Тёмный

ከአሁን በኋላ ወደኋላ መመለስ የለም! @dawitdreams  

Dawit Dreams
Подписаться 526 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

/ @dawitdreams
( Welcome to the official RU-vid channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ" )
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#dawitdreams #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #መጋቤሐዲስእሸቱ #hagerietv #Dawitdreams #Drwodajeneh #ከአሁንበኋላ #ወደኋላ #መመለስየለም #mother #Ethiopia #eritran

Развлечения

Опубликовано:

 

8 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 427   
@saronabi1387
@saronabi1387 11 месяцев назад
ዳዊት ስነስርአትህ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤❤❤
@senaitniway3045
@senaitniway3045 11 месяцев назад
ህይወት ትርጉም ቢያጣብን እንኳ ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል በህይወት እንኖራለን ሲያጡን ይጎዳሉ ብለን የምናስብላቸው ሰዎች አያሳጣን
@TrueLife9
@TrueLife9 11 месяцев назад
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@fevenhappypsycologicalplay6540
@fevenhappypsycologicalplay6540 11 месяцев назад
ዴቭዬ እኖድሃለን😍ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😁 ገና ብዙ እንጠብቃለን🏃‍♂️አንተን የወለደችልን እናት እግዚአብሔር ያደላት ናት ።ለአለም በረከት ወለደች።
@samiasamia6300
@samiasamia6300 11 месяцев назад
ጎበዝ በርታ የምን እጅ መስጠት ስትወድቅ ቡዙዎችን ይዘህ ትወድቃለህ ስትነሳ ሽወችን ይዘህ ትነሳለህ እቅፋት ወደፊትነው እሚያደረድረው በርታ
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 11 месяцев назад
There is a saying… “You've got enemies? Good, that means you stood up for something in your life.” Congratulations 🎉
@awotaraya6590
@awotaraya6590 11 месяцев назад
Dawit dreams ምርጥ ሰው እድሉን ባገኝ ብማር በጣም ደሰ ይለኛል ንፁ ሰው
@adne7761
@adne7761 11 месяцев назад
ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምረናል አንተን የወለደችና ለኛ ወንድም አድርጎ የሠጠን እግዚያብሄር አተንም ዘርህን ይባርክ በጣም አክባሪህ ነኝ በርታ የኔ ዘመን ጀግናዬ ነህ
@hayatali5711
@hayatali5711 11 месяцев назад
ፈገግታው ስርአቱ ትህትናው ኢትዮጲያ እደዚህም አይነት ልጆች አሏት እብዶችን የዮቶብ ለቃቃሚሆን ቤታቸው ቁጭ ብለው መርዝ የሚረጩትን አንከተል ወንጀላቸውን ነው የምንካፈለው መልካም ሰው ስናይ የበለጠ መልካም ለመሆን ነው የምንጥረው መልካም ከሚሰሩት ያድርገን
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 11 месяцев назад
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው:: የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች መጠንቀቅ የባለቤቱ ሃላፊነት ነው::
@zinash1
@zinash1 11 месяцев назад
yes 🤙🤙🤙🤙
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 11 месяцев назад
​@@mahletamahleta8170እግዚአብሔር ይስጥሽ ።
@yonwake
@yonwake 11 месяцев назад
እሡ ኤርትራዊ ነው
@concentration1206
@concentration1206 11 месяцев назад
Yerase mercha nw akahedu lalgebachew nw engi befelagot lemeketelutma meneageban
@almazbati2519
@almazbati2519 11 месяцев назад
አይዞ ዳዊቲዬ መልካም ነገር ባለበት ቦታ ሁሉ መጥፎዎች ይበዛሉ በርተህ ለወጣቱ ጉልበት ሁን መሥራት ከሆነ እንዳንተ ስርተው ይለወጡ🙏🏻❤️
@mandh2055
@mandh2055 11 месяцев назад
I can't stop crying because you are so amazing
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 11 месяцев назад
የሚሰራሰው ሁሌም ይታማል አንተ ስራህን ስራ የኔ ጀግና እንኳን ደስ ያለችው
@zalam6676
@zalam6676 10 месяцев назад
ዳዊትዬ በጣም አመሰግናለሁ በእያንዷዷ ትምህርትህ በቀጥታ የኔ ህይወት ነው የምታሳየኝ በጣም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ያውም በስደት ያውም ልጅ ይዘህ ራሴን ላጠፋ ነበር እና ዝም ብየ ተውኩት ያንተን የመጀመሪያ ትምህርት ሳይ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 11 месяцев назад
ዳዊት ጀግና ነው ድህነትና ኋላቀርነትን ተፀይፎ እንድንወደው አደረገን።
@concentration1206
@concentration1206 11 месяцев назад
