Тёмный
No video :(

ከባሌ ታርቀናል አልሃምዱሊላህ እዛ ቤት ግን አልመለስም 

እማማ ጨቤ  Ekru Tube 2
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#ekrutube #የእማማጨቤእናት #እማማዝናሽ #እማማጨቤ

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Месяц назад
የኔ ውድ እካን ደስ አለሽ ውዴ አቺ ካስደሰተሽ እኛም ያስደስተናል ሁሌም በፍቅር ኑሩልን ሳይከፋቹ ሳትጣሉ በፍቅር ስትኖሩ በጣም ነው የሚያስደስተን❤❤❤❤❤❤
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yffyohcch1653
@yffyohcch1653 Месяц назад
Destash desetaye new
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Месяц назад
ተዋት በቃ የልጇ አባትነዉ በየቦታዉ ከምትወልድ ካድ ብትደግም ይሻላታል
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Месяц назад
አይመሸወዳችሁመጀመሪያስመችተለያዩናሆሆሆ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Месяц назад
ላንች ካስደሰተሽ ጥሩ ግን ምን አለች በይኝ ነገ መልሶ ቀልዶብሽ ይሄዳል ምክንያቱም እራስሽን መስለሽ ጠንክረሽ ብትኖሪ ይሻላል አሁን ቅናት ቢጤ ይዞት ነው የመጣው
@accacc5974
@accacc5974 Месяц назад
እውነትን ነው
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n Месяц назад
በትክክል አውቆ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Месяц назад
አወን😂😂😂😂😂
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez Месяц назад
ይሄማአይቀም😢😢😢
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h Месяц назад
በትክክል
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Месяц назад
ፊትስ መቸ ተጣላችሁ ለድራማችሁ እጅ ግን በትዳር መቀለድ በጣም ያስጠላል ትዳር ክብር ነዉ ወላሂ በትዳር አትጨማለቁ ትዳር ክብርነዉ ስትአይድያ ሞልቶ በትዳር ዶራማ ቱ ለማንኛዉም እኳንደስአለሽ ስት እሱም አችም ስት እዳልተቀደዳችሁ ቲሺ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Месяц назад
አወ
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Месяц назад
እኮ😂😂😂
@AminaMuhamuhamed
@AminaMuhamuhamed Месяц назад
አፌቁርጥ❤❤❤
@Eumuaua
@Eumuaua Месяц назад
Yes 😂😂
@haiahh
@haiahh Месяц назад
😂😂😂😂ተጫወቱብን አደለ​@@AminaMuhamuhamed
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd Месяц назад
ድራማው ተጠናቀቀ በይ ዝም ብለሽ የመጨረሻው ክፍል ነው ዛሬ እጥርምጥን ያለች ድራማ
@osmanmeryem1766
@osmanmeryem1766 Месяц назад
ትክክል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Месяц назад
ያሁኑማ ድራማ ተጠናቀቀ ቀጣይ እዳድስ ይጀመራል 🤣🤣🤣
@osmanmeryem1766
@osmanmeryem1766 Месяц назад
@@semirasemira5861 ደግሞ እይታ ሲቀንስ ይመለሳሉ
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፓርትቱ እንጠብቃለን
@betyhailay1079
@betyhailay1079 Месяц назад
nigerilign eske
@user-kb9nz9by7j
@user-kb9nz9by7j Месяц назад
ድራማዉ ተጠናቀቀ
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 Месяц назад
ታወቻው ይስሩበት በአለህ🎉
