Тёмный

" ከተሰጠህ ግብአት ውስጥ ካስገባኧው ያላስገባኧው ይበልጣል...."😂 //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@MareyamawitArega
@MareyamawitArega 3 месяца назад
እባካችሁ ሞቅ የሚያደርግ ሆስት አምጡልን
@dado36914
@dado36914 3 месяца назад
ሼፍ መክብብ ሁሌም ታስደምመኛለህ ትክክለኛውን አስተያየት ሰጥተህ ወጣትነቱን ተረድትህ ልታስተምረው ዕድሉን መስጠትህ ቅንነትህን ያሳያል❤ ሼፍ ካብራክ አስተያየቶችህ ሁሌም አስተማሪ ናቸው ግን እቺ ተወዳዳሪውቹ ጋር እየሄድክ እምትንጎራደዳትን ነገር ብትተዋት ሼፍ ሄኖክ በኔ እምነት ፕሮግራም መምራቱ አልሆነልህም ዳኝነቱ ይሻልሀል
@aminaali7797
@aminaali7797 3 месяца назад
እነዚህን ብርቅዬ ዳኞችን አለማድነቅ በጣም ይከብዳል በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርላችሁ እናከብራችኃለን እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 3 месяца назад
Chef zeee Terulghn yale Esuu Aydemqem Programu
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሶፊያመድኀኔ
@melonayveronica925
@melonayveronica925 3 месяца назад
እንደዚህ ቅዝቅዝ ያለ ዉድድር ሲሆን ሼፍ ዚ ሞቅ ያደርገዋል አረ አምጡልን
@madimahmde1215
@madimahmde1215 3 месяца назад
አዎ አምጡልን ሼፍ ዚዚዚዚዚዚዚ ዬት ነህ
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 месяца назад
Seu. Eko. Weta. Tetalito. Be. Abayi. Midiya ..layi. Lijemiri. New
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ማርታ ማርታ ​@@MartaMarta-pi5ke
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 3 месяца назад
በጣም መማርና ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ከተጠቀምንበት የደኞቹ ምክር በራሱ ሼፍ ላልሆንን ሰዎች እንኳን ብዙ ተምረንበታል ወይ ሼፍ መክብብ መማር እንኳን ብትፈልግ እኔ አስተምርሀለው አለው ታዲያ ለነዚህ ሼፎቻችን ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን!
@hanabekele1369
@hanabekele1369 3 месяца назад
ለዚህ ፕሮግራም ዘወትር ደሳለኝን ሆስት ብታረጉት አሪፍ ይመስለኛል
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ያለፊልዱ
@Bewketu-w7q
@Bewketu-w7q 3 месяца назад
Chef Z yimelesln
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @በውቀቱ
@cheES5647
@cheES5647 3 месяца назад
Seriously ! All they did z Mess… Where n who teaches them to be chef ! So sad ….
