Тёмный

ከኔ ጋር ሁን - የጽዮን መዘምራን 

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Подписаться 1,5 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
ethiopiangospelmusic.net/choi...
ድንቅ የንጋት ኮከብ ከኔ ጋራ ሁን
የሰላምም ልዑል ከኔ ጋር ሁን
ጸሀይዋ ስትወጣ ሌላ ቀንም ሲመጣ
አቅርበኝ ወዳንተ ጌታዬ ሆይ ልምጣ
ከኔ ጋራ ሁን/2/
ከኔ ጋር ሁን
ነፍሴን አድነሃል ከኔ ጋር ሁን
ፍቅርህ ለውጦኛል ከኔ ጋር ሁን
ጸጋህም ሲጥመኝ ሙላትንም ስመኝ
የህይወት ምንጭ ውኃ እባክህ አርካኝ
መስቀልንም ሳስብ ከኔ ጋር ሁን
ድልህን ሳስተውል ከኔ ጋር ሁን
ድካም እኔን ሲተው ኃይልህ ሲያበረታኝ
አትልቀቅ እጄን ያዝ ጌታዬ ሆይ ምራኝ
ቃልህን ስትመግበኝ ከኔ ጋር ሁን
መንፈስህ ሲመራኝ ከኔ ጋር ሁን
ጽድቅን ስታለብሰኝ በረከት ስትሰጠኝ
እሳትህ እንዳይርቀኝ በመንፈስ ምራኝ
ነበልባል ዙፋንህ ከኔ ጋር ሁን
ነጸብራቁ ገጽህ ከኔ ጋር ሁን
እንዳያት መንግስትህን እንዳቀርብ ምስጋና
ጠብቃት ነጯን ልብስ በሕይወት ጎዳና

Видеоклипы

Опубликовано:

 

2 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@getachewalito6738
@getachewalito6738 9 месяцев назад
Life changing songs, it took me back 25 years ago. GOD BLESS YOU DEBE.
@yosephkifle1453
@yosephkifle1453 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ። ያሏችሁን መዝሙሮች በሙሉ እንድትለቁልን በፍቅር አሳስስባችኋለሁ።
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 3 дня назад
Andreessen
@Love-mk1gi
@Love-mk1gi 2 года назад
በብዙ ተባረኩ
@sophiegetachew5038
@sophiegetachew5038 2 года назад
Thank you for posting
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 года назад
God bless you for the memories.
@yohannesworku5216
@yohannesworku5216 Год назад
Thank You Brother
@newchapter.8945
@newchapter.8945 2 года назад
ደቤ እባክህን የዳዊት ልጅ ማረኝ የሚለውን መዝሙር ጫንልን
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 года назад
እሺ እሞክራለሁ
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu Год назад
ኧረ ጽሁፉ ይስተካከል የሚዘመረውና የተጻፈው የተለያየ ነው
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 Год назад
ከዜማው ጋር አብሮ ለመሄድ ከቃል ውስጥ አንዲት ፊደል በሌላ መንገድ ልትባል ትችላለች። ከዚያ ውጪ ጽሑፉና መዝሙሩ ተመሳሳይ ነው።
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
Terusew Shibeshi  ዘማሪ ጥሩሰው ሽበሽ
13:04
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
Просмотров 3,7 млн
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02