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Месяц назад
ማሻአላህ ግን። ተመርመሩ መመርመሩ አይከፋም በተለይ ቢኒያም
@user-jy7gq6ij8i
@user-jy7gq6ij8i Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p Месяц назад
Uuuuuuuuuu kkkkk 🤦
@tevd8232
@tevd8232 Месяц назад
ووو مشاء الله تبارك ❤❤❤❤❤❤
@accacc5974
@accacc5974 Месяц назад
እውነት ነው ሲሽጉር ከርሞ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Месяц назад
😂😂😂
@lifemediatube8631
@lifemediatube8631 Месяц назад
ዲራማው ተጠናቀቀ
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 Месяц назад
የወለደ ሰው ዞሮ ይገናኛል አሽቃባጮች ጥግ ያዙ በፍቅር ያኑራችሁ በመሀል የሚገባን እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ያርቅላችሁ።
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Месяц назад
1ኛነኝ በአላህ1k አስገቡኝ😢😢😢
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q Месяц назад
በአላህአይባልምለትንሹምለትልቁም
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b Месяц назад
በአላህ አይባልም አላህን ፍሩ መጀመሪያ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Месяц назад
አረኩቨ,,መልሸ,🎉🎉🎉🎉,,
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Месяц назад
በአላህ አይባልም የፈለገ ያረግሻል
@semirahassenhassen8543
@semirahassenhassen8543 Месяц назад
Wed eninm demirig🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@nasimaawol7859
@nasimaawol7859 Месяц назад
ማሻ አላህ ቶሎ ህልምሽን አሳኪ አረግዠ ማለቴ ነው😂 ግን ዳግመኛ ተጣላን ብላቺሁ አትጡ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@Maryam-sg9kl
@Maryam-sg9kl Месяц назад
😂😂😂😂😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Месяц назад
😅😅😅😂😂😂😂 አርግዥ አላልሽም 😅😅😅ድጋሜ ሳያመልጥ ብለሽ ነው መሰለኝ❤❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Месяц назад
​@@ASH-zk4tfዱሮም መዳኒት አልጠቀ ምም ብላለች አላህ ይሥጣት
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Месяц назад
@@KuWait-vc4qj አሏህ ይወፍቃት የልቧን መሻት ይሙላላት ስጦታው ከአሏህ ነውና እሱ ካለ እኳን ሳይጠቀሙ እየተጠቀሙስ አርገዝን ይሉ የለ
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Месяц назад
እኮ ቤት መቀየር ስትፈልጊ ተጣላን እንበል ብለሽ አጃጃልሽን እናመሰግናለን እንባየን ትመልሻታለሽ😂😂😂
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i Месяц назад
ኡኡኡኡኡኡ ይሄው😅😅😅😅
@obsituburqaa-di7sl
@obsituburqaa-di7sl Месяц назад
Alhamdulillah mashaallah baay'ee isin gamadee Ani ikruuu koo❤❤❤
@medina.myoutube
@medina.myoutube Месяц назад
ማሻ አላህ እኳን ዲራማው በሰላም ተጠናቀቀ
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@zinab8199
@zinab8199 Месяц назад
