ ይላል እናመሰግነወታለን ከተመቼ አገር መተው የሰሩት ስራ ታሪክ አይረሳውም
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Месяц назад
ወቸጉድ? አብቹን አድንቄው አድንቄው መሞቴ ነው። ለካስ የሀገር መሪ ማለት እንዳብቹ ኖሯል? አንተን አብቹን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። እናንተም በአብቹ ዙሪያ ያላችሁ ትእዛዙን ሰምታችሁ ተቀብላችሁ መልካም ስራን እየሰራችሁ ያላችሁ ሁላ የታደላችሁ ናችሁ አሻራችሁን አስቀምጣችዋል። እግዜር እረጅም እድሜ ከጠናጋራ ይስጥልን።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Месяц назад
ምርጥ ሚዲያ ውድድድድድ
@workigudissa2926
@workigudissa2926 Месяц назад
ዶ/ር አብይ አለማድነቅ አይቻልም ይህ ሰው ሀገር ሰላም ሆኖ ፋታ ብንጥ ባለፋው 6 ዓመት ብዙ ለውጥ እናይ ነበረ ፡፡ጦርነት ለይ ሆኖ እንድ ከሠራ አስቡት ሰላም ብንሠጣው
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
❤❤❤ we proud of you
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Месяц назад
ኢትዮጵያ አብይን የምታመሰግንበት ጊዜ አለ በክብር በታሪክ ሲታወስ ይኖራል አሁን ባንዳዎች ውሾቹ ይጩሁ ይሳደቡ ምንም አያመጡም
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 Месяц назад
አብቹ በርታልን
@tinishugumi7219
@tinishugumi7219 Месяц назад
Oh my God I proud of all of you!! May God bless you ❤❤
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
"አንተም #የዘንዶውን ራሶች ቀጥቅጠህ ፣ #ለኢትዮጵያ #ሰዎችም #ምግባቸውን ሰጠሃቸው" - (መዝሙረ ዳዊት 73:14)
@wechecha
@wechecha Месяц назад
በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
እግዚአብሔር ቅኖችን ያብዛልን ያልተነገረላቸው ብዙ አሉ ማሜ ውዳችን እውነትን በመግለጥ በርታልን ትውልድ ያመሰግንሃል ❤❤🎉🎉
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
እብቹ የዘመኔ ክስተት ነው እግዚአብሔር እንደ ዳዊት ለብቻው ያሰለጠነው ያነቃው በጊዜው የገለጠው ነው ማንም ሊያስቆመው አይችልም ቅንነቱንም የተረዱ ብዙ አሉ ጥቅም ስልጣን ሳይፈልጉ ለሃገር መሰረት የሚጥሉ እንደ እርሶ ያሉ የተባረኩ ለምልሙልን❤❤🎉🎉
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ወንድም.ዘመንክ.ይባረክ.እግዛብር.ሰላም.ከጤና.ጋር.ይሁንልክ
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 Месяц назад
እግዛቤሄርን ያመነ ሁሉ ይሳካል
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርቱ
@ZinuFey
@ZinuFey Месяц назад
Dr Abiy የእውነት ጀግና ነው እግዚአብሄር ይባርከዉ
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y Месяц назад
ወንድም እድሜ ይስጥልልን ፍቅር ሰው እራስህ ጠብቅልን ኖርልን አሜን አሜን
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▫️Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
ለዚ እኮ ነዉ ኦሮሞ ሰርቶ አደር ነዉ የምንለዉ አዉርቶ አደር አይደለም❤❤much love ኑጉስ❤❤❤
@danielyimer7391
@danielyimer7391 Месяц назад
አትሳሳች ስራ ብሄርን አይገልፅም አንች ውስጥ ያለው የስነልቦና ችግር ስላለብሽ ስሙን ብሄርሽን ካልጠራሽ የስሜት እርግጥኛ መሆን ስለማትችይ ነው ሁሉም ኢትዩጵያዊ ጠንካራ ሰራተኛ ነው እንቺ ግን በማነትሽን ትንሽነት ሽለሚሰማ ብሄርሽን ትጠሪያለሽ ከሁልም በላይ ኢትዮጵያውያዊነት ይሽንፋ ያባል ብሄርተነት መሬት ውስጥይቀበራ እና ልምከርሽ እኛ እናልፍለን ለልጆችስ ጠባብ ሆነሽ ጠባብነትን እታውሽ ሀገርና ተቃም ከቤተሰብ ነው የሚሰራ የሆንሽ ጠባብ ነገር
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
@@danielyimer7391 ኤጭ ወረኛ፣፣እስቲ አይምሮ ስፋፊዎች አሳዩንና ወሬ ብቻ ቅናት እርር ድብን እያርጋችሁ የሚስራዎን እጅ ከማጥላላት ምን አደርጋችሁ የታሪክ አተላ ሁላ ወያኔ 27አመት ነዉ የገዛዉ ምንም የጠቀመን ነገር የለም መንግስ ሲታገስ የፍራ መሰላችሁ እንቢ ካላችሁ የወያኔ እጣ ፍንታ እንዳይደርሳችሁ ጸልዩ ከኦሮሞ ዉጪ ሀገር መግዛት የሚችል የለም ባጭሩ
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y Месяц назад
ታምር ገና ገና ብዙ አብያችን 🌹👌
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uk7qz1mo6y
@user-uk7qz1mo6y Месяц назад
ኮርተንባችኃል
@ad1187
@ad1187 Месяц назад
የሰራ እንዲህ በደስታ ይናገራል 💯💯💯💯 ሰበሮች እስቲ ስሙ በጥላቻ መንፈስ አይናችሁ የታወረ
@KasimYousuf-ue2kx
@KasimYousuf-ue2kx Месяц назад
❤❤❤
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Месяц назад
የሚመጣው መርከብ ከአቅም በላይ ስትጭኑበት እንዳይሰምጡ በተረፈ የሚሰራው ስራ ድንቅ ነው በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Месяц назад
Long life and prosperity Dr , I am proud of you 😮
@alemujiru5857
@alemujiru5857 Месяц назад
Great PM you are different! The one who performs things differently! Thank you God bless you!
