Тёмный

May 27, 2024 የእመቤት ካሳ እናት ዘፈነች😂😂😂 

Emebet Kassa
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 27 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0yw0QaKMyy8.htmlsi=zBOmfZYueBgD1zaW የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 27 дней назад
እሙ አይቸዋለሁ በርች የኔ ውድ❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 27 дней назад
አይሰሴት አጠለጠልሽዉኮ ያያዝሽ ነገር የመቀነቱ😂😂❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 27 дней назад
አበሣየምር
@user-ho5to3gm3m
@user-ho5to3gm3m 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 27 дней назад
emuya yemwe goabaze msha allhe ❤
@teje7615
@teje7615 27 дней назад
እስቲ የክፍላገር ለጆች ብቻ በላይክ አሳዩኝ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 27 дней назад
አለን❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 27 дней назад
ያዲስ አባ ልጅ ነኝ ግን ላይክ አርጌአለው እሙ አስተማሪያችን ናት❤❤❤
@user-lp6zh9xn3x
@user-lp6zh9xn3x 27 дней назад
ሲጀመርሳዉዲ ያለዉ ሁሉም የገጠርነዉ ዉዴ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 27 дней назад
አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@teje7615
@teje7615 27 дней назад
@@user-de2ie7tw4u 😘😘
@user-vt6sv2lm3c
@user-vt6sv2lm3c 27 дней назад
እስቲ እሙን የምትወድ በላይክ
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 27 дней назад
እሙ ጉበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 27 дней назад
❤❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 24 дня назад
እኔ
@Hawawoll
@Hawawoll 23 дня назад
የውነት የኔጀግና ነሺ👍👍💪💪💪💪💪
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 5 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pg9rj2nn8m
@user-pg9rj2nn8m 27 дней назад
አርሶ የማበላው ህዝባች ነው በድርን በከባድ መሳሬያ የሜጨፈጨፈው ፍት ለህዝባችን
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 27 дней назад
በጣም ማርያምን እንደዚህ ያለ ጫማ😢😢😢
@selamtubeEht
@selamtubeEht 27 дней назад
😢😢😢😢😢❤
@zamzm-qo9kc
@zamzm-qo9kc 27 дней назад
😢😢😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 27 дней назад
በጣም 😢😢😢😢😢
@hau427
@hau427 27 дней назад
በጣም ይኸው ኑሮ ሁኖ😢
@Abebech608
@Abebech608 27 дней назад
የሤት ተምሣሌት ናት እሙዬ እምትሉ❤❤❤👍👍👍👍
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 27 дней назад
በጣም
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 27 дней назад
እውነት ነው❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 27 дней назад
በጣምእውነትነውከሳኡዲየሚገብአንዳዶቹአያርሱም
@user-ex1bq9bf1d
@user-ex1bq9bf1d 27 дней назад
እሙየ ማርያም የኔ እህት ነሽ ጎበዝ እኔ እኳን ካድሣባ ዱባይ ሥት አመት ቆይቸ ያልሠራሁት የለም❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 24 дня назад
ደምሪኝ አማ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 27 дней назад
እኔም ላባቴ ምሳ ይዠ ስሄድ አርስ ነበረ አባቴ እስኪባላ ድረስ ወይኔ ሲያደክም ወንዶችየ ኑሩልን የምር ውነትም ወንድ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሴት ምን አቅም አለን
@workitye539
@workitye539 27 дней назад
እኔም❤😂
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i 27 дней назад