ነገ እያለቀሽ እደማትመጭ ተስፋ አለኝ😂 እኛ ከናተጋ የምንጃጃለው ነን የምናስጠላው ልብ ይስጠን ብቻ😢
@SaadaYusef
@SaadaYusef Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ያችስ ከፋ
@user-qz5zy6xp8p
@user-qz5zy6xp8p Месяц назад
ቆማር ተጫወታብን ዱሮም አሉምተጣሉም ይገርምል እኛ ምን አገባን በሰው ሂወት ፍቅራቹሁን እያጣሙ ተጣላ ዪላሉ ጉድ ኮነው አረ ይናተስ ከፋ
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa Месяц назад
ታያላችሁ ነገ ደግሞ ቤት ሊያጣላን ይችላል ብላ የለ ቀጣዩን ድራማ እዛው እንመለስ አለኝ በዚህ ተጣለን ትጀምራሐች😂😂
@user-ei8tp5kx9q
@user-ei8tp5kx9q Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-cg8hg5pi9i
@user-cg8hg5pi9i Месяц назад
በአሏህ ግን አንዲ የምነግራችሁ ነገር ቢኖሪ ስትጣሉ ሚዲያ ላይ አታውጡ እባካችሁ በብዙ ነገር እኮ መስራት ትችላላችሁ የቤት ገበና ለምን ሚዲያ ላይ እህት ሀቂቃ አሏህ ሂዳ ይስጠን
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d Месяц назад
እዉነት ነዉ እስከሁን በልቆዩ ምድየ በየመጡት
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Месяц назад
አየ የኔ ውድ በምን ይሸቅሉ ብለሽ ነው ጠብ እኳን በሚድያ ጎርቤትኳን እዳይሰማ ቤተሰብ እዳይሰማው ነበር የሚፈለገው ነገር ግንንንን ለዶላር ነው❤❤😢
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
መጀመሪያምኮ አልተጣሉ ለዶራል ብለው ነበር ሲጨማለዉ የነበረው
@user-ww4bk3tv7y
@user-ww4bk3tv7y Месяц назад
ይሄማ ድራማው ተቋጨ ማለት ነው😂
@user-cg8hg5pi9i
@user-cg8hg5pi9i Месяц назад
@@ASH-zk4tf ኸረ ሀቂቃ በጣም ነው የሚከብዴው
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 Месяц назад
እንኳን ታረቃችሁ ግን ሲጀመር መሽ ተጣላችሁና በትዳራችሁ በህይወታችሁ ባታሟርቱ መልካም ነው ለ view belachihu
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ደግመሽ መወልድ አለብሽ ውለጅ እሺ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቃችሁ ትዳር ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ተማሩ እቤታችሁ ሆናችሁ ተመካክሮ እሺ
@user-ev9em3ir3r
@user-ev9em3ir3r Месяц назад
የማዳም ቅመሞችዬ ወደ እቤቷ እንድትመለስ ሽንትቤት አሰሩላቸው አራም😅😅😅😅
@user-yh2vh3ft5u
@user-yh2vh3ft5u Месяц назад
ስለ ተረቁ ታቀጠልሽ አች በለኩማትወ እንከናም ተረቁ የልጄ እነትነቲ ኢክሩ እንከነም ደስ አለሽ❤❤
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Месяц назад
ኢጂብ የሠውነገር ይገርማል
@user-yy3xl3gb6e
@user-yy3xl3gb6e Месяц назад
እራሥሺን ጠብቂ የኔዉድ መብሩክ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Месяц назад
ዲራማው አለቀ😂 ተመስገን አምላኬ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k Месяц назад
መታረቃችሁ ደስ ይላል ከምንም በፊት ምርመራ አድርጉ አመት ሊሆናችሁ ነው ከተለያያችሁ ስለዚህ ምርመራ ግድ ነው 👌👌
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Месяц назад
ከታረቁ እኮ አራት ወር አልፎዋል አንድ ላይ እየተጋደሙ እየተነሱ ነው ለካሜራ ሚጣሉት እስቲ አትጃጃሉ ነቃ በሉ የመዳ ቅመሞች
@marysnite2894
@marysnite2894 Месяц назад
Koyetewal ketegademu
@taibah1116