Gen ahunem deha nw wetatu yebelt adenzezew engi besera nw sew yemelewtew engi bewre aydelm
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 11 месяцев назад
Such a humble , kind young man with Heart of Gold. he is so dedicated for his words and plans. May the Lord guidance and protection be with him. I salute you Mr. Man. Keep it up 👍
@alphaomega6974
@alphaomega6974 11 месяцев назад
ዳዊትን አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለብዙዎች መለወጥ የለፉ የአተረጓጎም በመሆኑም ክብር አለኝ ግን ዮንቨርስ በራሱ በቸር መሆኑንና የሚሰጥም የሚነሳውም ፈጣሪን አምላክ ጋብቻ መሆኑን በማመን ሰውን ደግሞ ዳዊትን እንደሚለው ከሊፋ ጠዋት ከተነሳ በቅድሚያ ከተመራ ይለወጣል የሚለውን ቢያሰምርልንና እግዚአብሔርን አምላክነቱ አይነካ ሌላውንም ከለር በፍጡርነቱ ቢቀጥል ደስ ይለኛል
@belateklemariam8368
@belateklemariam8368 11 месяцев назад
🎉 ዲቪዬ እንኳ ተወለድክልን የ21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግና ስራህን እሚከፍልህ አምላክ ነው ያካንተጋር ነው በቅርብ ሁሉም ያፍራል
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 11 месяцев назад
Dave እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መልካም የስራ ዘመን🙏
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 11 месяцев назад
በሰሞኑ ነገር ውስጤ ቆስቆሎ 3 ቀን አለቀስኩኝ ከለፈዉ መስከረም ጀምሮ አተንእና አንተን ከም መስሉ ጋር ነው በእንታርኔት ማዳምጦዉ ከመንፈሳዊ ትምህርቶቼ ቀጥሎ ብዙ ነገሬ ተለዉጦል ግን በሰሞኑ ነገር ውስጤ በጣም አዘነ ጭፊን ጥላቻ እና ፍርድ ብየ አልፏል ደዊት በጣም ነው ምወድህ ገና በአካል መጥቼ እማራለዉ አተ ጋ ወደ ሃገሬ በሰልም ብቻ ልግባ ❤❤❤❤
@tsegafelegehiwot9047
@tsegafelegehiwot9047 11 месяцев назад
ምንሆ ነበር እኔ ምንም ኣላየሁም ሚገርመኝ የሰው ነገር ነው በማያገባቸው ገብቶ የምያዋሩ ነገር
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 11 месяцев назад
እኔም አዝኛለው በጠም የሚዋደውንና የሚየከብራው ሰው ድክቶር ወደጄ ነህ እና ደዊትን በጠም ነው የሚካታተለቻዋለው
@mulureta721
@mulureta721 11 месяцев назад
በመጀመሪያ አግዚአብሄርን ከዚያም ቤተሰቡን የሚያከብርና የሚወድ ግቡ ረጅም ነው በርታ
@Alem844
@Alem844 11 месяцев назад
Congratulations 👍ዳዊት ድሪምስ የአዘጋጃችሁት በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 11 месяцев назад
ዋው ዋው ጌታ ዘበንህን ዘላለምህን ይባርክ ጌታ ከአይሰሩ አያሰሩ ዝርክርኮች ይጠብቅ እንዲህ ነው ወልዶ መሳም
@concentration1206
@concentration1206 11 месяцев назад
Zerkerk ema ebnante sewe serto nw engi were semto ayelewetem
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 11 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛል ጀግና
@nardosbirlew3274
@nardosbirlew3274 11 месяцев назад
አስለቀስከኝ,.... ተዋቸው ዳቭዬ ትንሽ እዉቀት እኮ አስቸጋሪ ነው,......እኛ ደግሞ እንድታስተምረን እንፈልጋለንንን
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 месяцев назад
ዳዊት ትክክል ብለሀል ህልምህን አሳካ በርታ ወንድማችን
@gedamneshfantahun1188
@gedamneshfantahun1188 11 месяцев назад
ልክ ነህ በዚህ ምድር ስትኖር ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች ሊገጥሙህ ይችላሉ ፈጣሪህን ብቻ እመነህ የሰውን እንቶፈንቶ ወሬ ሳትሰማ ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ በእድሜና በፀጋው ይጠብቅህ …… ዳዊት፡፡
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 11 месяцев назад
Congratulation brother jesus love you ❤❤so much you have pure heart ❤ ❤ 💙 💜
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 11 месяцев назад
እኳን ተወለድክ በጣም የዋህ ንፁህ ሰው
@hamerefeyesa6097
@hamerefeyesa6097 11 месяцев назад
Congratulations on your 10th anniversary Deve! You’re a hero to many of us! Keep shining
@vortexgaming4875
@vortexgaming4875 11 месяцев назад
Never ever give place for hatered speech , racisim , envy , jeleousy, and evil doers. Go Dawit Go Dawit❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊, Go forward my Ethiopia😊❤❤❤
@amanuelghebregziabher2165
@amanuelghebregziabher2165 11 месяцев назад