እንየም እንዴት እንደ ናፈቀኝ ኣሁንማ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 27 дней назад
እኔም 😢
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 27 дней назад
ማረስ አላርስም ግን ካጠገቡ አልሄድም ነበር የኔ ውድ አባት ካለሱ አይሆንልኝም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 23 дня назад
እኔም
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 27 дней назад
የገበሬ ልጅ ነኝ ክብር ይገባቹል እኔም አባተ ጋር እያረስኩ ነው ያደኩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 26 дней назад
❤❤❤ዬእኔጄግና,ጎበዝ
@FgCf-hq9sq
@FgCf-hq9sq 21 день назад
❤❤❤❤❤❤እሙን በጣም እንወድሻለን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 27 дней назад
ማነው እንደኔ አርም እያርመ ጉልጓሎ እየጎለጎለ ያደገ አይይይ ትዝታ በተለይ አርም ላይ ያለ ጨዋታ ደስ ሲል 😢❤
@HdgYws
@HdgYws 27 дней назад
እኔ❤❤❤❤😢
@MerkebAsefa
@MerkebAsefa 27 дней назад
እኔ
@gjyvng738
@gjyvng738 27 дней назад
እኔስ ትምርትእንኳንሲከፍትአይለቀኝምአባቴ ማንአኝልጄይላል
@assistanthome578
@assistanthome578 27 дней назад
ምን እከሌ እከሌ አለው ሁላችንም የገበሬ ልጅችነን❤❤
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 27 дней назад
እኔ❤😢
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 27 дней назад
የገበሬ ልጂ በመሆኔ እዴት ደስ እደሚለኝ አሶ አደር አብልቶ አር ሁሉን እደሚያበላ ይህ ደግ ገበሬ ነው ኑሩልን❤
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 27 дней назад
ምንኪኑ ገበሬው አለቀብን 😢😢😢😢እሙዬ በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 27 дней назад
ዋዉ የገጠር ልጅ መሆን እኮ እንደት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤👍👍👍 ክብር ለአለም ምሰሶ ለሆኑ ገበሬ ቤተሰቦቻቺን ሀገራቺንን ሰላሟን አዉርዶ እኔም ያባቴን በሮች ስገባ እያረስኩ እመጣለሁ❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 27 дней назад
ዋው የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሴል እሙየ ተድለሽ❤❤❤❤❤😂
@bategatu275
@bategatu275 25 дней назад
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 27 дней назад
ዋውውውውውውውው የነረ እሙ አበሳ ለሙሉ ቤተሠቦችሽ ጤና ይሥጥልሽ ወይ መታደል ናፈቀኝ የመዳም ቅመሞች ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው😭
@hayatteshome573
@hayatteshome573 27 дней назад
የኔ የዋህ ቤቱን የምጨርሽ ያርግሽ እደጊ ተመንደጊ እስከቤተሰብሽና ዘርሽ😢❤
@masarat2998
@masarat2998 27 дней назад
በማርያም እሙ ደጋግመሽስሬ ገጠርቦታ አይይይበናፍቆትልሙት😢😢😢😢አይስደት
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 27 дней назад
𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨❤❤❤❤❤❤
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 26 дней назад
😢❤❤❤❤
@TffGfyy
@TffGfyy 24 дня назад
በጣም
@marymariya8855
@marymariya8855 27 дней назад
አይ እሙ በትዚታ ጪልጥ አድረገሺ ወሠድሺኝ እኔም አባቴ ጋር እያረሥኩ ነው ያደኩ እያጨድኩ ወንድሞቸ የኔ ታናናሾች ነበሩ አይይይይይይይይ ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሥኪ የገጠር ልጆች በማንነታችው የማታፍሩ ላይክ
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 27 дней назад
እኔም❤
@tariktades
@tariktades 27 дней назад
Enem
@martamarta8383
@martamarta8383 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@QueenTayiba
@QueenTayiba 27 дней назад
እኔም የኔ ዉዲ
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 27 дней назад