@taibah1116 Месяц назад
😂😂😂😂ጂላጂል ተጃጃላችሁብን ዘድሮ አሁን የሄ ባልብለሺ ታለቃቅሺነበር
@hayathhayath7638
@hayathhayath7638 Месяц назад
ዜሬ ያመጀመረ ኮመንት እኔያን በመጀመረ እኳን ደስ አለሽ ግን አደረቹ ከሁን በወላ በመሀላቹ ሴጠን እንደኒጋበ ከፈላጋቹ ሁለታቹም ሰለታቹን ስጋዱ አላህን ብቻ ታጋዙ ታያለቹ ስቃጥል እነታ ብቻ ታርቃቹ ዝም አትበሉ እናትሽን ሄዶ እቅርታ ይጠይቃት ስጦታ ጋዝታቹ ወልዶ መለያየት አእከብደል እኔም ትደሬን ስለጠዉ ነዉ
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n Месяц назад
እንኳን ድስ አለሽ ልጂ በአንድ ላይ ሆኖ ማሳደግ ሀሪፍ ነው አንች ጀግና ሴት ነሽ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ ሀገር ስገባ እንዳገኝሽ እፈክጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se Месяц назад
እኳንደስያለሽ ካሁን ቡሀላ መጥፎ ነገርን ይያዝላችሁ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Месяц назад
ድሮም አልቆረጥሽም ነበር እማማ ጨቤ እንግድህ ስለ አንች ሂወት አሰኛ አንኖርም ድጋሜ ግን ችግር ቢፈጠር እንኳን ወደ ሚዲያ ባታመጡት እላለሁ በተረፈ ይመቻችሁ
@susuasrse6449
@susuasrse6449 Месяц назад
ሳህ😅
@sooksook5163
@sooksook5163 Месяц назад
ደስ ብሏኛል ግን ተመርመሩ የኔዉድ ትዳራችሁን ጠክሩ ገመና አታዉጡ ስትጣሉ ለናትሽም አታዉሪ ቢኒም እደዘዉ አሏህን ፍሩ አሰላሙ አለይኩም በይ የምርመረዉን ነገር አደራ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Месяц назад
ትክክልሲዘን ከሪሞ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Месяц назад
ልናገርም ነበር ተዉኩት ክክክ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Месяц назад
@@MadenaUae-lw9wy ተናገሪውድ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Месяц назад
@@MariyamMaari ምኑን ተመረመረችዉ ጨራርሰዉ ልልሽ ነበር
@MariyamMaari
@MariyamMaari Месяц назад
@@MadenaUae-lw9wy ሳህ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh Месяц назад
ፊቱንመቸ ተጣላችሁ ውርደት ደሥይላችሀልእንጂ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Месяц назад
ትክክል ብለሻል በትዳር መቀለድ ይደብራል ወላሂ ኢጭ
@AamenAamen-zy6dh
@AamenAamen-zy6dh Месяц назад
የኔ ውድ ከምንም በላይ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ❤❤
@zuzubabi
@zuzubabi Месяц назад
መች ተጣላችሁ ድሮስ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Месяц назад
ኢክሩዬ እንኳን ደስ አለሽ 🥰የመዳም ቅመም ነኝ አበረታቱኝ
@user-jc8wx3qz4k
@user-jc8wx3qz4k Месяц назад
ተመስገን ድራማው አበቃ እንደ🥰😄
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Месяц назад
🤣🤣🤣ሰሙዬ ነገራን ነበር እኮ
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Месяц назад
እኮ በእውነት
@Ekram475
@Ekram475 Месяц назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ እኳን ደህናመጣሽ በርችልኝ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Месяц назад
መብሩክ ኢክሩዬ❤እንኳን ደስአለሽ ሚኮንም እናመሰግናዋለን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Месяц назад
