Тёмный

ከአሁን በኋላ አንቺም እዚህ ነው የምትሆኝዉ 

Emebet Kassa
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 978   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 24 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SYkLRBwm7DY.htmlsi=F-lnOE_mUswqE5GR የቅዲስ ጊወርጊስ ወዳጆች ሊኩን እየተጫናችሁ ቪድዮዉን እዩት 👈👈👈
@user-ht2xy7yq7c
@user-ht2xy7yq7c 24 дня назад
አረ በድግል ቢቸናን😢
@torishtorish7655
@torishtorish7655 24 дня назад
እሙ ምነው ፈለገን ሳታሳይን😢😢😢😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makyayasin3345
@makyayasin3345 24 дня назад
እመቤትየ አገሬን ብቸና ሳይ እንዴት ደስ እኔዳለኝ❤
@osratgold7930
@osratgold7930 24 дня назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼👍
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 24 дня назад
እመቤትን የምወድላት ኮንፊደስ 100% በማንነቶ የናታፍር ጀግና
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 24 дня назад
ደምሬኝ ውድ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 21 день назад
በጣም የኔ አንበሳ ናት
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n 13 дней назад
ለምን ታፍራለች
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 13 дней назад
@@user-rs3hd5kj7n ውዴ አንዳንድ ሰወች የነበሩበትን ፈፅሞ ማንሳትም ሆነ አድነሳባቸው አይፈልጉም በተለይ ገጠር ከሆነ ጭራሽ አያሳዪም አሁን ያሉበትን ብቻ ነው መሆን የሚፈልጉት ሶ እሶ ተቃራኒ ነች ሶ አደንቃታለሁ ለዚያ ነው
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 24 дня назад
❤❤ እናት❤❤ ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል ሚስት ስታፈቅር ደምግባት ታያለች የረገፈ ለታ ትታ ትሄዳለች ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልከቶ ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ ክብር ለእናቶቻችን
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 24 дня назад
እኔም እናቴ ናፍቃኛለች ❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 24 дня назад
ትክክክል ክበር ለናቶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
ትክክል 👍
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 24 дня назад
👍 ።
@gjyvng738
@gjyvng738 23 дня назад
የእሙድምጽልክድምጿደስይላል
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 24 дня назад
የጀግኖች አገር ውድድ ሲያልር ድል ለአማራ ጀግናው ፋኖ የጀግናው በላይ ዘለቀ ሀግር የውቦች ሀገር ክብር ለጀግኖቹ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 24 дня назад
💚💛❤️🥰🥰🥰🥰የኔ ውድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስ የኔውድ ሀገር አማራው ወገኔ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
የፋኖኖኖወች ሀገር የነዘሜ ሀገር ኢንሻአላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ሙሉ አማራ ክልልን ለመጎብኘት እቅድ አለኝ ከድል ቦኋላ ኢንሻአላህ 💪💪💪💪💪
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
ከወሎ ቤተ አማራ ቦረና
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 24 дня назад
እዚህ ላይ ባጽፉ ለእሙ ሲባል
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 24 дня назад
ፋኖ ፋኖ ምትሉት እናተ ህዝባችሁ አያሳዝናችሁም እናተ እዚ ተቀምጣችሁ ሚስኪኑ ህዝብ ታስጨሩስታላችሁ ከትግራይ ተማሩ ትግራይ ያተረፈው አሁን ምድነው ህዝቡ አስጨረሰ
@sofitube7147