የገጠርልጂ ያኮራል ኩራት ነው ባለስልጣኑም ነጋደውም የሁሉንሆድእሚሞላውየዋሁገጠሬእማደል።ያርሶአደርልጂነኝ የገበሬ እኔእራሱገበሬነኝ አርሽእምበላ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 27 дней назад
እሙየ የድንችነገርሞትሺናት አይደል😂😂😂😂 ወንድምሺ እርጋታውዋው💪💪👍👍🙏🙏
@naserjansn1486
@naserjansn1486 27 дней назад
እሙ.አመሰግንለው.ሰፈሬን.ሰላሳዬሺኝየኔማረ.❤❤❤🎉🎉🎉
@boronatube8565
@boronatube8565 27 дней назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን እሙኮ ትለያለሽ እረሻ የማያቅ አይኖረም👍
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 23 дня назад
አሚን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 27 дней назад
የሴት ተምሳሌት ❤❤❤ጀግና የገጠር ሁሉ ነገሩ ታይቶ አይጠገብም ❤❤❤❤
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 27 дней назад
አይ ገጠር እንዴት እንደናፈቀኝ እኔም አገሬ ጎጃም ነው እሙ አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
አዋ ከበሬ ይከበር ዘመናዊ መሳሪያ ይሰጠው በሬዋችም ሰዋችም ያሳዝናሉ ጉልበት ይጨርሳል ነጮች ቢያዩን ይስቁምናል ኢትዮጵያ በቻ ናት በበሬ በሰው የምታርስ 💔 እሙ ማታመጭው የለም የገበሬ ዘር ነኝ ግን አዲስ አበባ ስላደግሁ ስለ እርሻ አላውቅም ገበሬ መሆን መታደል ነው የግብርና ኑሮ ባውቅ በድባይ በረሀ አልቃጠልም ነበር
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 25 дней назад
Leamarawum keni alelet oromiya siyadili amarawun masew alew amarawu berasu kid yigezali
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 12 дней назад
❤😢😢
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 27 дней назад
አርሱ አደር ነው እንደዚህ ተስቃይቶ የሚያበላን ግን ምን ይደረጋል
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 26 дней назад
😢በጣም
@AlemMamo-vz6gq
@AlemMamo-vz6gq 27 дней назад
እሙየ ለናትሽ እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው በጣም ደስ ትላላችሁ
@kedjaalike
@kedjaalike 27 дней назад
ሁል ግዜ እደዚህ ወድሞችሽ እታተይ ጋር ነይ በጣም ነው ደስ ምትሉት❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 27 дней назад
መታደሳችው እግዛአብሔር እንዴህ ደክሞ እና ጥሩ የሚመግበን አራሽ ገበሬው ሰላሙን ስጥልን እድሜው ጤናውን ይስጥል ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 27 дней назад
ወንድም እነዚህ ውድ እንስሳትን በደንብ መንከባከብ አለብህ ጥሩ ገበሬ የሚያደርጉህ እነሱ ናቸው እና🤞👌
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 27 дней назад
የዘመኑ ወንዶች አያያዝ አያውቁም የኛ ሴቶች እኮ ጀግና ኩሩ ናቸው
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w 27 дней назад
ይህ፡ነዉ፡ያሣደገን፡ክብር፡ለእናትና፡ለአባቶቻችን❤❤❤❤
@MoeMoe-ch8br
@MoeMoe-ch8br 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nabeela4979
@nabeela4979 27 дней назад
Tkkl ❤❤❤❤❤
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 27 дней назад
በህይወቴ እንደ ህብርና የምወደ ነገር የለም እኔ ሁሉት አመት አርሻለሁ ግብርና በጣም ነው የምወደ❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 27 дней назад
የኔ እናት እታተይ ሽ አመት ኑሪልን ማሪያምን ስትል ደስ ስትል❤
@AlemDesalegnAlemDesalegn
@AlemDesalegnAlemDesalegn 26 дней назад
የእሙ ወንድም ስነስርዓቱ ደስ ሲል የኔን ወንድም መሰለኝ እርሻ የሚያርስ የለም ብሎ ትምህርቱን አቆሞ ወደ እርሻ ገባ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 27 дней назад
ዋውውውውው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤አማራዬ😢
@36614
@36614 27 дней назад
የሴት ጀግና💚💛❤👍👍👌👌👌
@busyline3833
@busyline3833 23 дня назад
እሙየ ውድድድየኔቢጥየጀግናዬ❤❤❤❤
@Fgh-kt8vp