ኧረእኒህከብቶች😂😂😂
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Месяц назад
ባል አለኝ ብለሽ እራስሽን እዳጥይ እደስከዛሬው ብጅጁ ሁኚ በስራሽ በርቺ
@user-xn7dd8ni8k
@user-xn7dd8ni8k Месяц назад
ከመቺዉ መቶ ተኛ የሚል ኮመንት አንብቢ በሳቅ ፈረሰኩ
@faamasha2900
@faamasha2900 Месяц назад
ወይ ነዶ፤ የማንም ልቅምቃሚ የክፍለ ሃገር ሰገጤ መቀለጃ ሆነን ቀረን እኮ ጎበዝ😂
@kedjatube9725
@kedjatube9725 Месяц назад
እሰይ ደስ ይላል ነገ ደሞ መጥተሽ እንዳታለቃቅሺ
@abbnna4618
@abbnna4618 Месяц назад
ክክክክክክ
@LaylaNasry
@LaylaNasry Месяц назад
Kkkk
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h Месяц назад
😂😂😂😂​@@LaylaNasry
@MariyamMaari
@MariyamMaari Месяц назад
😂😂ፊትኑምአልተጣሉመሰል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Месяц назад
😂😂😂
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki Месяц назад
አትጣሉ ተስማሙ አችም አትጨቃጨቅ ተይው ውለጂ አሁንም ታይሆድ😂😂😂❤❤❤❤
@user-dl1mi4xp3z
@user-dl1mi4xp3z Месяц назад
እንኮን ድስ አለሽ እማማጩቤ ጉበዥ አሁን ማርግዥ አለብሽ ሁለተኛ እዳትጣሉእሽ😂😂😂😂😂እኔንም ስብስክራይብ አድርጉኛ ስውዳችሁ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Месяц назад
የኔም ሀሳብ ነው
@user-es6mp5dl4l
@user-es6mp5dl4l Месяц назад
ቆይተዋል እኮ ከታረቁ ድራማ እየሰሩ ነበር አልታረቅም አለ ስትል የነበረው ነገ በደለኝ እያለች እዳታለቃቅስብን እናቷን ደግሞ እዳከብር ታድርግ እናትሽ እድህ ትሁን እያለ የሚቀድድ ነው ልጁ
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l Месяц назад
😁😁
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q Месяц назад
ስሞትላቹ 1000አስገቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች😢
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 Месяц назад
መሻአላህ እኳን ደስአለሽ
@user-mi9ks4jb6w
@user-mi9ks4jb6w Месяц назад
መተረቃችሁ ጡሩነዉ ልጃችሁ አዣቴን በልታኝ ነበር ግን ከዚህ ቦሃላ መልሳችሁ ብትጣሉ ጋመናችሁን ሚዲየ ለይ አተዉጡ የመይጣላ ዬላም እና በዉስጣችሁ የዙ
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 Месяц назад
እንኳንደስ አለሽ
@tube3507
@tube3507 Месяц назад
ማሻ አላህ መብሩክ ደሥታሽ ደሥታችን ነው። የሚሠድብሽን ነገር ያሥተካክል ጨቤ በተረፈ አላህ ሁሌ ደሥተኛ ያርጋችሁ
@nooranoora175
@nooranoora175 Месяц назад
ማሻአላህአላህመጨረሻውን ያሳምረእልሺ
@Fyu-km7pw
@Fyu-km7pw Месяц назад
አሚንን❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Месяц назад
መታረቃችሁ ደስ ይላል ሁለተኛ ግን ስትጣሉ ከካሚራ ጀርባ ጨርሱ😊
@GgggDiff-cc3vm
@GgggDiff-cc3vm Месяц назад
ማሻአላህ ይሄን ጉጉት እየጠበቅ የነበረ ማነዉ አልሐምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል እንዃን ደስ አለሽ
@mesitube8396
@mesitube8396 Месяц назад
ሁለተኛ ተጣላን እዳትሉ አደራ
@user-vq1vo1hu4y
@user-vq1vo1hu4y Месяц назад
ድሮስመች ተጣሌቹህ ለብር ብላቹህእጂ
@fatmatube8375
