Тёмный

ከአምልኮ ነው እና ባህል ነው ውዝግብ እስከ የብልጽግና መንግሥት መሰሪ አካሄድ! ከእስልምና፣ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ መምህራን ምልከታ 

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ከአምልኮ ነው እና ባህል ነው ውዝግብ እስከ የብልጽግና መንግሥት መሰሪ አካሄድ! ከእስልምና፣ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ መምህራን ምልከታ እና ሌሎችም ሳምንታዊ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ!
#መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #አለማየሁ_ሙላት (ዶ/ር) #ዮሴፍ_ከተማ
Join this channel to get access to perks:
/ @tunbimedia_
#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ
#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
#ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 День назад
መምህር ዋቄ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥልን እንዳተ ያለውን ያብዛልን
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 День назад
ወ/ሮ ሳሕለ ወርቅ በሕይወት መኖራቸውንም እረስቼው ነበር። ሄዱም ቆዩም የእግዚአብሔር ጊዜ ሲመጣ ሁሉም ይሄዳል።
@dkm1666
@dkm1666 День назад
ይህንን ሚዲያ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች መደገፍ አለባቸው
@tayechekol3133
@tayechekol3133 День назад
ዲያቆንዬ አንተና አንተን የመሠሉ የተማሩ ብቻ ሳይሆን ከዘረኝነት የጸዱ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ የተመራመሩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሠዋችን አቅርበህ አይምሮአችን እንዳይረበሽ ስለምታደርገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፀጋ በሞገስ ከነ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቅልን ። እናንተ ትልቅ ቤተ መጽሀፎቻችን ናችሁና ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 16 часов назад
ዲያቆን ዮሴፍ መምህር ፍታሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲሁም ዶ/ ር ዓለማየሁ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs День назад
እናመሰግናለን የተከበሩ መምህር ፋንታሁን ዋቄ የዘመናችን በቀን ባትሪ ተፈልገው የተገኙ ኢትዮጵያዊ ዜጋ
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 День назад
ውስጣዊ ሰላም፣ የኅሊና እረፍት ፣እግዚአብሔር ይስጣችሁ፣ መምሕራኖቻችን። ለኛም ያድለን።
@genetaredo7255
@genetaredo7255 18 часов назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 День назад
እግዚአብሔር የስጥልን መምህራኖቻችን
@MulugetaWondimu-l5d
@MulugetaWondimu-l5d 22 часа назад
እኔ በራሴ በኩል መ/ር ፋንታሁን በጣም አመሰግናለሁ እሳቸዉ ብዙ ጊዜ ነግረዉናል ጮሆዋል ሰም ያጣዉ ነዉ አሁን አፍጦ መጣ ኦርቶዶክስ አባቶች ለምን ዝምታ እንደመረጡ አልገባንም
@zemensikeyerzemensikeyer2019
@zemensikeyerzemensikeyer2019 20 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለሚገባው ክብር ክበሩልን🎉
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 День назад
አሜን. አሜን. አሜን. ለሁላችንም. ሰላሙን ያብዛልን. ! ለሁላችንም. ቃለሕይወት. ያሰማልን. !
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 День назад
ለኢትዮጵያዉያኖች. የስጋና. የነፍስ. ታማኝ. እረኞች. የለንም. እ/ር. በኪነጥበቡ. ታማኝ የመንጋዎቹ. ጠባቂ. እረኛ. ያዉጣልን. !
@Phi595
@Phi595 День назад
አቡነ ሔኖክ ጤነኛ በነበሩ ጊዜ ወደጤንነታቸው ይመልስልን
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 14 часов назад
( መምህር ) ታዬ አረጋ ኢሬቻን አለመቀበል ኦሮሞን መጥላት ነው ሲል ስሰማው በጣም አዝኜ ኢንተርቪውን ማየት አቋረጥኩ ። አሁን ደግሞ በጨለማ እና በክፋት የተመሰለዉ ዲያብሎስ ሆኖ ሳለ አፉን ሞልቶ በድፍረት ጥቁሩ አምላክ የሚባለው ፍፁም መልካም ፣ ፍፁም ንፁህና የብርሃን አምላክ የሆነውን ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባዉና (ሎቱ ስብሐት ) እግዚአብሔር ነው ይለናል ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ እኛ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በጣም ደፋሮች እና ፈጣሪን የማንፈራ ከንቱዎች ሆነናል ሃፂያታችን ከልክ አልፏል !!!