@Fgh-kt8vp 27 дней назад
ያአላህትዝታየንቀሰቀሽብኚ እራሴጠምጀእራሴአርስነብር አባቴ የሆነጉዳይሲገጥመው የፈጣሪ ትዝታብቻ አሁንበሰውሀገርመከራተት ያፈሩሽታናፍቆኛልበእውነት
@Fgh-kt8vp
@Fgh-kt8vp 27 дней назад
ራቢአ መሀመድእባላለሁ ያገሬናፋቂ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 27 дней назад
​@Fgh-kt8vp አይዞን የኔ ዉድ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 😢❤
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 27 дней назад
እሙ ግን ሁሉም ያምርብሻል በርች
@ElsabetGetamesay-gf8qx
@ElsabetGetamesay-gf8qx 23 дня назад
የገጠር ልጂ ነኝ በርግጥ ለየቶ ያልኩኝ ከከተማው እንደዚህ ለፍተው ፀሀይ እና ዝናቡን ችለው ሞፈር እና ቀንበር እየገፉ ሳይማሩ ላስተማሩን ክብር ለነዛ ለአርሶ አደር አባት ወንድሞቻችን
@hiamhuot843
@hiamhuot843 27 дней назад
አይእሙይ በጣምጎበዝነሽ የሀገርሽን ብሀል የማትርሺ ተዝታየንቀሠቀሽብኝ እኔምአርስነበር ግን በሮቹ አስቸጋሪነበሩ ይሮጡብኝ ነበር ደሞወድምሽንወድጀዉአለ አጋቢኝ እኔወሎየነኝ
@user-gf7zk3dd8u
@user-gf7zk3dd8u 27 дней назад
እሙዬ አልተቻለችም የኔ ጠንካራ እምነት 👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 27 дней назад
😭😭😭ከብቶች ራሱ እንደት እንደናፈቁኝ ማርየምን ደሞ አንደኛዉ ከኛ በሬ ጋር ይመሳሰላ😍❤
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 27 дней назад
Woooow በጣም new dessss yemtyw berchiln ጀግና ኤግዚያብሔር በበርከቱ ይጎብኛቹ
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 27 дней назад
አይ እሙየ በሮች እደመሩሽኮነው እምትሄጅው ጀግና ሽ አመት ኑሪ አቦ
@b.6015
@b.6015 27 дней назад
እሙ በቃ በራሷ የምትተማመን በማንነቷ የማታፍር ስወድሺ አንዳንድ ጉረኛ ቢሆን ያፍር ነበር በርች አያያዝሺ እራሱ ካጓጉል ወንድ 100% ትበልጫለሺ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 24 дня назад
ደምሩኝ ❤❤
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 27 дней назад
እሙዬ በእውነት ነው የማደንቅሽ ማንነትሽን የማትረሺ ነሽ ግን ለካ ማረስ እንደዚህ ከባድ መሆኑን አላውቅም ለገበሬ ክብር መስጠት አለብን።
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 27 дней назад
ጎበዝ ነሽ እኔ ማጣመድም አልችል ቀበር ይዤ ሔጄ ከብቶቹን አስጠጊ ስባል ብትትን አደርጋቸዋለሁ በርግጥ ከብቶቹ ይለያያሉ መሰል የደጋ ከብት ገር ናቸዉ ተጎትተዉ ይገባሉ እኛጋ እኮ በመከራ ነዉ የሚጠመዱት በዚያ ላይ ትላልቅ ናቸዉ ሞፈር ቀበሩ እራሱ ሙሉ የበሬቃዉ ይለያያል ይህ አይነት የኛን ሀገር መሬት አያርሰዉም🤣
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 27 дней назад
ይህቆላነው የቆላእርሻናአረምእኮ መፈርጠጥነው ደጋእናቴጤፍለመብላትጤፍማከል አለብሺክክ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 27 дней назад
​@@fatimaahmed7956እኔ በርግጥ ጎጃሜ አደለሁም ሸዋ የይፋት ልጅ ነኝ ከብትቹ ፀጉራቸዉ የቆመና ከሰዎቹ አለባበስ ተነስቼ ነዉ ደጋ ያልሁት የደጋ ከብት አጭርና ፀጉራቸዉ የቆመ ስለሆነ የሰዎቹ አለበባበስም የደጋ ነዉ ብዬ እንጂ ቦታዉን አዉቄዉ አደለም እኛጋ ከብቶቹ ትላልቅ ናቸዉ በዚያ ላይ መሬቱም አቀማመጡ ይለያያል አንዳንድ ቦታ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 26 дней назад
እንድየ የት አገር ነሽ
@user-rh8wo6cb8y
@user-rh8wo6cb8y 27 дней назад
ወንድሜንይመስላል እሙወንድምሽ ፈጣሪይጠብቅልሽ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 27 дней назад
እሙየ ሽብራ እሸት 😢😢 እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ 🥰🥰 ውይ ልጆቹ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
ሽንብራ ባቄላ እሼት ድባይ ሞልቶል
@kakajqj1215
@kakajqj1215 27 дней назад
​​@@AmalAmal-kg1qbድባይ ምድነው ማሬ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 27 дней назад
የት ነው የሚ ሸጠው እኔእፈልግንነበር ግን ማን ይገዛ ልኛል
@user-gz6sv4ej4r
@user-gz6sv4ej4r 27 дней назад