@sofitube7147 24 дня назад
እሙየን ሚወዲ ላይክ አረጉኝ❤🎉
@jebdb
@jebdb 24 дня назад
እኔም እወዳታለሁ
@wantiya-13
@wantiya-13 23 дня назад
😍😍😍
@eyerusalemakalu6444
@eyerusalemakalu6444 23 дня назад
❤❤❤❤❤
@Samrey-do5sd
@Samrey-do5sd 24 дня назад
ክብር ለሹፌሮች👌👌
@b.6015
@b.6015 24 дня назад
በጣም አላህ ይጠብቃቸው ወድሜም የተጎታች ሹፌር ነው
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
በጣም
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 24 дня назад
በጣም
@Almiab
@Almiab 23 дня назад
ftare ytbklshe mara​@@b.6015
@wantiya-13
@wantiya-13 23 дня назад
😍😍❤❤👈
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 24 дня назад
እሙዬ በማንነቷ የምኮራ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ነች እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን ይስጥልን በተሀይ በስደት ያለን ናፍቀዉናል 🙉🙉
@nabeela4979
@nabeela4979 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤gojam amhara ❤❤❤
@jebdb
@jebdb 24 дня назад
በጣም
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
አሜን
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 23 дня назад
በጣም❤❤❤
@nasanate8410
@nasanate8410 24 дня назад
እኔ አማራ አይደለሁም ግን ፍቅርኛዬ የጎጃም ልጅነው ፈጣሪ ከፈቀድ ከስደትመልስ ጎጃምን አያታለሁ ❤❤❤❤
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 24 дня назад
ያሳካልሽ ማር
@hiwet6014
@hiwet6014 24 дня назад
ነይ ወርቅ የሆነ ህዝብ ነዉ የሚቀበልሽ❤
@meram123
@meram123 24 дня назад
❤❤❤ነይልንንንን
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 24 дня назад
ኧረ ጎጃም ጎጃም ጎጃም ወለላዉ ለፈረሱ ጥሬ ለሠዉ እንጀራዉ💚💛❤እኔም ጎጃም ነዉ የማገባዉ😅😅😅
@asri6330
@asri6330 23 дня назад
ነይ ማርያምን 😢😢😢😢 አውሪኝ በውስጥ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 24 дня назад
አማራየ😢😢😢😢😢የኔ ለምለም የደግ ህዝብ ሀገረ አማራየ ❤❤❤❤❤❤ኢንሸአላህ ሁሉም ያልፍ ይሆናል😢😢😢😢እሙየ በሰላም ገቡ ውዴ❤❤❤❤❤
@JamilaJamila-wx2cw
@JamilaJamila-wx2cw 23 дня назад
Enee oromoo negn wlh betam new mewodach😢❤❤❤😢😢😢😢😢gonder mahed efalegalw inshaallaah😢😢😢😢😢
@Almiab
@Almiab 23 дня назад
wuda maryamn enga eqo betam nw mnwddew lpoltica belew yatlunal enji ena enqan gurga neng wdd oromo amhara​@@JamilaJamila-wx2cw
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i 17 дней назад
❤❤❤❤እሽ አላህ ያልፍ
@user-bq6if2pc1u
@user-bq6if2pc1u 24 дня назад
ከእናቴ ጋር ልገናኝ አንድ ወር ከአስራምስት ቀን ቀረኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም እንዳገኛት❤❤🎉
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 24 дня назад
ድንግል ማሪያም በሰላም ታገነኝሽ የኔ ውድ ደምሪኝ ❤❤
@marya-fo2en
@marya-fo2en 24 дня назад
Emebete tirdash
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
በሰላም ያገናኝሽ እኔም ትናንት ደውየ ልጀ ነይቶሎ የቤት እቃ እያዘጋጀሁልሽ ነው ምጣድ ገዝቸ አሟሽቸልሻለሁ ስትለኝ በጣም ተሰማኝ 7አመቴ ኢንሻአላህ በቅርብ እገባለሁ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
አለህ ሆይ ለዚህ ሚስኪን ወገኔ ቀን አውጣለት
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 24 дня назад
እኔ3 ወር ቀረኝ ሠላም ያድርሰን