@fatmatube8375 Месяц назад
ለምን እኛን ታሳሰቱናላችሁ ቢኒ ይቅር በለኛ ሰድቤሃለሁ አንች ግን ነብሰሺ አይማርም ሰትጣይ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትይው ነገር ሁለተኛ ተጣላሁ እዳትይ እዛው ጨርሱ😂
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ki3rt3np9b
@user-ki3rt3np9b Месяц назад
ማሻ አላህ ቶሎ ቶሎ ወልጂ እንዳይሂድብሸ ቦሀላ ኤዬዬዬ እንዳቲይ
@sameranaser2015
@sameranaser2015 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Месяц назад
😂😂😂 ክክክ ወዮ
@tg19766
@tg19766 Месяц назад
😂😂😂😂 50 ሺ እስክገባ ነበር ጥሉ አሁን ደሞ 100ሺ ለምግባት በውሸት ተጣላን ብለው ብቅ ይላሉ
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
😂😂😂ትክክክልነውእንኳንደስአላችኋልአላለችምራስሽእኮነው የምታቅውክክክ
@landolenodido948
@landolenodido948 Месяц назад
😂😂😂😂
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ዶራማዉ ተጠናቀቀ😂😂😂
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s Месяц назад
ሲጀመር😂😂😂ሚኪ😂😂ስለቀረበሽ ነዉ ቀቶ ተመልሶ የመጠዉ😂😂😂
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 Месяц назад
አንች ጥሩ ሰው ነሺ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@SaadaYusef
@SaadaYusef Месяц назад
እኮን ዴስ አልሽ ማማዬ ግን ለልጃቹሁ ስትሉ ትስማሙ😮🎉
@Rta22513
@Rta22513 Месяц назад
እንኳንም ታረቃችሁ ጨቤ ከነግዲህ ልብ ግዙ የግል ሂወታችሁን ሚድያ አታውጡ
@hannatube7994
@hannatube7994 Месяц назад
ጨቤ እኔ ጥንካሬሽን አደቃለሁ ግን በናትሽ ድጋሚ እዳትጣሉ ህፃንዋ እዳይከፋት በተረፈ በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Месяц назад
መታረቃችሁ ጡሩነው ግን ስትጣሉ እየመጣችሁ አትነፈረቁብን😅 ለምን ተራርቃችሁ ለማትራራቁነገር እኛን አታወናጂሉን😢😢
@user-yh2vh3ft5u
@user-yh2vh3ft5u Месяц назад
ሰሚራ የሚትበል ሴቴ ሰይጠን ነበራች አዉን ቂጢል ትበል ቢኒ ከሱ በነበራዉ ጊዝ የእሪቂ ማሰዉት አነበረባትምነባሪ ከደናይት ቢኒ ከሁና ከእክሩ። እሪቄ ፈጣራላቹዉቱ ሰለም ዪዉረዲለቹ የበለጠዉ❤❤
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Месяц назад
አታሻቅብጡ እሱ ሀቁን ነው የተናገርችው እሱም ለዩቱብ ሁሉም ወሸታቸው ነው
@eedd5379
@eedd5379 Месяц назад
ስትጣሉ እንደምትታረቁ አስቡ😢ውርድርድ እርክስክስ ተባብሎ ያስጠላል
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Месяц назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሺ መውለድ ካንድ አባትነው
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by Месяц назад
አረ ወይኔ ወንድ በልመና መታረቅ ሲውት ያላማረ ሲበልት ያቅራል አሉ ያገሬስው አረውዳ ከሀጅነብ ወንድጋር እየተጨባበጥሽ እየተሻሸሽ እሱም እንደዛ ሀጅነቢ ሲት ሤግማማ ከርሞ አሁን መታረቅ ኢጭ አላህ ሀሂዳያውን ይስጣችሁ በስመ ሙስሊን ሊሎችንም አታሠድቡ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад
😂😂እኳን ደስ አላችሁ ግን ገመናችሁን ሚድያ አታውጡ ድጋሜ ተጣላን እያላችሁ አትምጢብን እናተን ማባበል ሠልችቶናል😂
@SaadaYusef
@SaadaYusef Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hm3674