የኔ ፍልቅልቅ 😂😂😂😂😂 እሙዬ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 27 дней назад
እሙ ጎበዝዋ ❤❤❤❤❤ ደጉ ባላገሩ ወገኖቼ መልካማችሁን ያሳየኝ ጌታ
@Wert-gt7wh
@Wert-gt7wh 27 дней назад
anech alwekeshm deger new mebalehu
@Fetahunadane
@Fetahunadane 27 дней назад
ደህና በሬ ግዥለት ጎበዝ ነው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 27 дней назад
ቢመገቡኮይተልቁና ይወፍሩነበር
@veefad4514
@veefad4514 27 дней назад
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሽብኝ ስትመልሽ ዘወር አርገሽ ያዝ አርጊባቸዉ እፈሩ እንዲገቡልሽ ናቅ አርገዉ አገላቱሽ
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 27 дней назад
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ መታደል እኮ ነው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-fd9tz6tx5t
@user-fd9tz6tx5t 27 дней назад
የኔናት በቀያቸዉ እደትደሥ እዳላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 27 дней назад
ወላሒ አላሕ ይስጥሽ ናፍቆኝ ነበር እፍፍፍፍፍ ሐገሬ እደዉ
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 27 дней назад
ወይኔ እሙ እባየን አስመጣሽው የምር ትዝታየን ቀሰቀሽው አባቴን በጣም ነው የምወደው እና ከሱጋር መዋል ያስደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤ ካላረስኩ እያልኩ አስቸግረው ነበር
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 27 дней назад
እደኔ ወላሂ ቀን ለአባቴ ምሣ ወሥጀ እሥኪበላ አረሥ ነበር አባዪ ኩራቴ ብርታቴ ክብሬ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለእናቴም ያረብ💘🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 27 дней назад
​@@Lubaba-kr5doአሜን አሚን ውዴ ሳይከፋቸው ይኑሩልን ❤❤ የምር ቤትውስጥ እረብሻለሁ ግን ካባቴ ጋር ፍቅር ነን አስቸጋሪናት ሲሉት አያምንም አባቴ የኔ ስስት እማም እወድሻለሁ ❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 27 дней назад
እፍፍፍ ይሄን ለፍቶ አደር ጀግና ገበሬ ነዉ የሚጨርሰን እግዚአብሔር ይፍረድበት እንድህ ለፍተዉ እኮነዉ የሚያበሉን የኔጀግኖች ዊይይ ትዝታ ለአባቴ ምሳ ይዤ ሄድኩና አባቴ እና ወንድሜ ምሳ ሲበሉ ሄድኩና አስነሳሁና ማረሻዉን እርግጥ ለማረግ አቅም አጣሁ ህፃንም ነኝ ቦሮቹ ጭልጥ ሲሉ ስከተል😂😂😂😂😂አይይ የኔ ነገር ቶሎ አባቴ ያዛቼዉ በሳቅ ሊሙቱ ወንድሜና አባቴ ካላረስኩ ብየ ለቅሶየን ለቀኩት እንደዛዉ ብየ እንደገና ወንድሜ እርግጥ እያረገ አብሬ ተከትየ ይበቃሻል ሂጅ ተባልኩ ወዴቤቴ ሄድኩ😂😂😂
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 26 дней назад
Betam ❤❤
@sstt1624
@sstt1624 27 дней назад
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሸብኝ❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 27 дней назад
እመየ አንችን ሳይ ደስታ አነደሚሰማኜ ለማን ለገረው በቀን በቀን ብናይሽ ደስ ይለናል አይዞሽ ልጀ በርች እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
አሜን ከእሶጋ ትሁን እንዲህ ነው የበሰለ ክሜንት የሚያጠነክር ተባረኩ
@amaamm4474
@amaamm4474 27 дней назад
አሚን የመልካም ሰው ኮሞት ደስ ስል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Yeshi987
@Yeshi987 27 дней назад
​@@AmalAmal-kg1qbደምሪኝ ውዴ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 27 дней назад
​@@amaamm4474ደምሪኝ ውዴ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 27 дней назад
እሙ መቀነቱን እርሳሽው😂😂😂😂😂
@HhHh-zq4eo
@HhHh-zq4eo 27 дней назад
😁😁😁🤭🤭🤭🤭
@bayleyegnasrat6975
@bayleyegnasrat6975 26 дней назад
ክብር ለገበሬዎች በዚህ ደረቅ አፈር በጸሐይ በዝናብ ተሰቃይተው . . . በእውነት ክብር ለእነሱ ይገባል፡፡ ጎበዝ ሴት ድፍረትሽ . . . ትችያለሽ ኮራንብሽ በርቺ ለሴቶች ምሳሌ . . .