@dhayniiicell
@dhayniiicell 24 дня назад
የእናትሽ በራስ መተማመን የተፈጥሮ ጸጋነው እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 24 дня назад
ይሄ ሕይወት የማይናፍቀው ማን አለ ብለሺነው❤❤❤
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 24 дня назад
እሙየ ባሌ ሽፌር ነበር አስታወስሽኝ አድሳበባ እኔ ከጎኑ ሆኝ እደዚህ በደስታ ነበር የደርስነው የዛሬን አያርገው እና አሁን ሁለታችንም በየመን ሳውድ ነን አልሀምድሊላ❤❤
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b 24 дня назад
ተወቅጦ የሚጠጣ ቡና ነው ያማረኝ ጎረቤት ሲወቀጥ ድምፁ ትዝ ይላችዋል❤
@fantateka2428
@fantateka2428 24 дня назад
ስደት መሮኛል ደምሩኝ ስውፕዳችሁ😭😭😭😭እንኳን የሰው ቤት ያደከመው ላይክ😭😭😭
@AhmadKubaisi
@AhmadKubaisi 24 дня назад
አይዞሺ እህቴ ሁላችንምነን ❤❤❤እግዛብሄር ሀገራችነን ሰላም አድረጎ የእረፍት እጀራ ያዘጋጂልን ለሁላችንም ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@xpk5509
@xpk5509 24 дня назад
እህ ገና ባንድ አመቴ ምርርር አቅለሸለሸኝ አገራችን ሰላም በሆነ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 24 дня назад
ከላል ደከመን ያልፋል
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 24 дня назад
አይዞሽ እህት ሁላችንም መሮናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatmaal1446
@fatmaal1446 24 дня назад
Ayezoshe.eht😢😢
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 24 дня назад
አይይይይይ የባይ መንገድ ናፈቀኝ ይህ ቤተክርስቲያን በጣም ነው ደስየሚልኝ እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጎጃም ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽን ያሰማኝ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@almshhhh8245
@almshhhh8245 24 дня назад
መሽ አላህ እታተይ እንኳን ለቤትዋ አበቃወት
@b.6015
@b.6015 24 дня назад
አብይ አላህ ይናቅለው ይከን ሚስኪን ነው የሚገለው ጎጃም ወሎ ጎደር ሸዋ አንድ አማራ ድል ለተገፋው አማራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 24 дня назад
ደምሬኝ ውድ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 24 дня назад
Laba anta eraseke abehen lamasdamade wandemeken eyagadalke abeye nawe telalke hezebe awekobehal anta laba eska sabate bate zare eyafagake kante mahayme masatwalke yatawqsadabeke
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 24 дня назад
weda sedet mereren subscribe adergen hagera lesera???
@TesgaTesga
@TesgaTesga 23 дня назад
💪💪💪💪💪💪🇪🇹
@TesgaTesga
@TesgaTesga 23 дня назад
💪💪💪💪💪💪🇪🇹
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 24 дня назад
ዋው ጒጃም ደስ ይላል ዋዋ ዋ ዋሀገሬ ይሄዘፈን በአሁን ሰአት መዘንፍ አለበት ❤
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j 24 дня назад
እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን እኔስ አልታደልኩ ሁኖ እናት የለኝም
@selamalebachw4572
@selamalebachw4572 24 дня назад
እኔም
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 24 дня назад
አይዟችሁ ውዶችየ
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 24 дня назад
😭😭😭 አይዞሽ እማ እኔ የለኝም እናቶች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ እያለቀስኩ ነው የምጨረሰው ብቻ አምላክ ያለው ይሁን ለበጎ ነው
@user-nf6yh2kn1y
@user-nf6yh2kn1y 24 дня назад