I love you so much Dave. You are our gift from our beloved God. Keep going! Because Anything is possible. God bless you 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@emebetlewetegn3545
@emebetlewetegn3545 11 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ አይዘህ ወንድሜ ሲጨልም ይነጋል
@imubilal6947
@imubilal6947 11 месяцев назад
ጀግና ኢትዮጵያ ይኑር አላህ ይጠብቅህ
@user-ke2hy4iz8u
@user-ke2hy4iz8u 11 месяцев назад
ዳዊቲ ተባረክልኝ ወደዋላ የለም
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 11 месяцев назад
እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤ በርታልን ወንድማችን
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ዴቨ የመሰሉ ቅን ሰዎት እንዲበዙ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ይፈልጋል ደሞ እየበዙ ነው ተመስገን። የሰሙኑ ደደቦች አስመሳዮች ወረኛዎች ስራ አጥዎች ሌቦች ቅናታሞች ክፍዎች ከዚ ምድር አጥፋልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y 11 месяцев назад
ኣፌ ቁርጥ ይበልልህ
@TeybaSultan
@TeybaSultan 11 месяцев назад
Daveye Allah rezem edma ketana ga yesthe....❤️❤️❤️
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 15 дней назад
ትህትነ ከወቀት ጋር ዳዊትዬ እኛ ካንተ ብዙ ተምረነል
@asterwarga14
@asterwarga14 11 месяцев назад
Happy Birthday my best Teacher❤ Yes never give 💪👏👏👏✨✨
@tinatina8559
@tinatina8559 11 месяцев назад
ሁሉ ነገርህ በፍቅርና በስርአት የተሞላ በጣም የምወድህ የህይወት መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 11 месяцев назад
I'm speechless how much helpful to be a person. Thank you for your humility!!
@mesinayo5008
@mesinayo5008 11 месяцев назад
አሁን ወደፊት አሁን ወደላይ let’s go 👏👏👏👏👏👏👏🫶🫶🫶🫶🫶congrats on your 10th anniversary Dawit and dreams team ❤❤❤❤❤❤❤.
@delaytselam6909
@delaytselam6909 11 месяцев назад
We went the same elementary school in Asmera called awet elemtary school. he was well mannered since then. good job
@hannaendalew4863
@hannaendalew4863 11 месяцев назад
Thank you, Dave, for everything
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 11 месяцев назад
ዘመን ሁሉ በግዚያብሄር ሀሳብ እና ፍቃድ ይባረክ!!!!!!
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 11 месяцев назад
ዴሽዪ ውድድድ ነው ነው የማረግህ እኳ እዳንተ አይነት ልበ መልካም ሰው የለም ❤
@yoditbeleta
@yoditbeleta 11 месяцев назад
Betam betam koraubhe sele ENATHEHN stawera bengar ulu EGZABHAR yerda ulu nagar lebego new ♥️ ❤️ ❤️🙏🏻Thank you
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 11 месяцев назад
በርታ ዴቭ እግዚአብሔር ከፊትይ ይቅደም 🙏🥰❤️💐💐💐
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 11 месяцев назад
እንኳን ደሰ አለህ በረታ አለህ የጠበቀህ ልጅ ብረታልኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 месяцев назад
ዳዊት❤ትለያለህ ግን እኔ ድንቅ ነኝ ከማለት እግዚአብሔር ይመስገን ብትል ይሻላል
@chaltudasa761
@chaltudasa761 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችንም አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 11 месяцев назад
Yes Dawit Dreams keep Shinning
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ያግዝ ይጠብቅህ 🙏 መንገድህላይ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም🙏
@chaltudasa761
@chaltudasa761 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ለእናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@user-tz3fy4xp4i
@user-tz3fy4xp4i 11 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ክፉ አያግኝህ
@hannabirhanu3144
@hannabirhanu3144 11 месяцев назад
you are hero but dont give a time to people who can say something bad about ur motion, long live to u , ur mother and ur family.