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 День назад
ከሁሉ የሚያቃጥለኝ የቅኝ ተገዢ ለማድረግ ፣ ድሮ በጦርነት ያስገድዱ ነበር አሁን የኛ ስንላቸው የነበሩት፣ ባርነትን ናፍቀው በግድ የግብፅና የጀርመንን ባንራ በኢትዮዽያ ላይ እየጫኑብን ነው። ለአንዲት ሰንደቅ ዓላማ በአረንጓዴ፣ ቢጫ ፣ ቀዩን፣ ልንሞትለት ይገባል። ሰንደቅኽን ያስወረደኽን አድብተኽ አጥቃው።
@fasiltefera9788
@fasiltefera9788 День назад
አጋንቱ አባታቶቻችን ሲያይ ሊንቀጠቅ ሲገባው ተገልብጦ አባቶቻችን ለአጋንንቱ መንቀጥቅጣቸው ችግር ያመጣው::
@mimia7202
@mimia7202 День назад
ጭራሽ እኮ የኢትዮጵያን ባንዲራ ዝቅ አድርገው የአባገዳን ከፍ አድርገው ሰቅለው አየሁ ጥቁርና ነጩን በጣምያሳዝናል ለምን ዝም እንደሚባሉ 😡
@dkm1666
@dkm1666 День назад
ይህንን ሚዲያ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መደገፍ አለባቸው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 День назад
❤❤በርቱ አደገኛ ጊዜ ዉስጥ ነን ሰዉ አልተረዳም በተለይ ታርጌት የተደረገዉ ህዝብ
@MeseretEndeshaw-vp3yu
@MeseretEndeshaw-vp3yu День назад
ለጨረቃ ጳጳሳቱ ጠበቃ የነበረው ለኦርቶዶክስ ምእመናን ሰለእሬቻ ባህለልነት ሲያወራ ነበር
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh День назад
ትክክል
@kokebendale8918
@kokebendale8918 День назад
አናመስግናለን አባቶቻችን ጥሩ ምክር ነው ሁሉም lineka ይገባል
@BenmoA.
@BenmoA. 2 часа назад
'ኦሮሙማ ከአረብና አይሁድ በላይ ነው..' የኤቲስቱ መዝሙር -'መዝሙረ ሽመልስ'
@melesetekilemariamazememew9248
ታዬ ቦጋለ ቺፒሱ ተሰጥቶታል መሰለኝ!
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv День назад
እስክንጠርጋቸዉ ነዉ ዉዝግብ ሊሆን አይችልም በቤቱ ማክበር እስኪችል ድረስ ማድረግ እንጂ የህዝብ ሀይማኖት ግን አይሆንም።
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x День назад
አይ መምህራችን አውነትን በመነግርህ እግዜአብሔር ይጥብቅልን ባለህብት
@Abeje-ho5fv
@Abeje-ho5fv 19 часов назад
ናቸው
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r День назад
Igzio meharene kiristos 🤲🙏Be inte Mariam meharene kirstos🤲🙏Awken bedifret😭🙏Sanawuk besihitet😭🙏 yeseranewun hatsiat maren yikir belen🤲😭🤲🙏
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 День назад
አባታችን. አቡነሄኖክ. ከዚህ. በፊት. የተናገሩት. ነዉ. እንጂ. ዛሬ. ላይ. አጥምቃ. አስተምራ. መስቀሉ. እንዲሸከሙ. ያበቃቻቸዉ. የቤተ ክርስትያን. ሊቆች. ሁሉ. በፖለቲካ. ቁማር. የተ በሉ. የሌሉ. ለማግኘት. የምንቸገርበት. ዘመን. ላይ. ነን.
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 2 часа назад
Memhrochachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 День назад
ሳህለወርቅ ገና እንደተመረጡ ነብሳቸውን ይማረውና ፕሮፌሰር መስፍን የአንባገነኖች አገልጋይ ብለው ሲቃወሙ ነበር።ተቃወሟቸው ትክክል ነበር።
@fasiltefera9788
@fasiltefera9788 День назад
ኦርቶዶክሱን ነው እየወሰዱ ያሉት አንድ ሰው ኦሮሞ ለመሆን መስፈርት አስቀምጠዋል እሬቻን አመቺሳን ቦረንትቻን የመሳሰሉትን ባእድ አምልኮዎችን መቀበል አለበት;; ስለዚህ ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ የሆነው ሁለት ምርጫ አቅርበውለታል 1) ኦርቶዶክሱ ይህን ባእድ አምልኮ ከተቀበለ ኦሮሞነት ይፈቀድለታል አለበለዚያ ይታረዳል:: ክርስቶስ የሞተው ይህን ባእድ አምልኮ ሊያጠፋ ነው:: ለዚህ ማሳያ ሚኒሶታ በዘረኞው ጳጳስ የተቋቋመው ለዚህ ማሳያ ነው::
@mebratukebede2748
@mebratukebede2748 День назад
ዘባረቅህ!