እኔም የለኝ😢😢😢😢
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 24 дня назад
😢😢😢አየወዞሽ ማር
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 24 дня назад
የቤተሰብን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ነዉ ደስ የሚለዉ እሙ እንኳን ደስ አለሽ ❤ከፎቁ በታች የከብቶች ነዉ ያልሽዉን ከብቶች አታድርጊበት ከብቶቹን ለብቻቸዉ ይሄንን ምርጥ አድርገሽ ከታች ያለዉን ለሌላ ነገር አድርጊዉ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 24 дня назад
ማሻአላህ ያምራል ቤቱ አቤት ቆጥ አሰራር ዋው በጣም ነው የሚምር የገጠር ቤት አይመስልም❤❤❤
@user-qr4lw8gy8r
@user-qr4lw8gy8r 24 дня назад
እፉ እንደኛ እንደ ኢትዩጵያውያን የታደለ ማነው
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
ማንም የእውነት ኢትዮጵያ ልዩ ናት
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 23 дня назад
ነበር 😢😢😢
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 24 дня назад
የኔ እናት እደዚህ እደልቦ ከጎረቢትጋር መሆንድስይላቸዋል ማን እደገጠር ንጹህ አየር እየተነፈስን ሁሉነገር. ንጹህነው ኦርጂናልነው. የከተማ የሚገዛውሁሉ የማይቀለቀልበትየለም. ለራሳቸውየማይበሉትን ይሸጣሉ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
አሆ ትክክል ለዛ ነው የጨነቃቸው
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 24 дня назад
ትዝታየ. አይ. እኔስደት በጣምደክሞኛል ያአላህ በሀገሬ ሁልንነገርስጠኝ እስከመቸ የኖሪ አኖኖሪሁኝ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 24 дня назад
ዋ ሀገሬን ዋዋ. አትኩ አገሬን ዋዋ😢😢😢
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 24 дня назад
ዋው እሙ በጣም እናመሠገናለን ሀገራችን ሰላሰጎበኝሺን
@mamalov109
@mamalov109 24 дня назад
እኔ እዳቺ በዚ ዘመን ባህሉን ከልቡ ሚካራበት ሰው አላየሁም በጣም ነው ማደቅሽ በርቺልኝ እሙይ
@emuosama
@emuosama 24 дня назад
መሸአላህ የኔጀግና ዋው አደኛ ለካ ካገርም እየተኖር ማሰራት ይቻላል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 24 дня назад
ተባረኪ እንኳን አሰራሽላቸው በደብ አስጨርሽላቸው❤❤❤
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 24 дня назад
አቤት ዝጀሮ ለማየት የምጠራራው ነገር ወደገጠር ስሄድ ደስ ሲልኮ አየረ እኔ ያዲሳባልጅ ነኝ ግን ጎጃምና ወሎ ሄጃለው ደስ ይላል መገዱ
@ggyy6406
@ggyy6406 24 дня назад
😂😂😂😂😂 አትመስይም
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 24 дня назад
እሙ የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ እግዛብሔር ስወዳቹ
@alemhi8570
@alemhi8570 24 дня назад
እሙዬ እንኳን በሰላም ገባቹህ ደጀን የኔ አገር ነው ጭር ብሎ ሳየው ውስጤ አዘነ ምንም የሰው እንቅስቃሴ አላየውም ብቻ እግዝያብሄር ይመስገን ❤🙏🙏🙏🙏
@MerimMohamed-mg6cf
@MerimMohamed-mg6cf 24 дня назад
አይዞሸ ሁሉም ያልፋል
@alemhi8570
@alemhi8570 24 дня назад
አመሰግናለው ውዴ 🙏
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 24 дня назад
እሙዬ ጀግኒት እናትሺ እኮዋን በሰላም ለሃገራቸዉ አበቃቸዉ
@AynuAynu-pr5tb
@AynuAynu-pr5tb 24 дня назад
አራ ያስፈራል እንዳት ወድቂ ደስ ይላል የ ገጠር ኑሮ
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w 24 дня назад
እሙየ ሀገሬ ብቸናን 12 አመት በሆላ አሳየሽኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባርኪልኝ እሙ❤❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube 24 дня назад
በሰደት የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃኒ ደግሞ የቅመሞችየ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሰወዳች አንደሺ አሰገቡን በቂነናቲ❤❤❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 24 дня назад