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 27 дней назад
መሻአላህ እሙ በሁሉም ቦታ ችሎታሺ🥰👌 ዴግ የሀገሬን ትዝታ ገፀ ምድር አሳየሺኝ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል ሳር ቅጠሉ ሳይቀር!!😢😢💚💛❤
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 27 дней назад
ከኤግዚያብሔር ጋር እናተ ገበሬዎች ባትኖሩ እኛ የት ልንገባ ነው ኤግዚያብሔር ይጠብቃቹ 💚💛❤️
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 27 дней назад
እሙዬ የጀግና ጅግና ሴት ነሽ ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 26 дней назад
👉 አራሴን መሆኔ በራስ ማነነት በለበ ሙሉነት ደረትን ቀና አድረጎ አንደመቂም ታላቀነትና አዋቂነት የለም. 👉ሰዎች አባካቸሁ አራሳቹን ሁኑ ማንነታችሁን ደበቃቹ የሰውን ማንነት ለመላበስ አትሞከሩ መሃየምነት አርሱ ነውና. 🙏 አሙዬ ልዩ የምአደርግሽ የሄ አዋቂነትሽ ነው. በርቺ ግፊበት 🙏🙏
@halimaali1185
@halimaali1185 27 дней назад
ማንነትሽ የምኮሪ ጀግናነሽ የእውነት እኔም የገጠር ልጅኝ እዳች አርሳለሑ ስል ማረሻው የአይገባም ወደውስጥ አጠልጥለውኝ😊 ያወጣሉ ክክክክ
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 27 дней назад
እሙየ እናትሽን በጣም ነው የወደድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akrmsed9397
@akrmsed9397 27 дней назад
የድግር እጨት አይባልም ጥቅርት ነው ሥሙ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴ እብቁን የጣለ ገበሬ ነው❤❤❤
@mulolohaile471
@mulolohaile471 27 дней назад
የድግር እጨቶም ይባላል
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 27 дней назад
እሙየ ግን ጎጃም ጥቁር ሻሽ በነፃ ነው እንደ በካሬ የሚሰጠው አልረዛራዘናመም እርዝመቱ ክክክ 😂ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ግን
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 23 дня назад
😂😂😂😂
@user-uu9wq7xu9y
@user-uu9wq7xu9y 27 дней назад
አሙየ ትዝታዬን ቀሰቀሽው እኔም አርስ ነበር❤❤❤❤❤❤
@user-jh1fj4su9i
@user-jh1fj4su9i 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤ Emu konjo berechi gobeze hulacheneme ye gebere lejoche nene
@AsmaAsma-eq2mp
@AsmaAsma-eq2mp 27 дней назад
የኔ ጀግና ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤በረታ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 27 дней назад
እሙዬ እኔም ካባቴ ጋ ነበር የምዉለዉ ፍፍፍ ገበሬ ማለት እኩ በጣም ጠካራ ናቸው 🥰🥰
@emukal6088
@emukal6088 25 дней назад
የኔ ጀግና እሙዬ እኔም ለአገሬ ያብቃኝጂ ከወንድሞቼ ጋ አርሳለው😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 27 дней назад
እሙ ግን ኮሜቴን ካየሺ መልሺ ሁለት መቶ ሺ በላይ ተከታይ አለሺ ጥሩ እየሠራሺ ነው የእናትሺን ቤት አሣሥርሺ ዙሪያውን ቀለም አሥቀቢላቸው ውጩን እጨቱን አነሣሥተሺ በተረፈ ያምራል
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 27 дней назад
ምነውልስራላችሁ አላችሁገናነውተባላችሁአደል
@tamema8928
@tamema8928 27 дней назад
ሆ ሰው ያልበላውነው የሚያከው ብሩን ላኪላታ ጉድኮነው😂😂😂😂
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 27 дней назад
የወሬ ቋት አለች እናቴ እንዳንቺ ያለውን ነው
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 27 дней назад
Emuyee Swedish getan yene jegna 🥰🥰🥰🥰
@haethio8005
@haethio8005 27 дней назад
Takefela hagare lij huanua muafare kabare tashakemua bara abeletua yaletamada ayenuareme kueratanawe ❤❤❤❤❤❤
@haethio8005
@haethio8005 27 дней назад
Wayefane segarafe geregere aywademe abeya.yehuanale 😅😅😅😅😅