@wendemusitotaw9185
@wendemusitotaw9185 День назад
Thanks!
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ 18 часов назад
አገልግሎታችንን ስለደገፉ እግዚአብሔር ይስጥልን! እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን! ሁሌም ለመልካም ነገር ኖሮት የሚሰጡ ያድርግልን!
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 День назад
Erecha is a bad practice and it's politics. We should all be against this practice as Orthodox Tewahido Christians. The Almighty God will protect our church and our country!!!
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh День назад
😂😂😂😂 ባኔዲራ ሲያበጅለት
@anndesalegn7053
@anndesalegn7053 День назад
I agree with you, mhemer Fantahun waki about Sahelworke she is to number two YOWEDIT GUDIT ! !! NAT!!WETHER SHE WORK WITH TPLF OR THE DVELE ABIY TO MY BELVE SHE IS ONE OF THEM
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 День назад
Mehmer Fanthun is greatest analysist in the world
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 День назад
ከመነሻው. ዋቃ. ጉራቻ. ብሎ. ዋቃን. የምንገልጽበት. ቃላት. የማይመች. ጉራቻ. ጥቁር. የጥቁር. ዓምላክ. የለንም አምላካችን. የብርሃን. አምላክ. እራሱ. ብርሃን ፊቱም. ልብሱም. ከበረዶ. የነጣ ንጹህ. ነጭ ከብርሃን. የደመቀ በዐይናችንልናየዉ. በማንችለዉ. መልክ. የደመቀ. ሁኖ. በደብረ ታቦር. ተራራ ላይ. ማለትም. ከፍታ. ከወዳለዉ. ቦታበመለኮቱ. ለሀዋሪያዎቹ. ተገልጦላቸዉ. ከብርሀኑ. ድምቀት. የተነሳ. ሊያዩት. በማይችሉት. መልክ. ደምቆ. ታየ እንጂ. ጥቁር. ዓምላክ. ? የዓለም. ሁሉ. ፈጣሪ. አንድ. ዓምላክ. ሆኖ. ሳለ. ሌላ. ተጨማሪ. ጥገኛ. ጥቁር. ዓምላክ የባእድ. አምልኮ እንጂ. የሀይማኖት. መገለጫ. ሊሆን. አይችልም በሴሬሙናዉ. መነሻ. አድርገን. ብናየዉ የሚያመሰግኑት. ወንዝ. ዳር ነዉ. ዉሀን. እንደምን. ተጠቅመዉት. እንደሆነ. እንጃ. ሌላኛዉ. እየሰገዱ. የሚሳለሙት. ግዙፍ. ዋርካ. አለ. ቅቤ. እየለጠፉለት. ሆራ. ወንዝ ደብረዘይት. ከወንዙ. ዳር. የቤት. እንስሳ. ታርዶ. ይጣላል. ለማ ነዉ. ? አንድ. ዓምላክ. ዓለምን. ሁሉ. በልዩ ልዩ. መልክ. የፈጠረ. /የሰራ/ የራሱ. የሆነ. መመስገኛ. ቤትና. ቦታ. አለዉ. ይክበር. ይመስገን. አመስጋኙ. እንድንሆን. የበቃን ያድርገን. ይፍቀድልን. በቤቱ. የምንገኝ. ሰዎች. እንድንሆን. ፈቃዱ. ይሁንልን. !
@cricket3806
@cricket3806 22 часа назад
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 День назад
👌👍🌹🙏👋❤️
@samsonb7270
@samsonb7270 20 часов назад
ዋቄፈና የሚባል ኋይማኖት አለ እሬቻ የሚባል ኋይማኖት ግን የለም ኦርቶዶክስ ኋይማኖት ነው መስቀል የሚባል ኋይማኖት አለ? መስቀል ላይ የማንኛውም ኋይማኖት አባላት የውጪ ዜጎች ሳይቀር ይሳተፋሉ ያ ማለት ያምኑበታል ማለት ነው?
