Тёмный

ከአብርሃም ወልዴ ጋር ጋብቻውን በማስመልከት የተደረገ ልዩ ቆይታ | ክፍል 1/2 

Balageru TV
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 222 тыс.
50% 1

ከዚህ ስር በተቀመጡት አድራሻ እና የgofundme አካውንት እርዳታ ለማረግ የምትፈልጉ።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 1000448853393
ንብ ባንክ :- 053SAV4739
በgofundme አካውንት:
1) bit.ly/3H6IvHe
///////////////////////////////////////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 539   
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 года назад
አብርሽዬ አንተ እኮ ብቻህን አገር ነህ እመብርሃን ትዳርህን ትባርክልህ።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 года назад
ውይ አዎ ትባርክለት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abaytimes
@abaytimes 2 года назад
ፍራሽ አዳሽ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
ሚስቱ ታድላ ልበ የዋህ ቅን ሀገር ወዳድ እና ሀይማኖቱን አክባሪ ሰው አገኘች። ሁሌም የማልረሳው ኮሮና የጀመረ ጊዜ live የቤተክርስቲያንን ቅዳሴ ሲያስተላልፍ ጭንቀቴ እንዴት እንደቀለለ ። መልካም ጋብቻ አብርሼ
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 2 года назад
እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ መድኃኔዓለም ትዳራችሁን ይባርከው። እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ትባርከው።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 года назад
አብርሃም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ የተባረከ ስርግ ያድርግልህ እላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንውደሀለን እአስተማሪ ነህ
@mekiamohammed6375
@mekiamohammed6375 2 года назад
አብርሽ በእውነት ሁሌ በልቤ ውሥጥ አለህ መልካም ጋብቻ እኔ እሩቅ ያለህ አንድ ቀን የማገኝህ የእናቴ ልጅ ነህ ብዬ አስባለው !!!!!መ!!!😻😍😻😻ል 😘😘ካ❤❤❤ም ❤##❤ጋ❤❤😻😻😻😻😻ቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🙄🙄🙄🙄
@someone7260
@someone7260 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተን ያገባች ታድላለች!🥰 ያንተን መልካምነት መላው ኢትዮጵያውያን ይመሰክራሉ። ❤🇪🇹🇪🇹❤ ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሳራ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ::🤵🏽👰🏽🤱🏾👩🏽‍🤝‍👨🏾
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@mdvip3327
@mdvip3327 2 года назад
አላህ፡መልካምትዳር፡ያርግልህ፡በጣም፡ደይላል፡አስተሳሰብህ
@ismailumer5414
@ismailumer5414 2 года назад
L)and
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
አብርሽዬ የእኛ ባላገሮች እንቁ በጣምም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ! ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንልህ❤️❤️ አደራ የሰርጉን ፕሮግራም እንድታስተላልፉልን
@aritiethio7674
@aritiethio7674 2 года назад
ጋብቻህ የአብርሃምና የሳራ ያድርግልህ ኢትዮጵያውያዊው ጀግና!
@almaztsegazeab5560
@almaztsegazeab5560 2 года назад
እንኳን ደስ አለሕ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!