@hm3674 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ፕራንኩ በሠላም ተጠናቀቀ ቀጣይ ሌላ ፕራንክ እንጠብቃለን
@almanam-bg2sz
@almanam-bg2sz Месяц назад
ድሮስ መች ተጣልታቹ😂
@user-mx1kc1ww1o
@user-mx1kc1ww1o Месяц назад
አረ እውነት ነው። መሸ አለህ መሸ አለህ። እንኳ ደሰ አለሸ። እህት❤❤❤❤❤እወነት። ከሆነ
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 Месяц назад
መብራክ እራሰሸን ጥብቅ እራሰሸን አታዝራክራይ ደግም አለባሰሸኝ አሰትካኪል
@hintub
@hintub Месяц назад
ድሮም የውሸት ነበር ስለሁም ነገር አላህ ይቅር ይበላቹ ከዚ ቡሀላ በትዳራቹ ላይ ከይር ነገር ብቻ ፍቅር ብቻ ድራማውን ትታቹ በድሮ ጀግንነታችሁን ቀጥሉበት እኔ በጣም እዝናናባቹ ነበር በርቱ አደራ በፍቅር ብቻ❤❤❤እወዳችዋለሁ
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp Месяц назад
መታረቃቹ ጥሩ ነው ሁለተኛ ሚዲያ ላይ ወተሽ ሁለተኛ አታውሪ
@Xayibaxayiba1
@Xayibaxayiba1 Месяц назад
Bayee si jaldha ikru mashallh ati jabdudha ❤❤❤❤dubarti akka keti wani jirtu nati hin fakatu kesumayu amanti te irrati jabdudha halli ufana keti mashallh Mashallh ❤❤❤❤❤
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Месяц назад
ነገደሞ ሲትወጪ ሁለትሲትወልጂ ሁለት አርጌለሁ ትያለሽ ኤጭ ዘጋሽኝ። እኔ ወድንመቸም አላባብል ድፍትይላልጂ
@user-yh2vh3ft5u
@user-yh2vh3ft5u Месяц назад
እንከነም ደስ አለቹ ወለሂ እንደኔ ቢኒ ና እኪሩ በመታራቀቹ ደሴ አለኞ ሁለቹም አብረቹ ስትኑሪነዉ የሚየምሪባቹ❤❤❤
@ifnaanjibril4440
@ifnaanjibril4440 Месяц назад
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Месяц назад
እንካን ደስ አላችው ደስ ይላል እርቅ መውረዱ ደስ ይላል ፈጣሪ የመጨረሻ ያርግላችው መጋጨት ቢኖር ሜዴላ አትልቀቁ እኛም አጉል ፈራጅ አታርጉን ቀሬው እድሜቹን በደስታ ኑሩ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Месяц назад
አላህ ያበጃችሁ የናንተን ነገር እስከመጨረሻው
@HayaHaya-fb5zl
@HayaHaya-fb5zl Месяц назад
ማሻኣላ ግኝ ኣትዛናጊ ስራሽ ላይም ጣክሪ ጎቦዝ ኡኝካኝ ሻይጣኝ ኣዛኛ ኣላሃምዱልላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Месяц назад
😢😢😢😢ምስጊን የዋህ ነችኮ ልጁ ግን አይሆናትም ወይ ፍቅር የለው ወይ ፀባይ የለው ወይ መልክ የለው አጓጉልነው😢😢😢
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Месяц назад
ማሻአላህ የልጂሽ አባትነውየሚሻልሽ ❤❤🎉🎉
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o Месяц назад
በዘሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ው ቀን የሙቤኔ የእመማ ጩቤ ደሥታታታ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wx3tg2uj8s
@user-wx3tg2uj8s Месяц назад
ማሻአለህ እኳን ታረቅሺ ግን ገመና አታውጡ ከአሁን ብኋላ ያስምርልሺ
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h Месяц назад
ሞኝሽን አሙኝ እኔ በጣም የማዝነዉ እናተ ሰዉን ዉሸቱን ዉነት በማስመሰል ተመልካች አግኝታችሁ ብር መሰብሰብ ነዉ ነገር ግን ብሩን በምን አመጣሽዉ ብሎ የሚጠይቅ ጌታ አለ መልሱ ዋሽቸ ሰዉ ሸዉጀ ብለሽ ስመልሽ እደት ነዉ ሀላል እርቂቅ ደስታ በረካ አለዉ ትዳርን ያህል ነገር ተጣላኔ እድህ አርጎኝ አገባብኝ ወሰለተብኝ ወ ዘ ተ መቀበጣጠር ዋጋ ያስከፍላል።