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 27 дней назад
እሙየ እኮ ልዬ ነሽ አስታወሽኝ አነዴ ወድሜ መሳ ልበላ ላርስ በሬዉ ኑቆኝ ሳርሰዉ እሮጠ ማረሻዉ እየጎተቱ እሮጡበኝ ያኔ የሳኩት ሳቅ የገጠር ልጅ መሆኔ ደስ ይለኛል ❤❤❤ እሙዬ በርቺ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
😂😂❤❤
@destateferaa2626
@destateferaa2626 27 дней назад
Emuye siwedish berchi❤❤❤
@user-xy5jf8kv8m
@user-xy5jf8kv8m 27 дней назад
እስሳ ነዉ አለችም እሙ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂
@RabehCall-vs2rf
@RabehCall-vs2rf 26 дней назад
አይ እሙየ ምን ላርግሽ የኛ ቤት በሬ ትዝ አለኝ አርሳለው ብየ ስቀርበው ልብሴን አይቶ እሮጠብኝ እረ ተይ ስቱን አሳለፍነው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ በጣም ናፈቀኝ 😘😘🙏🙏🙏🙏
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 27 дней назад
እሙየ አባት የለሽምደ አባቴ ሥትይ ሠምቸ አላቅም❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
አላት አሳይታለች
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 26 дней назад
@@AmalAmal-kg1qb ማሻአላህ ነውማር🌹
@hawa6641
@hawa6641 27 дней назад
መሻአላ የኒህት ጎበዝ የሚለው ቃል ያስሻል
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 27 дней назад
አዩ እሙ ሰይወጡ የዘርግ እጂ ጎበዚ በርች እኔሚ አርስ ናበርዋው
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 27 дней назад
ዋው በጣም ደስ ይላል የገጠር ኑሮ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 27 дней назад
እሙ በጣም ደስ ትላላችሁ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 27 дней назад
ማሻኣላህ ኣራሽ ገበሬ❤❤😂😂😂
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 27 дней назад
ትክክክል የምር እደ እሳሳት አን ተሳሰብም ማሻላህ ብያለው ወድምሽ በሬዎቹመ ያምራላሉ ወግ ማረጌን አሳየሽኝ ኡሙ👌👌👌❤❤❤
@HadiyaHussien
@HadiyaHussien 27 дней назад
ወይኔ ትዝታ እሙየ አስታወሽን እኮ ሀገራችነን አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሁላችነንም አባቴ ሲጠምድ እኔ ነበርኩ የማጣምደው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
ሽንብራ እሼት በቆሎ እሼት ኢትዮ ያለ ይመስለኝ ነበር ሁሉም አረብ አገር አለ አብሶ ድባይ ብዙ አለ ዋጋውም ደህና ነው ። የእሙ ኮሜተሮች ቅን ልብ ጥሩ ሰዋች ናችሁ ተባረኩ 👏👏❤🌹 ያሰባችሁት ይሙላላችሁ እሙ ወንድምሽ ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲🤲
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 27 дней назад
ግን እደሀገራችንአይጥምም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 27 дней назад
@@SofiaHassan-eo3lu እኔ የምገዛው ሁሌም ይጣፍጣል እኛ አበሻ የሌላ አገር ምግቦች ስለምንጠላ ቢጣፍጥም አይታወቀንም 😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 26 дней назад
@@AmalAmal-kg1qb 😂😂😂😂የሆሽአዝግ ነሽ የምር እኔ አይጥመኝም
@ebrahim595
@ebrahim595 27 дней назад
እሙዬ ጅግናዬ ❤❤❤ ስወድሽ ስላምሽ ይብዛልኝ ከነ ሙሎ ቤተስብሽ❤❤❤
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 27 дней назад
አይ ትዝታ😢😢😢አገሪ ሰላምሽ ይመለስ ለዚህ ደግ ህዝብ በድሮን ይጨፋጨፋል ፋጣሪ ሆይ ሰላም ስጠን🙏🙏🙏
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 27 дней назад
ትዝታ እኔ አንድ ቀን የወድሜ ምሳ ላደርስ ሄድኩና ካላረስኩ አልኩት እሡም እሽ አለኝ የወደኩት አወዳደቅ አጠይቁኝ😁😁😁
@belayenesh3862
@belayenesh3862 27 дней назад
የኔ እናት እሙዬ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 27 дней назад