@khalid8903
@khalid8903 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 2 года назад
አብረሃም ስምህም ምግባርህም የአብረሃም ነው ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህም የሞቶሳለህ እድሜ ይስጥህ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 2 года назад
በመጀመርያ እንኳን ደስ አለክ ጋብቻችሁን የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ!!! አብርሽየ አንተ እኮ ለብቻህ ሀገር ነክ; ደግ; ቅን; መልካም; ሀገሩን ሀይማኖቱን ወዳጅ; ነህ:: ሀገሬ አንተን የመሰለ ዜጋ ስላላት ብዙ አትርፋለች:: አንተ ለሀገርህ ያለህን ፍቅር ሳይ ይበልጥ ላንተ ያለኝ አክብሮት ይጨምራል:: ባንተ ልክ ሀገሬን የሚወዱ ጥቂቶች ናቸዉ; የሀገሬ ህመም ; የሀገሬ ሀዘን; የህዝቦቿ ስቃይ;ሞት የሚያምክ አንተ ደግ የኔ ዘመን አብረሐም አከብርሀሉ በብዙ በብዙ መልኩ አከብርሀለሁ:: በአካል ባገኛቸዉ ብየ ከምመኛቸዉ ሰዎች አንደኛዉ እና ዋነኛዉ አንተ ነክ!! አንድ ቀን ለሀገሬ ሲያበቃኝ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ:: መልካሙ ሀሉ ላንተ ይሁን አብርሽየ :
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
ደስ የሚል ገለፃ ይገባዋል
@emebethaile528
@emebethaile528 2 года назад
አብርሽዩ አንተ እኮ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 года назад
መልካም ጋብቻ ብለናል ምርጡ ሰው።💚💛❤🙏👈
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
ወይ መታደል እንዲህም ሀገርን ሀይማኖትን አስማምቶ የሚወድ መኖር ትልቅ ተስፋ ነው
@asniit1199
@asniit1199 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብረም ወልዴ እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
@Woldekidan
@Woldekidan 2 года назад
ምርጡ ኢትዮጵያዊ አብርሃም መልካም ጋብቻና የትዳር ዘመን ይሁንልህ!
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
ወንድማችን አብርሃም ወልዴ የጥሩና ምግባረ ሰናያት ሰዎች ተምሳሌ ነህ የእኛ ባለ ማዕተብ "ሰው ብቻውን ሊኖር አልተፈቀደም" አዳም ለሔዋን ሔዋን ለአዳም ተፈጠሩ እንኳን ደስ አለህ ባለቤትክን የውጭ ቃጋ የቤት አልጋ ያርግልህ ይችን የመሰለች ሴት ለማግኘት ስለሆነ ጊዜ የወሰደብህ አንተን የመሰለ በእግዚአብሔርም በሰውም ዘንድ ተወዳጅ የለም ባለቤትህም ባል ሳይሆን ቢሊዮን ሎተሪም ነው የደረሳት ብል ማጋነን አይሆንብኝም እግዚአብሔር አይለያችሁ አባትና እናቱን ይተዋል ሚስቱንም ይከተላል አባት እናቷን ትተዋለች ባሏንም ትከተላለች ይላል መጽሐፍ የዘመኑ የጋብቻ ችግር ቤተሰብንም አገር ምድሩንም ነው ሰው የሚአገባው ሁሉም እንደ ወተት ዝምብ ዘሎ ጥልቅ ይላል ትዳርም ይበተናል አዳምና ሔዋን ደባል ሰይጣንን በመሐል አስገብተው እግዚአብሔርን አሰቀሉ ሁሉም የሰው ዘር እየተንገላታ በላቡ በወዙ ሰርቶ የማይሳካለት ሆኖ እንዲቀር ሆነ ስለዚህ በትዳራችሁ ከቤተሰብእ እስከ እስከ የሰው ጣልቃ ገብነት ከወዲሁ ይሰመርበት እንወዳችኋለን
@ethioethio8510
@ethioethio8510 2 года назад
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ አብርሽዬ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ
@fikierkebede6721
@fikierkebede6721 2 года назад
አብርሽዬ የኔ መልካም እንኳን ደስ አለህ ባንተ ውስጥ ኢትዮጵያ ትታየኛለች ባለቤትህ በጣም እድለኛ ናት መልካም የጋብቻ ዘመን
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 года назад
አክባሪው ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
አብርሃም እውነትም አብርሃም ነህ የአብርሃም ና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቹህ መልካም ሰው ነክ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 года назад
ሥም እና ሥነ ምግባር አንድ ሢሆን አንተን አየሁ የአዉነት በጣም ደግ ሠዉ ነህ አምላክ ጋብቻክን ይባርክልህ