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Месяц назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እኛም ተገላገልን ድራማው ማለቂያው ናፍቆን ነበር አለቀልን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
እንኮን ደስ አለሽ እንኮን ታራቀቹሁ ምቀኛ ይቀጠል ደሚርኝ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Месяц назад
እንኳን ደሰ አለሺ ኢክሩ የልጅሺ አባት ይሻልሻላል ምንም ብሆን እኛም ደሰ ብሎናል እንኳን ታረቃችሁ አትሂጂ እዛ አካባቢዉ እራሱ ያሰጠላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamerke5811
@salamerke5811 Месяц назад
ድሮም ድራማ ነዉ እሰይ ደስ ብሎናል
@Shayitube01
@Shayitube01 Месяц назад
Wow Ekeruyee Bagaa Gamadee 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈😍😍😍😍👏👏👏👏👏
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Месяц назад
እንኳን ታረቃቹ ልልጅታ ሲባል መቻቻል ነው
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Месяц назад
እንኳን ደስ ያለሽ ጨብዬ❤🎉🎉
@ZhraMokonon
@ZhraMokonon Месяц назад
ድራማው ተቋጨ ድራማ መሆኑን እያወቃችሁ እንኳን ደስአለሽ እምትሉ ግን
@samsunga5030
@samsunga5030 Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ ከካሁን በኅላ አትጣሉ ብትጣሉም ሚዲያ ላይ አታውጡ ስለዚህ ለልጃቹህ ቶሎ ወድም ዱቅ አርጊላት በፈጠረሽ ይሁንባቹህ ስትጣሉ ሚዲያ ላይ አትምጡ😮😮
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl Месяц назад
ሰላመ ሰላም ጪባየ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ደስ አለሺ ዛሬ ፊደወሺን አይችነረ ቤተሰብ አሪጊኝ ጩቤዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@gddfds520
@gddfds520 Месяц назад
ዋዉ ደስ ይላል ይመቻችሁ ቶሉ ብለሽ ልጅ ውለጂ ትልቁ ሀብት ልጅ ነው ደሞ ተጣላን እያላችሁ ከዚህ በሀላ ሚዲያ አትውጡ ይደብራል ለኛ እየመጣችሁ ተጣላን ታረቅን እያላችሁ ይቱባችሁን ትሸቅላላችሁ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Месяц назад
ቅጥ የጠፋው ትዳር እኔ መታረቃችሁ ደስ ቢልም ግን በተጣላችሁ ቁጥር የምታወሩት ያስጠላል ገመናችሁን ባደባባይ ማለቃቀስ ስለሚሆን
@Miiskuu
@Miiskuu Месяц назад
Mashaalhaa ❤❤❤❤❤bagaa gamadee❤ habiibitii🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
ጠላት እርርድብን ይበል እንኳን ደስአለሽ እማማጨቢ❤❤❤❤
@user-xj1kl2ku9b
@user-xj1kl2ku9b Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እማማችን ያሳደገላቸው ልጃቸውን ያሳድግላችሁ
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede Месяц назад
አይ ትዳር እኔ ወላሂይ ትዳርን ገበናን ኤደዚህ ሚድያላይ ለምታወጡ የምታሠጡ ትልቅ ትምህርት አለው ቢቀርስ ሲጀመር ቢኒ ሀላፊነት የማይሰማው ከእሷ ብቻ የሚጠብቅነው አኡዙቢላህ ያንንሁሉ ነገር ስትሰዳደቡ ስትነገር ስትባባሉ ወላሂይ ሴትግን ልብ የላትም የሚባለው ለካ በምክኒያትነው ብቻካሁንቡሀላ ተማሪይበት ምንም ቢፈጠር ሚድያ አታውጭ
Далее
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 5 млн
ጉአደኛዋን ፈነከተቻት
12:16
Просмотров 24 тыс.
የሰው ባል መሆኑን አላወኩም ነበር
1:08:27