Тёмный

"ሙዚቃዎቼ በሚዲያ እንዳይተላለፉ ታግዶ ነበር" ቆይታ ከድምጻዊት መሰረት በለጠ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​ #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Развлечения

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 года назад
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@susutube6270
@susutube6270 3 года назад
ተባረኪ መሠሎችሽን ያብዛልን
@user-jn7xw4jk3j
@user-jn7xw4jk3j 3 года назад
አሚን ወዴ እደአቺያለው ይብዛልን
@ahmadmuhammad2889
@ahmadmuhammad2889 3 года назад
ምን ነው ሁሉም እንዳንቺቢሆን
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 3 года назад
የኔ ማር እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንንንን የኔ ፍቅር ውድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👌👌👌❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🕌⛪
@madinah4387
@madinah4387 Год назад
ተባረኪ
@sharjah2729
@sharjah2729 3 года назад
ውበት ችሎታ ፀባይ ሁሉንም አሟልቶ የሠጣት ምርጥ የፍቅር ሰው
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
የባህል አባሣደሮቹ እድሜ ይሥጣችሁ 💕💕መሠረት በለጠ እና💕💕 💕💕 አምሣል ምትኬ💕💕 💚💛❤️😘😘ሥወዳቸው
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
ናፍቆቴዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@mohamdmrrmeme9572
@mohamdmrrmeme9572 3 года назад
አረ ማራም የመገላገልአቅምየላትም
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
@@mohamdmrrmeme9572 ልቦና ይስጥሽ /ህ
@mohamdmrrmeme9572
@mohamdmrrmeme9572 3 года назад
እና ታማልቺ የሚል አለእዴ
@asniit1199
@asniit1199 3 года назад
@@mohamdmrrmeme9572 መጀመሪያ ብዙ ከማውራት ፊደል ግዛና ተማር ሀ ሁ ሂ …………
@user-sh8kj4ne7d
@user-sh8kj4ne7d 3 года назад
መስዬ የወንዜ ልጅ እጅግ በጣም ነው እምወድሽ ከመሬዎች ባታሆኝ ይቆጨኝ ነበር
@ayeleemyu6354
@ayeleemyu6354 3 года назад
በጣም የማስታውሰው ቀን 1997ጁታውን ስታርበደብጂው ነበር በቤትሽን ሰብረው ገብተው ውጣ እያልሽ ስትይ ባይኔ በብረቱ አይቸሻለሁኝ መሬ ዱሮም አይፋራም ማርያምን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!
@jolycell8174
@jolycell8174 3 года назад
መሬ ናታ እንዴት አታርበደብደው አባቴ
@ethiopiatube1388
@ethiopiatube1388 3 года назад
ውይ በጣም የምወደው ዘፈን እረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ መሲየ ናፍቆትየ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ
@ahmedyirad785
@ahmedyirad785 3 года назад
የመጀመሪያ ጊዜ በሂወቴ የሰማሁት ሙዚቃ መቼ ዓመተ ምህረት ነው የወጣው በአላህ እረጄም እድሜ
@endris960
@endris960 3 года назад
ውይ መሲዬ ስወድሽ እኮ በ 2002 ዓም ሳታፈቅረኝ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች መሲን ነው የምትመስለው ላንድ ጓደኛዬ ይችልጅ ድንገት ሳያት መሰረት በለጠን ትመስለኛለች ስለው አያትና እይ አንተደሞ አምሳል ምትኬን አትለኝም እዴ አለኝ እንጅ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 года назад
😁
@user-oj5yd6vg4m
@user-oj5yd6vg4m 3 года назад
የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ጉምጉም
@etaferahuhaile2049
@etaferahuhaile2049 3 года назад
መሲዬ ዘመዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ❤️
@user-rz8yq8gf1t
@user-rz8yq8gf1t 3 года назад
መልካም ኢትዮጵያዊት ቆንጆ መሲዬ
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 года назад
መስየየኔቆንጆ ይህድምፅሺናፍቆነበር አይይይይዛሬስ በሠውአገርአልቻልኩም ሆድይብስኛል
@romaroma1651
@romaroma1651 3 года назад
እንደ ናፍቂ እርግዝና ያማረበት የለም እመብርሀን ትቅረብሽ መስዬ ትዝታዬን አስታወሽኝ አይ ይሄ ግዜ
@addisalem7810
@addisalem7810 3 года назад
መሲ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 3 года назад
ዊይ ፍቀዱላት ለናፍቆት እመቤታችን በሰላም ትፍታሽ
@belaytesema9362
@belaytesema9362 3 года назад
አቤት ድምጽ መስዬ የኔ መልካም
@ዘመድtube
@ዘመድtube Год назад
መሲዬ ምንም ድምፅሽ አልተለወጠም ደስስስስስ የሚልፈገግታና ድምፅ
@yergashewamashala4579
@yergashewamashala4579 3 года назад
ዋው መሲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንወድሻለን 💚💛❤️😍🇪🇷
@ayeleemyu6354
@ayeleemyu6354 3 года назад
መሲ ያገሪ ልጅ ጀግና ነሽ እሽ
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 3 года назад
መሲየ ስወድሽ የኔ ደርባባ ❤❤😍😍😘😘
@genialiyou4387
@genialiyou4387 3 года назад
መሲዬ እንኳን ለዓይነ ሥጋ አበቃን ከዚህ በኋላ በደንብ እንደምናይሽ ተስፋ እነደርጋለን።
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ጉምጉም የምወደው ዜማ ነው መስዬ ድምፀ መረዋዋ🌺♥️
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Yene Derbaba konjo Mesye mirt kuru set siwodsh 🙏♥️💕💕🥰🥰😍💐💐💐
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ሸጋ እኮ ነሽ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ደርባባ እመቤት የኔ ጨዋ መላው ቤተሰቦቼ በጣም በጣም እንወድሻለን አንተ አለሜ ና ና የሚለውን ዘፈን በጣም ነው የምወደው። 😘❤
@tigistababa6804
@tigistababa6804 3 года назад
pp
@tigistababa6804
@tigistababa6804 3 года назад
p
@tigistababa6804
@tigistababa6804 3 года назад
p
@tigistababa6804
@tigistababa6804 3 года назад
p
@tigistababa6804
@tigistababa6804 3 года назад
p
@hanaworku8050
@hanaworku8050 3 года назад
Mesiy yene kojo , betame chwa ena yeste mesaly nashi
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 года назад
I love 💕 you Missi Erejem edema ketena gar Yesteshe Egezeabehar.
@user-vk2yy6sw9p
@user-vk2yy6sw9p 3 года назад
አሁንም ታምሪያለሺ ደምፅሺም ደስይላል
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 3 года назад
እያፈረቺ የኔ ጨዋ ኑሪልኝ
@namename2997
@namename2997 3 года назад
መሲዬ እንወድሻለን
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 3 года назад
ወይ ስወድሽ እኮ ጉምጉም💕💔
@adismamo6040
@adismamo6040 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 3 года назад
እያፈረቺ የኔ ጨዋ ኑሪልኝ😘😘😘😘😘😘መሲ ቆንጆ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
መስዬ ስወድሽ ናፍቆት እመቤቲ በሰላም ትግላግልሽ ጋሽ አስፋው እድሜና ጤና ይስተህ በጣቃላይ እወደችሁ አለው
@user-xs9cx8yh6w
@user-xs9cx8yh6w 3 года назад
አቤት ድምፅ ❤️❤️❤️
@geremuabdele8989
@geremuabdele8989 3 месяца назад
ማሲ ምርጥ ተዎዳጂ ዘፈኝ
@getnetalemayehu9110
@getnetalemayehu9110 3 года назад
መሲ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ትዝታ ያለብኝ በጣም ነው የምወደው ጉም ጉም
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 3 года назад
Thank you!
@kidist2150
@kidist2150 3 года назад
Much Love ❤️ and respect for you Messi
@zid6626
@zid6626 3 года назад
መሲየ የኔጨዋ ፊቅር አዲስ ካችመማር አለባት በስተርጂና በሱሪ ትጨማለቃለች ጨምላቃ
@astertadesse3593
@astertadesse3593 3 года назад
Hi im a big Fan of you
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
አርቲስት መሰረት የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ 😍😍😍😍😍
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
መስዬዬ የኔ ድምፀ መረዋ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልሽ😍❤👌👍🙏
@abiy541
@abiy541 3 года назад
Waw is amazing sound mesi super star waw yimchsh abo Ethiopiawe konjo amhara
@enatmulu6095
@enatmulu6095 3 года назад
መስየ የኔ ዉደ አክስት የኔ ደርባባ እመብርሃን ትጠብሽ ከነ ቤተሰቦችሽ መጥቼ እስከማይሽ ንፈቅ ነዉ ያልሽኝ 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mbd8317
@mbd8317 3 года назад
የድምፅሽ ቃና በጣም ያሳዝናል መስዬ ኑሪልኝ
@sheebakals142
@sheebakals142 3 года назад
ስወዳት
@teddytaye
@teddytaye 2 года назад
Your first best guest next to somebody .........