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 2 года назад
መልካም ጋብቻ የኛ ባላገር ኢትዮፓዊ የእዉነት ልዩነህ
@tube-roha
@tube-roha 2 года назад
አብርሽ ብቻቸውን ኢትዮጵያን ከሚመስሉ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው እናመሰግናለን አብርሽ ባላገሩ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 года назад
በስመአም በጣም ወጣት ድቅ አስተዋይ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር የአለም ያድርገው ሰርጋችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ ኢትዮጵያዊነት ይሔነው ተባረኩ 🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 года назад
ደጉ ባላገሩ አብርሃም ወልዴ እንኳን ደስ ያለህ ወንድምዋ ትዳርህ የአብርሃምና የሣራ እንዲሆንልህ እመኛለሁ፡፡
@asterhagos4325
@asterhagos4325 2 года назад
አብርሽዬ መልካም ጋብቻ ይሁን ልክ ያብራሃምና የሳራ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ዘርህን ያብዛልን 🙏🌹♥️
@tigid9886
@tigid9886 2 года назад
አብርሽ አንተ ትለያለህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ💚💛❤ ትዳርህ በፀጋና በበረከት የተሞላ ይሁንልህ 🙏❤ ውለድልን ክበድልን 🙏😘
@fty8507
@fty8507 2 года назад
አንተ ልበቀና ኢትዮጽያዊ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ አረጅም እድሜ ከጤና ከነባለቤትህ ያድላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አሜን
@sameri424
@sameri424 2 года назад
የእመቤቴ ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ሰርጋችሁን ይባርክ አብርሽ ሙሽራዋ ታድላ 🙏❤️
@yayushalemu175
@yayushalemu175 2 года назад
ደስታህ ደስታዬ ነወ ወንድሜ እንኮን ደስ አለህ 💞 እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ 🤲🤲🤲
@berukayehu879
@berukayehu879 2 года назад
እኔ በሕይወቴ በማንም በምንም ቀንቼ አላውቅም በአንተ ግን በጐአዊ ( መንፈሳዊ ) ቅናት ቀናሁ ፦ ጌታ ለኔ ከሰጠኝ በላይ በአንተ ላይ ከማየቴ በላይ አንተ ግን ተጠንቅቀህ በሥራ ( ሥጋ ) ገለጥካቸው ። እኔ በግሌ ካለኝ መረዳት የተነሳ የማንኛውም ሠርግ ፦፦ የአብርሃምና የሣራን ፦፦፦ ያድርግላችሁ የሚለውን አልቀበለውም በመሐል እስማኤልን አምጥቷልና ። እኔ አብርሽ ለአንተ የቤተክርስቲያንና የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ያድርግልህ ። ዮሐንስ ራዕይ ፳፪፦፲፰
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
አሜን በእወንት
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንተ አይነት መልካም ስው ያብዛልን ውድ ወንድማችን አብርሃም ወልዴ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ አሜን፫
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 года назад
በተለይ የኮሮና ወቅት ቤተክርስትያን በተዘጋበት ጊዜ በተለይ ከሀገር ውጭ ለነበርነው ፀሎቱን የጾም ቅዳሴውን እንድንከታተል ያረገን ውድ ወንድማችን ነበር እና ለሱም ሳላመሰግን ባልፍ ንፉግ የሆንኩ ይመስለኛል እና በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ
@senaitnigussie3902
@senaitnigussie3902 2 года назад
እንኳን ደሰ አለህ ጋብቻችሁን አምላክ ይባርክላችሁ የተባረከ ፍሬ ይሰጣችሁ
@selamawittadese743
@selamawittadese743 2 года назад
እንኳን ደሥ አለሕ ሐገር ወዳዱ አብርሽ ።👏👏👏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
Don't wory Be Happy Etheiopian People ነገር ግን ለወገን ደራሽ ወገን ይሑን ፡ Thanks So much The Heroes Etheiopian People.
@yesuadem5428
@yesuadem5428 2 года назад
ተከብረክ በህዝብ ልብ ውስጥ የቆየክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንቁ ልጃችን ነህ ብዙ ማለት ይቻላል ስለአንተ አብርሽ ቀሪ ዘመንህን የተሳካ እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው እንወድሀለን እናኸብርሀለን ጋብቻህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ከነባለበትህ ይጠብቃችሁ አሜን
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@akiyatube9394
@akiyatube9394 2 года назад
አብርሽ ያማረ ያርግልህ ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 года назад
የተባረከ ትዳር ይሁንልህ !!! የኛ ባላገሩ, ትሁቱ , መልካሙ ,ሀገር ወዳዱ ድንቅ ሰው 💚💛❤️
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@henabewnetzena6532
@henabewnetzena6532 2 года назад
መልካም ጋብቻ አብርሽ ክብር የሚገባህ ትልቅ ሰዉ ነህ። ✍️
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 2 года назад
አብርሸ ተባረክ ቅን ልብ ያለህ።እኔ በህይወቴ እንዳንተ ደሥ የሚል የማደንቀው ንፁህ ልብ ያለው ሠው አላየሁም።የተቀደሠ ሠላም ያለው ትዳር ይኑርህ።
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 года назад
አብረሽ እንኳን ደስ አለህ ደጉ ሰው! አንተ አብርሀም ነህ እሷም ሳራ ትሁንልህ!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
@mariamawits3689
@mariamawits3689 2 года назад
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ አብርሽ እንኳን ደስ አለህ።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@seni-5071
@seni-5071 2 года назад
አብርሽዬ የምወድህ መከታችን ደስታህን በህልሜም በውኔም መስማትም ማየትም ነበር ህልሜ አብርሽን ሳየው ታላቋን እንደ አይናችን ብሌን የምናያትን ኢትዬጵያችን ነው በውስጡ የማየው በእውነት የደስታ ዲካው ቢታወቅ ምንኛ ደስ ባለኝ ደስታዬ ይህ ነው ብየ ብገልፀው እና ብቋጨው ደስ ባለኝ ከአድማስ ባሻገር ቢሆንም ኑሮዬ ተመስገን ደስታህ ደስታየ ነው እንደ አንድ ኢትዬጵዊ አብርሻችን የምወድህ እንኳን ደስ አለህ ሉዑል እግዛብሔር ጋብቻቹህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 года назад
ለሐገርሕ ለሐይማኖትህ ለባህልህ የኖርክ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ። መልካም ነህና መልካም ዘር እንድትሰጠን ይህን በማድረግህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 года назад
WOW WOW መልካም አሳቢ አንተ ትልቅ ሰው እንኳንን ደስታህን አሰማን አቶ አብርሐም ወልዴ አንተ ጥበበኛ ፍርድ አዋቂ አገር ወገን አክባሪ መልካም ጋብቻ ትዳርህን የአብርሃምና የሣራ እንዲሆንለህ ምኞቴ ነው እንወድሐለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍💝💝💝💝💝🎁🎁🎄🎄🎄🎅🎅🎅✨🌟💥☀⭐☀💚💛❤💚💛❤ከጀርመን
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 2 года назад
ግዜ ለኩሉ ነው አብርሽዬ። ከኢትዮጲያ ምርጥ ልጆቿ መሀል አንዱ አንተነህ። ሰው የሚኖርለት ነገር ወይም አካል ሊኖረው ግድ ነው። ለብቻ ኖሮ ለብቻ መሞት ነውር ነው። ሰው መሆን የሚፈልግ ካንተ ስለሀገር መኖርን ይማር ምክሬ ነው። ብቻ ልጅህን እንዴት ያለ ንፁ ኢትዮጲያዊ አድርገህ እንደምትቀርፀው እድሜ ሰቶኝ ያሳየኝ። የተቀደሰ የጋብቻ ዘመን ከተትረፈረፈ እድሜ ጋር እግዚአብሔር ያድልህ። እግዚአብሔር የሚገለገልብህ ምርጥ እቃም ያድርግህ።
@helenalove2482
@helenalove2482 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ስው
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 2 года назад
አብርሸ እመ አምላክ በሰርግ መሀከል ሁና ትጠብቅህ እንኳን ደሰ አለህ