እሙ ገጠር ናፍቆኝ ነበር በስመአብ ገደላ ገደል አለዉ ሀገርሽ ደስ ሲል በስም ነበር የማዉቃቸዉ የምጠሪያቸዉን ሀገሮች በካሜራ ታግዘሽ ስላሳየሽን እናመስግናለን ፈጣሪ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛ ያብዛ ጠላቷን ይጣልላትና ህዝቦቿም ሳቅና ደስታቸዉ ይመለስላቸዉ።
@robekaeth3984
@robekaeth3984 24 дня назад
እሙ በሠላም ገቡ ዋው ያምራል ፈጣሪ አማራክልልን ይጠብቅልን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
አሚንንን
@haimanot2452
@haimanot2452 24 дня назад
አይ ሰደት አይንህ ይጥፋ ዉዲቱ ሀገሪ ሰላምሺ ይመለሰ ❤❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 24 дня назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለእሙ❤
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 24 дня назад
እንደ እግዚአብሔር ፈቃደ ቀጣይ አመት ኢትዮጵያ ነኝ
@ahlam0301
@ahlam0301 24 дня назад
ማሻ አላህ ቤቱ ስፋቱ ልዩነው ኡሙየ ጀግና በባህልሽ የሚትኮሪ 😍
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 24 дня назад
በሰላም ሀገሬ ከገባሁ ጎንደርና ጎጃም እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ ያምራል ልማት ወደ ኃላ ቀርቶ እንጂ ጎራና ዘንተረሩ ሜዳው ያምራል😢አማራዬ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ😊
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 24 дня назад
ኢንሻአላህ ከድል ቡኋላ አማራ ክልል በሙሉ እጎበኛለሁ
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 24 дня назад
በጣም
@reame2681
@reame2681 24 дня назад
እታተይ እቤቶ ገቡ እኳን ደህና ገቡ የኔ የዋህ አችም በሰላም ተመለሽ እሙየ ክብር ለናቶች
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 24 дня назад
የጀግኖቹ ሀገር ድልለአማራፋኖ💚💛❤️
@user-de4rm2ps6z
@user-de4rm2ps6z 23 дня назад
😂ፋኖ ከፋኖሽ ገደል ግቢ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 24 дня назад
ወይኔ መንገዱ ሰላም ነው ወይ በሰላም ያድርሳችሁ
@user-bi8xh8nz9x
@user-bi8xh8nz9x 22 дня назад
ሙዚቀው ያበደሙዚቃነው እመቤትየ ያገሬልጅ❤❤❤❤
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 24 дня назад
እንኳን በሰላ ገባችሁ እሙዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@aynalem3830
@aynalem3830 24 дня назад
ደስ ስትሉ እሙ እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 24 дня назад
ታትዬ እረዥም እድሜ እና ጠና ይስጠወት እሙዬ ውዴ መንገዱ እስር ነው ስትመጭ ግን በመኪና አትመለሽ ባህር ዳር ሂደሽ በፕሌን ተመለሽ ውዴ❤❤❤❤
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c 24 дня назад
የኔ እናት ደስ ሲሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 24 дня назад
ማነዉ እደኔ እናት እና ገጠር ሴያዩ እባዉ የሜመጣዉ እሙየ በርች ማዘርንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 24 дня назад
በጣም ነዉ አገሩ እሚአምሩ እናት ለዘላለም ትኑር ተባረኪ በጣም ነዉ ደስ አለኚ 🙏😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 24 дня назад
ውይ አግሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክሽ ሰላምሽን ይመልስልሽ ጌታሆይ በቃበለን ማረን በውነት አገሬ ናፈቀኝ እናቴም ናፈቀሽኝ መቸነው ከሰቀቀን እምንወጣው
@sara_mandefro
@sara_mandefro 23 дня назад
አባት ሀገር አማራዬ ❤😊 ድል ለታላቁ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 24 дня назад