@mikialyou1009
@mikialyou1009 Месяц назад
Mashallah. So proud of you.
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Месяц назад
We are proud of you ❤ Amazing project 👏👏👏👏❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 Месяц назад
Abiy is our best leader
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Месяц назад
We are proud of you all . great people and 😮 Excellent team work ❤
@user-zn4wn5to7x
@user-zn4wn5to7x Месяц назад
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Месяц назад
My PM ❤ Thank you for helping him realizing his amazing dreams Dr Fisseha. Mo... thank you for standing by the truth ❤ Well done ✅
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Месяц назад
አብይ ለሀገር እድገት አንደኛ ጀግና ነዉ ግን ህግ ማስከበል ባለመቻሉ ህዝቡ አለቀ ሀገር ደስ የሚለዉ ህዝብጋር ሰላም ሲኖር ነዉ❤❤❤😢😢😢
@yslxxctentacion
@yslxxctentacion Месяц назад
It is very, very good of you guys, but the construction worker helmet and the clothes and shoes and for women and folk a guy to ready for them and just good for safety Ethiopia number one all the time she’s gonna be strong, strong strong
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb Месяц назад
We are so lucky, at last, we are getting uncorrected a real leader.
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Месяц назад
ብዙ ወገኖች በዉጪዉ አለም እዉቀታቸዉን ላሉበት ሀገር ሲያገለግሉ ቆይተዉ ወደእድሜ ማገባደጃቸዉ ሲደርሱ ዞር ብለዉ ሲያዩት የሰዉ ጌጥ የሰዉ እንዲሉ ያፈሩት ነዋይ ከሀገራቸዉ ዉጪ ከንቱ እንደሆነ ሲረዱ ወደፖለቲካ ገብተዉ ሀገር እንዲህ ካልሆነ ብለዉ ወርደዉ ማየት የለት ከለት ሂደት ሆንዋል በአንድ በኩል የሚያሳዝን በሌላዉ ጎን የሰዉ ልጅ ህሊና ሲጎለዉ ደግ ነገር ለራሱም ለሀገርም ለወገንም ላለመኘት ላለማገዝ እንደሚደርስ ያየንበት ነዉ በዉነቱ ዶር ፍስሀ እዉቀትህን ጊዜህን ለዚህ በጎ ተግባር ለሀገርህ በማዋልህ እድለኛ ነህ ሌሎችም ወገኖች በተቃዉሞ ጎራ ያሉ ዉስጣቸዉን እንዲያዩና ቀናነት ለራስ ነዉ ወደሚል እሳቤ እንዲመጡ ይረዳል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Месяц назад
We are proud 👏👏👏👏👏👏👏👏
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@oumersurur1236
@oumersurur1236 Месяц назад
አብቹ ወደፊት አይቶ የሚራመድ መሪ
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 Месяц назад
ብዙ የአፍሪካ መሪዎች በቂ ዕውቀትም ሆነ በራስ የመተማመን አቅም ስለሌላቸው የተማረና አቅም ያለው ሰው አይወዱምም ሊያቀርቡም አይፈልጉም ዐብይን ለየት የሚያደርገው አንዱ ባህሪው ይሄ ነው ሌሎች እንደ ዶ/ር ፍስሃን የመሳሰሉ ምሁራንን ከአውሮፓና አሜሪካ አገራት ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ እየለመነና እየተለማመጠ ገብተው ለአገራቸው እንዲሰሩ እያደረገ ነው በእርግጠኝነት የዚህ ሰውዬ ማንነት ለብዙዎቻችን የሚገባን ከዓመታት በኧላ እሱ ስልጣን ለቅቆ ለሌላ ሲያስረክብ ነው ።
@nigatuzewdu6263
@nigatuzewdu6263 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alias23686
@Alias23686 Месяц назад
ቀረፃውን ግራጫ ያደረጋችሁት በሰላም ነው? ውበት ይሸፍናል
@Alias23686
@Alias23686 Месяц назад
ቀሽም ካሜራ ማን
@senaitasfaw9340
@senaitasfaw9340 Месяц назад
Interviewer should speak a little slower. Than you.
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
ልማቱ ጥሩ ነው ግን ለግን ደግሞ በተፈለገው መስዋዕትነት ተከፍሎ በሁሉም ክልል የሚገኘው ጦርነት በተፈለገው መንገድ መንግስት ማቆም አለበት። ጦርነት ሁሉም ነገር የሚበላ ነው፣
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 Месяц назад
ምኑን ከምን ከብት እና አንበሳ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Месяц назад
What are you talking about ???? Do something for your country like this
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
Trash mentality 😢
@mikiyman-rx7zt
@mikiyman-rx7zt Месяц назад
leboch 🤣
@wechecha
@wechecha Месяц назад
ስላንተ አስተሳሰብ እና ማንነት ማ ጠየቀኽ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Месяц назад
😂😂😂😂😂 ሌባ ምን ማለት እንደሆነ ያልገባቹ ደደቦች ናቹ 😂😂😂😂😂😂
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн