Тёмный

ከአርቲስት መሰረት በለጠ ጋር የተደረገ የበዓል ቆይታ 

 MEDIA
Подписаться 145 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 4 года назад
የባህል አባሣደር መሠረት በለጠና አምሣል ምትኬ እረጂም እድሜ ይሥጣችሁ 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
አስራት አይናችን ነው ለኛ ለአማራዎች፡እንኳንአደረሳችሁአደረሰን፡፡መሢእናገኒበጣምታምራላችሁ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
ጋዜጠኛዋ ኡፍ ነብስ ነገር ነች አንደበቷ አለባበሷ ቆንጅየ አይን የምትገቢ
@selam6274
@selam6274 4 года назад
አስራቶች እንኳን አደረሳቹህ የአማራ ልሳን እናመሰግናለን ♥
@MIkItube
@MIkItube 4 года назад
መሲየ የምወድሸ ። በምክንያት ነው ። ሰው አየኝ የሚለው ዘፈንሸ ሲወጣ በ1992 ዓመተ ምህረት ። ያን ዘመን በጣም ተቆጣጥረሺዉ ነበረ። እንኳን አደረሰሸ። ገኒየም እንኳን አደረሰሸ
@habtamumola3559
@habtamumola3559 4 года назад
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው አድናቂሽ ነኝ በእርች
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
ምድረ ነፍጠኛ የሆናችሁ አማራ ሰብስክራይቭ አድርጉ የማንንም ድብርታም ሚዲያን ላይክ እያደረጋችሁ ከምትዳረቁ። የራሳችንን አይንና ጆሮ የሆነንን ሚድያ አደራጁ. ።
@user-md9gn2ov2r
@user-md9gn2ov2r 4 года назад
እፍፍፍ እደው ስወድሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ ደርባባ
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 4 года назад
መሲዬ የኔ ደርባባ የወንዜ ልጅ ስወድሽ እኮ❤😘ድምፅሽ ይለያል በጣም ❤
@user-ik6yh2nl4h
@user-ik6yh2nl4h 4 года назад
የኔ ቆጆ ያችን ዘፈን ሁሉንም እወድልሻለሁ
@manayetilahun7223
@manayetilahun7223 4 года назад
መሲ የምወዳት አርቲስት ናት ስላቀረባችሇት አስራቶች በጣም እናመሠግናለን ፡፡ አስራቶች በርቱ ፡ ጠንክሩ እወዳችሇለው፡፡
@fatummusa1239
@fatummusa1239 4 года назад
አቤት ድምፅ በናተ ቀረ ዘፈን መሲየ የኔ ቆጆ ልጅ እያለሁ ነበር 👍👍👍
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
አማሮች 😍😍😍 ገኒዬ መሢዬ አምሮባችኋል
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
ፐፐፐፐፐ እንዳለ ነው የአሁን ዘፋኝ ግን 2ሶስት ስንኝ ለማለት ጉንፋን ዝባዝንኬ ይላሉ ምንንያቱም በሙዚቃ መሣሪያ ታጅበው ነው ብቻውን ሲሆን ያፍሩበታል
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад
ወንዲሚሲገባልጀእያልሁስውሁሉበዝህዝፍንያበድነብር
@nbbvbn1872
@nbbvbn1872 4 года назад
በጣም ደስ እሚል አቀራረብ አስራት በርቱ ለስራ እንጂ ለወሬ ቦታ አትስጡ አገር ያላችሁት አስራ ካንጀት እየሰራችሁ ነው በውጪው ያለው ደግሞ እስበርሱ እየተ ቦጨቀ ነው የሌባ ጥርቅም
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 года назад
መሲ በጣም የምወዳት ድምጻዊት፣ እድሜ ይስጥሽ። ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝና ደስ የምትል ልጅ ነች።እንኩዋን አደረሳችሁ።
@tigest9744
@tigest9744 4 года назад
መሲየ ሥወድሺ የኔደርባባ የሴት ልክ የኔአደበተ ብርቱዋ አቤት እርጋታሺ የኔጀግና አማራ ልዩሴት ነሺ እደማንም ዲቄታም አርቲሥት ልታይልታይ እማትይዋ የአማራ ንግስት ወድድድ ነውማርግሺ እንኳን አደረሰሺ የኔሰው♥♥☜
@mamelove4410
@mamelove4410 4 года назад
ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ውብ ነሽ አለባበስሽ ቨጣም ያምራል ቆጆ ነሽበዚሁ ቀጥይ ቆጆዋ ጋዜጠኛ
@ብሶተኛዋስደተኛነኝ
እንኳን አደረሳችሁ አስራቶች እናመሰግናለን
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 4 года назад
ገነት አስማማው ዋው አድናቂሽ ነኝ አለባበስሽም አንደኛ ነሽ መሲዬ በጣም ውድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@radethuae9724
@radethuae9724 3 года назад
በመጀመሪያ አስራት ሚዲያ የአማራ ልሳን በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋን በጣም ወደዲኳት በእግዚአብሔር ለወንድሜ በዳርኳት 🥰
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 года назад
መሲዬ በጣም እወድሻለሁ የመሲ ሙዚቃ ለህፃን ለአዋቂ ግጥሙ ይያዛል ሙዚቃ የረከሰው ለመሰማት የሚሰቀጥጥ ከ2000 ዓ/ም ወዲህ ነው ከተወሰኑት በሰተቀር አሰራቶች በርቱ ጋዜጠኛዋም ምርጥ ነሽ 😍😍😍😘👍
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
የኔም እይታ ነው
@hayatseid6925
@hayatseid6925 4 года назад
መሲየ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
መራቤቴ እውነት ዘፍነሽለታል የአንችን እና መሠሎችሽን ዘፈን እስከ 90ዎቸ ቹ ያሉትን አድነቂ ነኝ አንችን ሰምቸ እነቢጫ ወባን ያሰማን ዘመን ጆሮየ ቢዘጋ ብየ ተመኘሁ እናተ ተጠባችሁበት እነቢጫ ወባ ጥበብን በጠበጧት
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 года назад
እዉነት ነዉ
@badarvenom2809
@badarvenom2809 4 года назад
ትክክል፡በጣም፡ወዲምየ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 года назад
መሲቲ ያገሬ ልጅ ።ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግናዬ። ሰላምሽ ይብዛ ። አስራት ሚዲያ የአማራ ህዝብ የጀርባ አጥንት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
@dianataachi6070
@dianataachi6070 4 года назад
ዋውውውው መሲዬ የሀገሬ ልጅ ምችት ይበልሽ ለሀገርሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል የሀገራችንን ባህል እና ወጉን እንግዳ አቀባበሉን አገላለፅሽ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ሀገራችን መሬ ብዙ ታሪክ ያላት ነገር ግን ብዙ ያልተወራላት ናት
@adentsehenwo7031
@adentsehenwo7031 4 года назад
ማክሰኞ ወልዴያ ሰኞ ቆቦ ዋልኩኝ ምንቃ ልገዛ እሱን እያሰብኩኝ አሪቲዉ አሽኩቲዉ ምንያደርግልኛል አንተብቻ ናልኝ ሽታህ ይበቃኛል መሲዬ ስወድሽ ዘፈን አልወድም ግን ያንቺ በሰማዉ አልሰለችም መልካም አመት ባል
@MIkItube
@MIkItube 4 года назад
75 ሚሊዮን አማራ በለበት ሀገር የአስራት ሬዲዮ እና ቴሌቭዥን ጣቢያን ሳብስክራይቭ አለማድረጋችን በጣም ይገርመኛል እያንዳድህ አማራ በመላዉ ዓለም የምትገኙ በሙሉ ከዛሬ ጀምራቹህ አስራት ሚዲያ ላይ በዩቱቭ እየገባቹህ የደወል ምልክቷ በመጫን ቤተሰብ ይሁን ሳብስክራይ ማድረግ እና አስራትን መመልከት ገንዘብ እንደመክፈል ይቆጠራል ዩቱቭ የሚከፍለዉ በታየዉ ልክ ስለሆነ ስራቹህ እየሰራቹህ ዜናቸዉን እናዳምጥ አስራትን ለማበረታታት ቻናላቸዉን ቢያንስ በአንድ ወር ውስጥ 100 ሺህ መሙላት አለብን የጎረቤቶዎን የጓደኛዎን የወዳጆዎን ስልክ እየተቀበላቹህ ሳብስክራይቭ አድርጉ ሼር እደርጉርጉት ሚኪያስ ነኝ አመሰግናለሁ አስራት ቴሌቭዥን የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ። ዉስጤ ነው💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@babudebebe6836
@babudebebe6836 4 года назад
ሥታምሩ መሠረት ድምጽሽ ያምራል ጋዜጠኛዋ ደሞ ታምረኛለች
@ዘፈርአባይ
@ዘፈርአባይ 4 года назад
እውነትህን ነው ወንድም ብዙ ያአማራ ልጆች ከነትና ውስጥ ተሸጉጠዋል ውጡ ከካራን ከንአን ግቡ በልልኝ እኔ ገርሞኛል
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 года назад
Miki tube ትክክል ግን ያው አዴስ ስለሆነ እኔና አንተን እርዳታን ይጠይቃል ሼር እያድርገን እናስተዋውቀው በተቻለን መጠን እናስተዋውቀው ሼር እያድርገን
@MIkItube
@MIkItube 4 года назад
@@teninetwuletaw7228 ትክክል
@MIkItube
@MIkItube 4 года назад
@@ዘፈርአባይ አዎ ሼር ማድረግ ስራ እየሰሩም ቢሆን ማደመጥ ጥሩ ነው ። የራሳችን ቤታቸን ማለት ስለሆነ ነው 💚💚💛💛❤❤
@rayakobo8725
@rayakobo8725 4 года назад
መሲየ ስወድሽ😍 ጋዜጠኛዋም አለባበስሽ😍
@amarahabashawe2681
@amarahabashawe2681 4 года назад
መሠረት የባሕል አባሣደር የሸዋ እመቤት
@ሙናወሎየዋ-በ9ደ
@ሙናወሎየዋ-በ9ደ 4 года назад
ጋዜጠኛዋን ሥወዳት
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 года назад
ወየ አታለሜናና የሚለውን በጣምእወድልሻለው በጻንነቴ በካሴትአዳምጠው ስለነበር መስየ ሙዚቆችሽ በጣምተወዳጅ ናቸው
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 года назад
መስየ የኔቆጆ ስወድሽ
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 года назад
አኳን አደረሳችሁ አስራቶች መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
እሰይ የጠፉትን አምጡልን መሲየ ፍቅር
@getachewmulatu792
@getachewmulatu792 4 года назад
Messi Konjo I am from Mere, Zoma, and I appreciate what you express Mere and St. George Church Egzeabher yibarkish
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Yene Ehit Konjo new siras himanot yegili new ager Ena bahal yegara now akebralew 👏👏
@መናመና-ሠ3ቸ
@መናመና-ሠ3ቸ 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለብረሀን ጥምቀቱ መሲ ምረጥ ሰው😍😍
@alamguzaw885
@alamguzaw885 4 года назад
መሲ እኳን አደረሰሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Год назад
መስየ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ታምራላችሁ ካለባበሳችሁ ጀምሮ
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 года назад
ወይኔ ስወድሽ መሲየ ማር ቃልሽ እራሱ እኮ ነፍስነው።
@tsegishtube1995
@tsegishtube1995 4 года назад
መሲን እንደኔ እሚወዳት ያለ አይመስለኝም በጣም አድናቂሽ ነኝ አሁንም አድስ ዘፈን በጉጉት እየጠበቅነሽ ነው
@meremmerem3770
@meremmerem3770 4 года назад
ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል በርች
@አላሃምዱሊላአላምዱሊላ
ሰላም አስራቶች
@solomondestaw1823
@solomondestaw1823 4 года назад
አይ ደምፅ ሰቶሻል አድናቂሽ ነይ ትዝታ ነው እሚቀሰቅስ መሲ ከ ❤️❤️❤️
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
መስየ የኔ ደርባባ ገኒ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍
@user-mr9op9ex5b
@user-mr9op9ex5b 4 года назад
መስየ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ የመሲየ አድናቄዎች በላይ አሳይኝ
@rahmaabdu2007
@rahmaabdu2007 4 года назад
እውነት በጣም ነው የምወድሽ መሲየ ❤️❤️❤️❤️
@getawyefiru6576
@getawyefiru6576 4 года назад
ገንዬ ስወዳት አኮ
@getawyefiru6576
@getawyefiru6576 4 года назад
እኔ ነኝ የማገባሽ ለሌላ ሰው እዳትዋሺ ገኒ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 года назад
የኔ ጀግና ሴት 97 አ /ም ላይ ካሳንችስ ጭፈራ ቤትሽ ላይ ከፌደራል ጋር ተናንቀሽ የፌደራሉን መሳሪያ የቀማሽ ነሽ
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 года назад
Enda mera eko neche lejetwa
@sharjah2729
@sharjah2729 3 года назад
ወንድ ነች
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
ሁለት ምርጦች ስታምሩ የእውነት አማራ ሁሉም ያምርበታል
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад
መሲ ትዝታችን ኑሪልን ጋዜጠኛዋ እፎይ እርጋታሺ ልብን ይስርቃል ከውበትሺ ባሻገር
@ywhhe8862
@ywhhe8862 4 года назад
አምሳል ምትኬን አቅርቡልን አስራቶች በጣም እናመሰግናለን መሲዬን ስላቀረባችሁልን እንወዳችሀለን
@roazaroaza8826
@roazaroaza8826 4 года назад
መሲየ የኔ ደርባባ ስወድሽ የአስራት ቤተሰቦች አስራትን ስብስክራይብ አድርጉ
@mintiwabagudew8394
@mintiwabagudew8394 4 года назад
መሲዬ ቆንጆ ደምፅሺ በራሱ ምንም አልተቀየረም በዛ ላይ ግጥሞቺሽን አትረሽም ማለት አይጠፍብሽም ከመጀረያው እሰከ መደምደሚያ ው ነው
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 года назад
መሲየ ምነው ጠፍሽ በናትሽ ዝፈኝልን ስለ አማራ ደርበብ ደርበብ በይበት
@habtamumola3559
@habtamumola3559 4 года назад
Thank ገነት አስማማው
@gdkshjjbdjbsjhd5334
@gdkshjjbdjbsjhd5334 4 года назад
ጀግና ነው መሬ
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 года назад
መሲየ እንወድሻለን መልካም በአል
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад
እስይይይይ መስዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ። የተባረኩ ይሁንልሽ መስዬ ያለ መሳርያ። ዘፍንሽ። ድምፅሽን በጣም ደስ ይላል ውዴ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад
ዋው መሲ ድምፅሽን በጣም ነው ምወድልሽ ጋዜጠኛዋም የኔ ማር ስታምሪ እርጋታሽ
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 года назад
መስዬ ስወድሽ እንኳን አደረሳችሁ ግን ጋዜጠኛዋ ቡናውን ምድነው እረሳሽው እኮ እያጨሽው ነው አንዳዴ እኮ ትረሽዋለሽ ውይ እግዲህ እያልሽ
@eshetababew2981
@eshetababew2981 4 года назад
የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ።
@amuna794
@amuna794 4 года назад
አስራቶቺን ከልብ እናመስግናለን ጋዜጠኛዋን አድናቂሺ ነኚ አለባበስሺ ያምራል መሲ እሪኩምን ስትዘፍኚ ለኔ ትለያለሺ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 года назад
የኔ ደርባባ መሲየ ❤
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 года назад
Yagere leje ename yedeberemarkwose leje neg amarawite
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 года назад
@@selamawitedemese6930 ደስ ሲል የጎጃም ማር ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 года назад
@@user-hh8pz8go7h amane yancheme bezete yibeleleg
@selam6274
@selam6274 4 года назад
እንኳን አደረሳቹህ ምራጦች😍😍😍
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 года назад
የራያ ልብስ ያምራል የራያ ባል አግብቸ ራያ በሆንኩኝ መስየ እርዥም እድሜ
@አማራነትይለምልምኢትዮጲያ
sara sara ወንሜን አጋባሻለሁ
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 года назад
እንኳን አደረሳቹ Asrat መሰረት አድናቂሸ ነኝ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
ዋውዋው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚👍👍
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад
ወይኔ መስዬ ድምፅሽ ልብ ይነካል ተወዳጅ ነሽ ማሬ ኑሩልኝ ማማዬ
@ayalewudemsie1794
@ayalewudemsie1794 4 года назад
መሰርት በለጠ ድምጽ መርዋዋ የፍዳትነት ዘመናችን ትውስታ ነው በተለይ አይኑም ይጠራኛል የሚለው
@badarvenom2809
@badarvenom2809 4 года назад
አሥራት፡ቴሌብጂን፡እናመሠግናለን
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
የኔ ዉድ እኳን አብሮ አደረሰን ስወድሽ መስ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tigistwandimagy7334
@tigistwandimagy7334 4 года назад
መሥዬ እወድሻለሁ እኔም የመሬ ልጅ ነኝ
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 4 года назад
I have a respect for the Journalist
@kidestkidest2824
@kidestkidest2824 4 года назад
መሢዬ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ ......ሁሉንም ሥራዎችሽን እወድልሻለሁ
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 4 года назад
አቤት ስወዳት!!!!!!!!!!!
@hailyebayu7378
@hailyebayu7378 4 года назад
Mesi,be 2003 Molale Menz le bazar metesh yakerebshiw zefen mechem aresawum, Betam adnakish negn..... Geni,le beal liyu engida argesh slakerebshiln betam enamesegnalen... Thank you ,Asrat Media
@ayalewudemsie1794
@ayalewudemsie1794 4 года назад
መሲየ ሙዚቃሽ ስወደው በተለይ ጉምጉም
@fafiseid5553
@fafiseid5553 4 года назад
መሢየ በጣም የምወዳት አረቲስት ሙዚቃዋን በጣም ነው የምሠማው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 года назад
ስወድሽ የመሬ እንቁ😍😘ጎበዝ እኮ ነሽ ጠፍሽ እንጂ ይተሻሻል እንጂ ዛፍ አይወጣም በሬ ካልናኩት አይነካም እንሳሮና መሬ ነው ግጥሙም
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 года назад
በጉጉት ስጠብቀው ነበር መሲየ ስወድሽ ጋዜጠኛዋ ግን ስወድሽ በናትሽ ለወድሜ ልዳርሽ አችም አማራ እኛም 😍😍😍😍😍😍 ከመውደዴ አፃር ነው ስወድሽኮ
@hanahana4835
@hanahana4835 4 года назад
kkkkkkkkkk ካአማራ ውጪ ወደውጪ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 года назад
@@hanahana4835 እና እኛም አማራ ነን ሀኒ 😍😍ለዚህ ነወሰ ለወድሜ ያጨኋት እኔ ስለምወዳት ከኛ ቤት እድትወጣ አልፈልግም ሀሀሀ
@hanahana4835
@hanahana4835 4 года назад
@@witanasolomon4959 የኔውድ ቆጆነች በቃ እድራታለን ለወድምሽ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 года назад
@@hanahana4835 ያርግልኛ ሀኒ ስወዳት ከምር የአማራነት ለዛ ያላት 😍😍😍
@MIkItube
@MIkItube 4 года назад
አማራ ሴት ከአማራ ውጭ አታግቡ። ይህ የሁሉም አማራ ሀሳብ ነው። በቃ ድሮ ቀረ። አይዞሸ ለወንድምሸ እንድራታለን
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
መስረት እና አምሳለ እወዳችሁ አለሁ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 года назад
ዋዉ ድምፅ መረዋኮ ነሽ መሲይ
@user-tt5jk7zw5c
@user-tt5jk7zw5c 4 года назад
የኔ. ቆንጆ. መሲዬ. ላይክ. ኮሜንት. ያንሳታል. ለመሲዬ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
መስየ አችን የመሰለች ምርጥ ዘፍአኝ ልጅሽን ተኪልን ምን ልበልሽ ከሚገባው በላይ እወድሻለሁ
@ሀና-ኸ9ጘ
@ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад
መሠረት አንደኛነሽ ለኔ
@ssd9080
@ssd9080 4 года назад
መሲ ልዩነሽ ደርባባ ቆንጆ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው የሰውልጅ መጨረሻው ሲያምርነውና ገባሽአይደል እህቴ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 года назад
We great people of Shoa have our own language and culture.
@amhnama2867
@amhnama2867 4 года назад
አልቀረብህም አማራ CLAN አደለም ኣማራ አማራ ነው ! የተለያየ እርስቶቹ ላይ የሚኖር አድ ህዝብ። Clan Based የሆኑ ህዝቦች አሉ ባይሆን እነሱን ጥራ። አማራ ጠሎች ይውዳሙ።
@berhanubelete1442
@berhanubelete1442 3 года назад
መሲየ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሺ ከነ ሙሉ ቤተሰብሺ
@teddytaye
@teddytaye 2 года назад
Be agatami jemerkut salasbew chereskut. Bewnet Mesiye Ewodshalew.
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 4 года назад
መስየ ስወዲሺእዲሜና ጤና ይስጥሺ
@marifaameril105
@marifaameril105 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የእኔ ውቦች መስየ ማር እንዴት እንደምወድሽ ጋዜጠኘዋ ደግሞ ውብ ቀስታሽ ደስ ሲል😍
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 года назад
ማማየሽ ያምራል
@የዝናአባይየማርያምልጅ
ስላም ለሁላችሁ❤💚💛😍😍😍
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 4 года назад
My favorite artist ever mesi
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
መሲዬ የኔ ኩንስንስ ስወድሽ ያገሬ ልጅ።።
@ብሶተኛዋስደተኛነኝ
ወይኔ መስዬ ለካ እንዲህ ጀግናነሽ ዋው ወደፊት ግን በርትተሽ ቀጥይበት። ይሄን የመሰለ ድምፅ መደበቅ የለበትን
@ልኑርተደብቆለአድስአመት20
መስየ ስውድሺ የኔ ማር አያቴን አስታውሳለሁ በጣም ነበር የአንችን ዘፍን ይዘፍንልን ነበር መስየ ስውድሺ
@ayalewudemsie1794
@ayalewudemsie1794 4 года назад
ጋዜጠኛዋ ግን ልብስሽ ውይ ሲመች ያውም የራያወች ልብስ ራያ ነኝ
@danesahmd4239
@danesahmd4239 4 года назад
Masiyyeee Si wadashi.Ezaber rajim idme yi xish
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ 💖😘👈ሰላም ጤና ፍቅር ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይስጣችሁ።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
ሰው አየሁ ሰው አየሁ አንድ ሰው ወሎ ደሴ ላይ አድናቂሽ ነኝ ሌላው ደሞ የተወለድሽበትን አካባቢም አረሳሸም አብረሽ ትገኛለሽ ሲጠሩሽ ሁሉም አካባቢውን ካረሳ ለውጥ የመጣል
@mamelove4410
@mamelove4410 4 года назад
መሲዬ የኔ ደርባባ ድምፅሽ እኮ አደኛ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ
Далее
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 156 тыс.
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 156 тыс.