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 3 года назад
አምሣል እና መሠረትን ሥወዳቸው
@tigsttigst2296
@tigsttigst2296 3 года назад
መስዬ የኔ ማር በጣምእወድሻለሁ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
አቤት መድረክ አያያዝ የኔቆንጆ
@asnakehdulla7026
@asnakehdulla7026 3 года назад
Hulem Mar nesh yematitegab yene liyu emebet nesh eko yene derbaba 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 года назад
መስየ ስወድልሽ ጎምጎምሽን
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 3 года назад
ዘመን የማይሸርው ድምፅ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
ድምፅዋ እኮ ገዳይ ነው መስዬ
@tebebwubye9282
@tebebwubye9282 3 года назад
መስዬ ደርባባ ስወድሺ ስላየዉሺ በጣም ደስ ብሎኛል
@Nega-21
@Nega-21 9 дней назад
አለሁ ማለት ከንቱ 💔ነፍስ ይማር አስፍሽ
@yabatoalijetube6852
@yabatoalijetube6852 2 года назад
መሬዎች የት ናችሁ የመሬዋ ንግስት ❤️
@asnakehdulla7026
@asnakehdulla7026 3 года назад
Mesiye yene konjo tewadegi nurilingi regim edimana tena yistilinge fetiry
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 года назад
ናፍቆትየበሠላምወልጂ ሁላችሁምሠላምችሁይብዛልኝ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 года назад
u. still looking good. Go on
@azizaassen2427
@azizaassen2427 3 года назад
በጣም ታሚረአለሺ
@accessdoctors2485
@accessdoctors2485 3 года назад
አንተ አለሜ ና ና + ሰው አየው አንድ ሰው ወሎ ደሴ/ራያ ላይ - የመሲ ምርጥ ስራዎች
@user-dm7mx2bl7d
@user-dm7mx2bl7d 3 года назад
መሲየ በጣምነው የምወድሽ
@ayaleejashagel3358
@ayaleejashagel3358 3 года назад
ስወድሺ የኔማር መሬ ባትሆኚ ይቆጨኝ ንበረ ይመችሺ ❤❤❤❤❤❤
@jolycell8174
@jolycell8174 3 года назад
የመሬዋ ንግስት እድሜ ይስጥሽ
@hawangus5485
@hawangus5485 3 года назад
ማር ደርባባየ ስወድሽ የችን ሙዚቃ አጎራጉራታለሁ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
እረደው ጉም አይይ😭😭😭😭😭❤❤❤መስየ ስወድሺ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Год назад
መሤዬ የኔ ቆንጆ በርች
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
የኔ ልዩ ❤❤ ስወድሽ 💋
@maeritube2651
@maeritube2651 3 года назад
Mesi yane derbaba embat selameshi yibeza❤️❤️
@user-ee9jk5ny4f
@user-ee9jk5ny4f 3 года назад
አቤት ድምፅ ዋው ነው👍
@zenetube7787
@zenetube7787 2 года назад
Mesye swedsh
@salambisk8471
@salambisk8471 3 года назад
Indet indemewodaat inkuan norsilegn❤❤❤
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
እኔ በልጅኔት ጃምሬ ሳያት እንዳዝው ናት አታራጅም እዴ ይገርማል መሲየ ስወደትኢኮ ምርጥዘፈኝናት
@MehedinKassahun
@MehedinKassahun Год назад
Woooo
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 года назад
Sewedat eko mesi adenakish negn nafekote allah beselam yegelagelesh
@lalemadis7932
@lalemadis7932 3 года назад
እኔ ደግሞ አንተን ስወድህ ማር
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Год назад
@mariyammariyam8784
@mariyammariyam8784 3 года назад
መሲዬ ስወድሽ
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 3 года назад
መሠርት በለጠ ወድ ሤት ዉድ ሠዉ ዉድ እናት
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ዋዉ አስፊቲ ሲያምርብህ??? የአራዳ የሸገር ልጅ♥️
@susutube6270
@susutube6270 3 года назад
መሢየየየ ስወድሽ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 года назад
አእንን ደሕናመሽልን
@yebelay8845
@yebelay8845 2 года назад
Mesiye yene fikir ❣
@geremuabdele8989
@geremuabdele8989 3 месяца назад
እኔ አድናቅሽ ስለሆንኩ ያለችበት ሊሂድ
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 2 года назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 года назад
መሲ ይመች እናት
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
አስፍቲ ተባተበ መሲ እንወድሻለን ነፍ አመትኑሪ
@shewaethiopia5562
@shewaethiopia5562 3 года назад
mesi yemere ferrt
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
መስዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 3 года назад
የኔ ደርባባ ስታምር
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 года назад
መሲዩ ዋው
@enatmesob6472
@enatmesob6472 3 года назад
Yena konjo sewedese eko tefase mese?🥰👌👏👏
@tube4753
@tube4753 3 года назад
መሲየ ምናባቴ ልሁንልሽ የችን ዘፈን እያጎራጎርኩ ነበር የምውለው አሁላይ መሰከት በለጠነው የሚሉቹ
@adeneyoel2266
@adeneyoel2266 3 года назад
መሰዬ ሰወድሸ ዬኔ ደርባባ።
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 6 месяцев назад
ጋሽ አስፋዉ ነፍስ ይማር
@abdu4725
@abdu4725 3 года назад
አይ መስርት የአባቴን ሰርግ ተዝ አስባልሽኝ😭😭👍👍👍
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 2 года назад
❤🎤🎤🎤
@JamalJamal-hq5ix
@JamalJamal-hq5ix 3 года назад
አየ ዲምፅ መሲየ
@user-rq1fo2zo4o
@user-rq1fo2zo4o 3 года назад
💞💞💞💞💞💝
@solomondestaw1823
@solomondestaw1823 3 года назад
አረ ድምፅ አረ ድምፅ በስማም ሁሎም እማይቀየር ጉምጉም
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 года назад
መሰረት በለጠ ግርማ ሞገሷ ረጋያለች
Далее
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 14 млн