@kibrommulugeta4174
@kibrommulugeta4174 11 месяцев назад
የ "new age movemet ን እንቃወማለን ✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p 6 месяцев назад
ዴቭ መልካም ልደት እንኮን ተወለድክ ዴቭ ተዋቸው አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእናታህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ሰው በእውነት ልብ ይስጣቸው መልካም ልደት በድጋሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BeziBe
@BeziBe 11 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አንተም ማንምሰው መጥቶ በነገር ጨረፍ ቢያረግህም በጣም ጎበዝ ነህ ቦታ ለክፉ አትስጥ ። ማውራት የለመደ ያውራ አንተ ስራህን ቀጥል ቃላት የለኝም ስላንተ። መልካም ስራ ላይ ነህ በርታ በርታ በርታ
@lemelemayele2928
@lemelemayele2928 11 месяцев назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ
@rozamesfen290
@rozamesfen290 11 месяцев назад
Happy birthday Daveye 🎂እግዚያብሄር 100 አመት በጤነት በደስታ በስኬት ያኑርህ! ቅንነትህና እውነተኛነትህ በደንብ ይታያል በርታ ወንድሜ❤️❤️
@enayamekahussen7065
@enayamekahussen7065 11 месяцев назад
ትህትናህ በጣም ይገርማል እኔም ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው 😊
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 11 месяцев назад
መልካም ወንድማችን ስለንቴ ሳስብ የምለው ቃል ስለሌኝ ብቻ አለሀ እራጂም እድሜ ጤና ይስጥን ከሰብከው በለይ ፋጣር ይርዳ ሰምተቹኛል ደዊት ብቻ ሰይሆ ማለው የደዊት ድርምስ አበለቶች በሙሉ እንኳን ደስ አለቹ አሌን አሚንንን❤❤❤
@user-kr3bm7ih6n
@user-kr3bm7ih6n 11 месяцев назад
ወሬዎችን እንደወሬ ማለፍህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አንተ በጣም ጠንካራ ነህ ነገር ግን ከጥሩና ስነስርዓት ካለው ቤተሰብ በመምጣትህ እኔ ተሳስቼ ይሆን እንዴ ብለህ ማሰብህ ጊዜህንና ኢነርጂህን አባከኑብህ፡፡ እግዚያብሔር ሁሌ ከጠንካራ ሰዎች ጋር ነው፡፡ እግዚአብሔር ይረዳሃል አንተ ብቻ ልብህን አዳምጥ፡፡ ዕድሜ ይስጥህን አንተ የኢትዮጵያ የአፍሪካም ብርሃን ነህ
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 11 месяцев назад
YOU ARE BRAVE, DAVE ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 KEEP IT UP, KEEP GOING FORWARD GOD IS WITH YOU
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 11 месяцев назад
Well deserve. Keep on shining, don't let anyone stop you. God is always the answer 🙏 when you do good that when the evil roar...
@teg22345
@teg22345 11 месяцев назад
God bless you Dave
@rahwabrhane4902
@rahwabrhane4902 11 месяцев назад
I can't stop crying b/c u are so amezing. Much Respect Devo
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 11 месяцев назад
በረከታችን ነህ!
@creativehands8476
@creativehands8476 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ዳዊት እኔ በበኩሌ video በማየት ብቻ ብዙ ተጠቅሜያለው የምኖረው አሜሪካ ነው ግን እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን በአካል እንገናኛለን አንተ መድረክ ላይ
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 11 месяцев назад
ጀግና በርታ ዴቨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ey504
@ey504 11 месяцев назад
Happy Birthday Dawit dreams enquan teweledk. Happy 10 anniversary too with all your peers.