እሙ ግን አሁንባትለቂው ይህንሙዚቃ በጣምእፈራለሁ አሁን በጣምነው ስበብእሚፈልጉልን አማራ በመሆንሽብቻ ያስሩሻልእያልኩኝእሰጋለሁ
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l 24 дня назад
ቆየኮ አዲስ አይደለም 1 አመት በፊት ነው የተለቀቀችው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 23 дня назад
የሚጠብቃት መዳህኒአለም አይተኛም
@kakajqj1215
@kakajqj1215 24 дня назад
ውይ ሲያምር እሙየ እናመሰግናለን
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@user-dc3ls4my5r
@user-dc3ls4my5r 24 дня назад
ማሻ አላህ እምየ ሀገሪ አላህ ሰልምሽን ያብዛልን እሙይ የኔ ጀግና
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 24 дня назад
እንኳን በሰላም ገባሸ እሙ እናትሸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@Legna27
@Legna27 24 дня назад
እሙዬ መንገድ ተከፈተ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@hannabirhanu3178
@hannabirhanu3178 24 дня назад
Gobeläng enebuske yene Jenna ehite Waw Emanuel ena stunden yemiyakebir julen yibarekal❤️❤️❤️❤️
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e 24 дня назад
አገራችሁ ሲያምር❤❤❤
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 24 дня назад
ጎበዝ ነሽ ሌላዉ ቢሖን አያሳይም ያደጉበትን እየረሱ ያሳፍራቸዋል
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 24 дня назад
ሀገሬ ወለላው ጎጃም ❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️
@01-le3cq
@01-le3cq 24 дня назад
ማሻ አላህ እሙየ ጀግና ነሽ እህታለም በርች
@fatumadawed3088
@fatumadawed3088 24 дня назад
ሀገሬን ብቸና ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል ደሞ በሀገርሽ በብሀልሽ የምትኮሪ ጀግና ሴት ነሽ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 24 дня назад
አገሬ ናፍቆኝነበር እሙየ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 24 дня назад
እታተይ እንኳን በሰላም ወዳገርሽ ተመለሽ ❤❤❤❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 24 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም ግቡ🙏🙏
@engidategegn
@engidategegn 23 дня назад
lovely mother. Long live mama! Haadha bareedduu!
@user-pj1dr9ev6c
@user-pj1dr9ev6c 24 дня назад
ቢቸና ሀገሪ እመሰግናለን እሙየ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 24 дня назад
እኳን በሰላም ገባችው💚💛❤
@user-eq6bh6hi6d
@user-eq6bh6hi6d 24 дня назад
Wow Emuye❤❤ dess sel beye kenu video eyeserash lekekilen
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 23 дня назад
ጀግና ነሺ እሙየ ቃል የለኝም በርች አንችን አለማድነቅ አይቻልም ❤️🙏🏽
@xxo-bx9jp
@xxo-bx9jp 24 дня назад
እሙየ ቢቸናን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ስትመለሽ እኛ ቤት ቡና ጠጭ
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 24 дня назад
ኮፊደንሳን ስወድላት በራሷ የምትተማመን ሴት ጀግና ናት እሙዬ❤
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 24 дня назад
አገሬን ስላሰየሽኝ አመሰግናለሁ አሙ
@user-95674
@user-95674 24 дня назад
እንኳንደናገባቺሁ
@hawalewye738
@hawalewye738 24 дня назад
ሀገሬ
@MalkamTamen
@MalkamTamen 24 дня назад
ዉይኔ ሀገሬ ደስስ ሲል እታተይ እኳን ደናገባችሁ ወደለምለማ ጎጃም
@user-bc3vy2jf3w
@user-bc3vy2jf3w 24 дня назад