ሞፈር ቀንበር ምራን ማነቆ ማነቆ ጠፍር መዋጆ ጂራፍ እርፍ መርገጥ ዲግር ጥቅርት ማረሻ ወገል እኔም እኮ የገበሬ ልጂ ነኝ ግን እድሜና ጤና ለወንዲሞቼ የእዱር ስራ አያስነኩኝም ነበር
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s 26 дней назад
አልጠፍሽም አችስ 😂😂😂እኔኮ ጠፍኘ 12አመቴ😭😭
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 26 дней назад
❤❤❤
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 26 дней назад
@@user-qn4kx5no9s እኔም 12አመት ከ6 ወር ሁኖኛል ግን ያደኩበትን አረሳም
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s 26 дней назад
@@HdbBseb-wx6we እኔኮ እርሳሁት ያልኩሽ ስሙን ለመጥራትነው
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 26 дней назад
@@user-qn4kx5no9s ገብቶኛል
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 27 дней назад
ጀግና እመቤት ካሳ የሴቶች ቁና ኮራሁብሽ ትክክለኛ ሀገርሽን ቀዬሽን ያደግሽበትን ሀገር የምትወጂ በማንነትሽ የማታፍሪ ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ። ቸሩ መዳህናለም ከአንቺና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን የአመቲ ተሸላሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብዬሻለሁ። 🙏💕
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 26 дней назад
እሙየ የኔ ዉድ ትለያለሽ ሀገሬ ናፈቀኝ እርሻዉ እናታለም ጎንደር
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 27 дней назад
አንድ ያልተሟላ ነገር አለ በሮቹ አንገት ላይ የሚደረግ ቆዳ አለ ባሬቃ ይባላል እኛ አካባቢ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 27 дней назад
ትክክል
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 27 дней назад
አወ ✅✅
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 27 дней назад
ትክክልእንደትአየሽው
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 27 дней назад
@@ergoyezelelew4115 በሮቹ ሲጠመዱ ግን እኮ ግደታ መደረግ አለበት ለምን የበሮቹ አንገት እንዳይጎዳ ባሬቃ ተደርጎላቸው ራሱ ይቆስላል አንገታቸው
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l 26 дней назад
አወ ለምን አያደርጉላቸውም ከባድ ነው ለበሮቹ እጨቱ ብቻ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 27 дней назад
ግን ለምንድነው ፊልማቸው ገና ብዙ እይታ አላገኘምኮ የለፉበት ነው ፕራንክ ቢሆን ይታይ የለ Please ያላያቹ እዩላቸው ❤ዘመኑን የዋጀ ስራ ነው የሰሩት
@asefa12
@asefa12 27 дней назад
ህዝቤኮ ምቀኛነው አይ ሀበሻ ለስድብነው የሚገቡት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 27 дней назад
​@@asefa12ገና አርባ አምስ ሺህ ሰው ብቻ ነው ያየው
@redeitselemon216
@redeitselemon216 27 дней назад
Ayichewalehu gin munum aligebagnim
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 27 дней назад
@@redeitselemon216 በፌክ አካውንት ዩቱዩብ እየከፈቱ በውሸት ዜና የሰው ትዳር መበጥበጥ የሰው ህይወት እስከ ማለፍ የደረሰበትን ነውኮ የሰሩት
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 27 дней назад
አላህ እኔም አርሥ ነበር 😅አይ ትዝታየን ቀሠቀሽው በሮችን ሢገርፏቸውም አልወድም የምር የጂራፉን ሠበር ገላቸው ላይ ሣየው ያሣዝኑኛል
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 26 дней назад
ጎበዝ እሙ ይከብዳል ካሁት ሁሉም ይከብዳል ጀግና❤❤❤❤❤
Далее
ከህይወታችን ዉጪልን !
21:00
Просмотров 129 тыс.
В ДЕТСТВЕ ИГРАЕШЬ В МАГАЗИН
00:42
🔴 እመቤት ካሳን ህይወት#emebet
8:43
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23