@ghenethailemichael9244
@ghenethailemichael9244 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይረዳሃል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shalommandefro927
@shalommandefro927 11 месяцев назад
ይገባኸል። ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ያልፋሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 11 месяцев назад
Say that one more time please!!! ውሾቹ እየጮሁ ስለሆነ አልሰሙም ! Say that louder please🎉🎉🎉
@ethio4421
@ethio4421 11 месяцев назад
Tikikil
@adamdilinessa6494
@adamdilinessa6494 11 месяцев назад
ትልቅ ህልም አለኝ🙏
@deehope9477
@deehope9477 11 месяцев назад
Lol, I love the opening & closing Music 🎶 "helemegn negn ena.. destegn...." Can someone tell me who's singing please??🙏 thanks! 👌
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 11 месяцев назад
Keep going forward! We love you!!❤❤❤
@semharyemane8821
@semharyemane8821 11 месяцев назад
Wedi eriye jegena nh God bless you and your family
@SarLucky
@SarLucky 2 месяца назад
❤❤❤❤l believe in you and l trust you DVa ❤❤❤❤ God bless you 🙏🙏🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 11 месяцев назад
ደቭየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወይ ትህትና ስርዓት 👍🥰ዋዉ
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 11 месяцев назад
እንኳን ተወለድክ❤
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 11 месяцев назад
Amazing Dave...
@zeah22
@zeah22 11 месяцев назад
Inshaallh tarik enseralenn👍👍👍👍👍👍👍
@weynshetmekuanent-yb2hc
@weynshetmekuanent-yb2hc 11 месяцев назад
Tebark Dave bertalin fetare kezi belay edmena tena yesit
@selamtsegay6954
@selamtsegay6954 11 месяцев назад
I am proud of you. Good luck, nekidmit 🎉
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 11 месяцев назад
ዳዊትዪ ማንም ምን ቢልህ እኛ እንወድሃለን በደንብ እናውቀሃለን የምናውቅህ ። ልብህን የሰበሩትን ልቧና ይስጣቸው ካንተ እኩል ልባችንን ሰብርውታል ግን እሁንም እውነቱ እኛ ጋር ነው ። ዴቭዪ 29 ባች ዲኮር ሰርቼ ነበር ተማሪህ ነኝ እና የምናውቅህ በዪትዪብ አይደለም ተምረንብሃል ። ያልገባው መቶ ይማር እና ይይ በቃ ።
@danieladamu3975
@danieladamu3975 11 месяцев назад
@user-ml7fj7mm7z
@user-ml7fj7mm7z 11 месяцев назад
በስብከት ይበለጸጋል!!!
@ethio4421
@ethio4421 11 месяцев назад
You deserve it Davo!!!
@asterhagos4325
@asterhagos4325 11 месяцев назад
ዋዉ ጀግና ነክ ይገባሃል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 11 месяцев назад
Happy birthday Dawit dreams 💖 🎉 may God bless 🙌 your coming years!
@user-ro4fv5yt6n
@user-ro4fv5yt6n 11 месяцев назад
You are unique and take responsibility is the main message. I join your dream of rising Africa. Tarik inseralen.
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 11 месяцев назад
ተባረክ አይዞህ በርታ❤❤
@user-cs3zf6cm2d
@user-cs3zf6cm2d 11 месяцев назад
Dave Bro U The Winner.
@kiyalight94
@kiyalight94 11 месяцев назад
Happy anniversary Dawit the GOAT
@Jhonfeta
@Jhonfeta 11 месяцев назад
You are aur Father we love you.
@melatmelat-rr1si
@melatmelat-rr1si 11 месяцев назад
Dawityeeee ❤❤❤❤❤❤ we love you don’t give up god be with you
@haymit3710
@haymit3710 11 месяцев назад
Keep up the great job my legend 🙏❤
@kalkidanyigletu1597
@kalkidanyigletu1597 11 месяцев назад
Zemeneh yebarek❤❤❤❤
@Sani-hs6ot
@Sani-hs6ot 11 месяцев назад
Wow Amennn Gbu bro
@RomAbera280
@RomAbera280 11 месяцев назад
Hero of Ethiopia congratulation to you😊 Keep on
@NM_Editz481
@NM_Editz481 11 месяцев назад
Many blessing Dawit its the prossece of success i learned from u go a head
@fedila2587
@fedila2587 11 месяцев назад
God bless you Dv❤❤❤❤❤❤
Далее
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 4 млн
Eddie Hall VS Neffati Brothers
00:11
Просмотров 1,6 млн
የማይረሳ ምሽት
22:06
Просмотров 93 тыс.
12 июня 2024 г.
0:20
Просмотров 10 млн