@ruhama2434
@ruhama2434 3 месяца назад
ይህን ግባት ከሸፎች ይልቅ የቤት እመቤቶች ቢሰሩት ይበልጥ ሰርተው ያቀርቡት ነበር
@sirakasamenew
@sirakasamenew 3 месяца назад
Am a big fan of chef mekbeb
@fifi48480
@fifi48480 3 месяца назад
ዳኞች በርቱ❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 3 месяца назад
ሢጀመር ሼፍ ነን ብለው ከሚጎረሩ የቤት እመቤት ይሻላሉ ጎበዞች
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 месяца назад
ፕሊስ የሰውን ሞራል አትጉዱ አላለፈም አላለፈም አለቀ ሲቀጥል ግዋንት ማቅረብ አትችሉም እንዴ ሰው ከመተቸታችሁ በፊት እናተ ራሱ እሄን አስተካክሉ
@michaelhabtamu-cn3wg
@michaelhabtamu-cn3wg 3 месяца назад
ባለሙያ ሰራ በትክክል ሀላፊነት ካልተወጣ ምንኑን ተማረ ክብር ለእናቶችና ለጥሩ ዳኞች (ለመምሀር)
@MHHas-pp7db
@MHHas-pp7db 3 месяца назад
ቂጥ ከዚህ በላይ ምናባሽ ያድርጉት
@sirakasamenew
@sirakasamenew 3 месяца назад
Zem belesh ataweri kezi belay endet yemkerew
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሲራክአሳምነው ​@@sirakasamenew
@RahmaMembet
@RahmaMembet 3 месяца назад
ግን ይቅርታ. ፈታኞች ስታስርዱ. ባይቺሉም ፊታቹህን ፈታ አርጋቹህ ስተታቸውን አስርዳቸው. መሳሳት ያለነው ግን ይቅርታ ካጠፋሁ
@RekanYassin
@RekanYassin 3 месяца назад
በጣሞ እምውዳቹ ዳኞች ናችሁ
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 3 месяца назад
ዛሬ ጥሩ እየመራህ ጋብ እየሰጠህ ሰዓት መናገሩ በጣም ጥሩ ነዉ
@saedia27
@saedia27 3 месяца назад
እንደማመር ውዶቼ
@Funky_Doo
@Funky_Doo 3 месяца назад
نت دمجغ في قلبي في عيني
@hanatesfaye9950
@hanatesfaye9950 3 месяца назад
Mertu gebeta begugut new metebekacehu
@saedia27
@saedia27 3 месяца назад
እንደማመር ውዶቼ
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሃናተስፋዬ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 месяца назад
የኛ አገር ወንድ እኮ ሰርተው አያውቁም ሲሰራ እራሱ አይተው የማያውቁ አሉ እና አትፍረዱባቸው ምክንያቱም ያደግንበት ኩሽና እንኳን ለወንዶች ለሴቶችም ይከብድ ነበርና ወንዶችዬ መጀመሪያ ሲሰራ እዩ ከዛ ከሽንኩርት ከተፋ ጀምሮ እቤት ውስጥ ልመዱ የቅመሞችን አይነት ምን ላይ እንደሚጨመሩ እየሰራችሁም ከጥንቃቄ ጋር በመቅመስ ... በተለይ ደሞ ሳንቴሽን አካባቢን በንፅህና መጠበቅ ... አረ ብዙ ....በእውነት እዚህ ጋ እራሱ ለውድድር በመምጣታችሁ ሳላመሰግን አላልፍም ትችላላችሁ በርቱ ይለመዳል ...😊
@የማታአራት
@የማታአራት 2 месяца назад
ውይ መክብቤ ምነው ምነው 😮😮😮
@mentwabafrassa6713
@mentwabafrassa6713 3 месяца назад
በአሆኑ ስዓት ሊማሩ የሚኤድትን ምን እንደሆን እይታወቅም በአፉ ሙሉ ተምሬያለሁ ይላል
@ETAFERNEGUTu
@ETAFERNEGUTu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:41 mretu❤
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 3 месяца назад
Selem gobez berchi👏😍gin lemen bila altesetatem?
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ትግስትታደሰ…
@nurethassen9696
@nurethassen9696 3 месяца назад
One day I we'll be there, I want now my axperynse
@ETAFERNEGUTu
@ETAFERNEGUTu 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉😢
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 3 месяца назад
ካስገባኧው አይባልም ካስገባኸው ነው የሚባለው
@haiderkedirshafi5235
@haiderkedirshafi5235 3 месяца назад
Ethiopia restaurant gebten mnblaww mgeb new badbbay ystcut deg deg argacu
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሃይደር
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
ende semua selam yhuneln
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
wow henokya tehelalhe
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
❤❤🎉🎉🎉
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 3 месяца назад
selam eko new semua
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @izxpbxo
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 3 месяца назад
Danyoch❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Просмотров 68 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45