እሙየ በጣም ጎበዝ ነሽ. የምር አረብ አገር ከመሠድድ. ምንም መፍትሄ የለም በሀገር ላይ ማግኘትን ባች አየሁ ❤❤❤❤❤
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 24 дня назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እሙዬ❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 24 дня назад
ማነው ግን እንደኔ የምወዳው እሙዩ ጀግናው❤❤❤❤
@TamaraMobile-jb6js
@TamaraMobile-jb6js 24 дня назад
❤❤❤ሀገሬ
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 23 дня назад
የእኔ እናት እንኳን በስላም ገባቹህ እሙ የተባርክሸ❤❤❤❤
@GeniNegese-ft5um
@GeniNegese-ft5um 24 дня назад
ባህሏን፥አካባሪ፥ጎብዝ፤በርች
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v 24 дня назад
እህት ይቅርታነ እናቴ ❤🌹 ጀስመቸዉአይተይ ጡሩአይደለም 🎉
@sarangish4220
@sarangish4220 24 дня назад
አያቴ ትዝ አለችኝ የኔ ዉድ እናት 😢እዴት እደናፈቀችኝ😒😒😒😞😞😞 እሙ እናትሺን እመ አምላክ ትጠብቅልሽ ❤❤❤❤
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 24 дня назад
Medhane Alem yebarkachihu❤
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 24 дня назад
እባክሽ ሆዴን አታባቢው መንገድ ተከፈተ እዴ❤❤❤ እሙየ እምወድሽእኮ በምክንያት ነው አለባበስ አነጋገር በቃ በሁሉም ነገር እንደየአካባቢው የምትሆነው ነገር ይገርመኛል ጎበዝ እሙ በሰላም ተመለሽ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 24 дня назад
ዋዉዉዉ በርቺ እሙዬ ጠካራ ሴት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 24 дня назад
እሙይዬ ብርቱ ጠንካራ ልባም ሴት ማን ያገኛታል💯 ♥♥♥♥👍
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 17 дней назад
ዋው ጒጃም ደስ ይላል ዋዋ ዋ ዋሀገሬ ይሄዘፈን በአሁን ሰአት መዘንፍ አለበት
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 23 дня назад
እዚቤት ላክ ለምዬ አላቅም ዛሬ በሱ አፅናኑኝ ከመዳምጋር እራሴ አመመኝ😢😢😢😢
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 24 дня назад
ማምየ እንኳን ለቤተወት አበቀወት በማምየ አያቴን አስታወሱኝ አለባበሳቸው ምድጃቸው ለዚህ ምስጊን ህዝብ ጦርነት ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላሟን መልስልን እሙየ ነች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባሀሏን እማትረሳ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽረ እሙ ፊልሙን እረ ፍጠን
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 24 дня назад
በጣም የሚናፍቀኝ የአባይን የደጀንን መንገድ ስላሳየሽኝ ደስስስ ብሎኛል ; ፍኖተሰላም ; ማንኩሳ; ብርሸለቆ -- ላይ ብር / ታች ብር / እርሻልማትን ፣ ቡሬ ; አየሁ እርሻልማት ; ዳንግላ ; በለስ እርሻልማት ; ባህርዳር ስለማውቃቸው አስታወሺኝ፣ እሙዬ ጀግኒት ከቤተሰብሽ ጋር እንደልብሽ ዘና ፈታ በይ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ !!! ❤️❤️❤️❤️❤️👌👍
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 23 дня назад
Yeterashachewn akababiwoch siwodachew finote geray.... ❤❤❤❤❤
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c 24 дня назад
ጀግና ነሽ እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ኮንቪደንስሽ እኮ ይለያል
@helengetachw
@helengetachw 24 дня назад
ዋዋዋ ደስትሉ የኔ ቆንጀ ደሰትሉ እግዝይር ይጠየቃቸው.
Далее
Eddie Hall VS Neffati Brothers
00:11
Просмотров 1,6 млн
Regular Season vs. PLAYOFFS part 2 #pavelbarber
00:14
Ашки Гулбахор барои чи?
34:59
Просмотров 41 тыс.
እታተይ ጠፋች
14:32
Просмотров 82 тыс.