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 День назад
Deacon Yosef, How can a Christian Deacon, who is a servant of the Church, publicly welcome and wish others well on a pagan holiday like Erecha through the media? This contradicts the teachings of the Bible, where God's followers are warned against endorsing or participating in pagan practices. For example, in Exodus 20:3, the First Commandment states, "You shall have no other gods before Me." This commandment clearly instructs believers to reject any form of idolatry or practices that honor false gods. Similarly, in 1 Corinthians 10:20-21, the Apostle Paul warns, "No, but the sacrifices of pagans are offered to demons, not to God, and I do not want you to be participants with demons. You cannot drink the cup of the Lord and the cup of demons too; you cannot have a part in both the Lord's table and the table of demons." This passage emphasizes that Christians must not mix the worship of God with pagan practices, as it is spiritually incompatible. A deacon, as a representative of the Christian faith, is called to uphold God's commandments and the teachings of Christ, avoiding any actions that could be seen as endorsing or celebrating pagan rituals.
@BirruGebremariam
@BirruGebremariam День назад
That is not your business. Just focus on your own beliefs.
@yaredhm
@yaredhm День назад
Did you write before listing?
@kefyalewtemesgen9405
@kefyalewtemesgen9405 21 час назад
bertulen wondemoch
@BurteAna
@BurteAna День назад
+++Pirezidata zae enideh silalu keteteyakenet ayidinum,,, deriso zare ssilitan leleku 1ken sekerachew sayihon yihininin malet yeneberebachew gena bejiimiru yefelehutin kalat tetekimew silitanachewin melikek neberebachew +++ esachew gin beminim meliku yihun 1sinign tekawimo sayistifu tinifish sayilu yedegefu yimesilal siratun enam aabirew eko esikahun seritewal demoz eyetekefelachew ,+++
@smsm3968
@smsm3968 21 час назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ኦሮሞ ሆናችሁ ይሄን ፅዩፍ በዕድ አምልኮ ባለመከተላችሁ ምን ያህል አስተዋይ መሆናችሁን ነው የሚያሳየው
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 День назад
Amilaki menigeddun yasayachu
@mebratukebede2748
@mebratukebede2748 День назад
1ኛ. ዉይይቱ ሁሉን ያማከለ አይደለም፡፡ 2ኛ. እሬቻ ከሚሳተፈዉ ለምን ሳታስገቡ? 3ኛ. የአባ ገዳ ባንዲራ ገዝተዉ የሰቀሉት በፍላጎታቸዉ ነዉ፡፡ 4ኛ. ፕሬዝዳንቷ ግለሰባዊ መብት ማንፀባረቅ ይችላሉ፡፡
@mebratukebede2748
@mebratukebede2748 День назад
ሰዉ የፈለገዉን ባህል ቢከተልና ምስጋና ቢያቀርብ፡ ሀሰቡን ቢያንፀባርቅ እናንተን ምን አገባችሁ?
@mussiegebreyes3845
@mussiegebreyes3845 День назад
I am sorry u r.doctor d.r almywe he scared te to tell true I ppershete m.r fantwen wake he tell true please this comment i will tell true thank u
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 День назад
ዲ ዮሴፍ መተንተን አስፈላጊ አይደለም ። መለያ ሲስተም ነው። ዝርዝሩን ኦሮምያ የሚለው መጽሐፍ ላይ ጽፈውታል
@cricket3806
@cricket3806 22 часа назад
መፅሐፉን ላላነበብነው በጣም አስፈላጊ ነው‼️
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 21 час назад
@@cricket3806 ኢትዮጵያን የካዱበት መጽሃፍ ነው። በድብቅ ለካድሬዎች ነው የሚታደለው።
@BurteAna
@BurteAna День назад
+++Pirezidata zae enideh silalu keteteyakenet ayidinum,,, deriso zare ssilitan leleku 1ken sekerachew sayihon yihininin malet yeneberebachew gena bejiimiru yefelehutin kalat tetekimew silitanachewin melikek neberebachew +++ esachew gin beminim meliku yihun 1sinign tekawimo sayistifu tinifish sayilu yedegefu yimesilal siratun enam aabirew eko esikahun seritewal demoz eyetekefelachew ,+++
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 7 млн
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 7 млн