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 2 года назад
አብርሽ አንተ ትሁት ደርባባ መልካም በጎ አሳቢ አገር ወዳድ ሀይማኖት አክባሪ ጨዋ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለህ መልካም ሰው ነህ እንኳን ደስስ አለህ ምን አለ አምላኬ ለኔ ባረገህ የምታስብል ልጅ ነህ እወድሀለሁ የኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዬሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ የፍቼ ልጆች እኮ ለአገራቸው ብዙ መሰዎት የሚክፍሉ ናቸው የሰፈሬ ልጅ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ በልጅ ተባረክ
@mekdesabeje463
@mekdesabeje463 2 года назад
እውነተ አብርሀም እኮ ነህ ዘመንህን የምትክስ ሚስት ይስጥህ ትዳራችሁ ይባረክ
@bas178
@bas178 2 года назад
እንኳን ደስ ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@wubalemeshetu7266
@wubalemeshetu7266 2 года назад
አብርሽ እግዚአብሔርን መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ትዳርህ በልጅ ይጎብኝ አንተ የሀገር እንቁ ፈርጥ
@አዲስህይወት-ቀ3ረ
@አዲስህይወት-ቀ3ረ 2 года назад
አብርሃም ወልዴ አቦ ይመችህ!!! ባህሉን ጠባቂ ሰው ከምንም በላይ የአመልካከትን ከፍታ ደረጃ ያሳያል። በዚያ ላይ በብዙወች ዘንድ የሚጓጓለትን የህይወት ክፍል የሆነውን ጋብቻ ፤ ለህዝብ ብሎ እስካሁን ድረስ ማዘግየቱ እና በምጨረሻም በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ እና የተጎዳ ማህበረሰብን ለመርዳት ሰርጉን እንደ ጥሩ አጋጣሚ መጠቀሙ የአስተሳሰብ በሳልነቱን እና የሞራል ለዕልናውን የክፍታ ደረጃ መመዘኛ ነው። መልካም ጋብቻ!!!
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 2 года назад
በቅድሚያ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይባርክህ አብርሽዬ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ♥ በመቀጠል እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ድምፅ አሰሙልን
@feventirunehfeven7780
@feventirunehfeven7780 2 года назад
አብርሽ የምታስደንቅ ሰው እኮነህ ለምንወድህ እንስቶች ቁርጣችሁን እወቁ የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 2 года назад
ጀግንነት እንዲህ ነው አብርሽዬ ደስታህ ለሀገርህ ያገር ልጅ የባለገር ኩራቱ መድመቂያ ጌጡ እውነት ባላገሩ ባለኢትዮጵያው ገበሬው ባላገር ዘርቱ ምርቱን እንደሚሰበስብ ለከቴሜው እንደ ሚመግብ አንተም ባለሀገር ነህና ላገርህ እነሆኝ ደስታዬ ደስታሽ ይሁን አልክ እነውትም ባላገር እውነት ያገር ኩራት ያገር ክብር ኑርልን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 года назад
አብርሽዬ የኛ ፀባየ ሰናይ ስራህን እየሠማን አድገናል መልካም ጋብቻ
@07makeda
@07makeda 2 года назад
አብርሽየ እንኳን ደስ ያለህ የእውነት ሰው ነህና እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሆንልህ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 года назад
አብርሽ መልካም ጋብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እይዞህ ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን የተባረከ ነው ይባርክልህ
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ለእናትህ እድሜ ጤና ይስጥልህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ይስጠን ።
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 года назад
አብርሽየ የኔ መልካም ሰው እመብራሀን ከነሙሉ ጤናህ ሀሳብህን ትሙላልህ በእውነት በዚህ ዘመን እንደ አብራሀም አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል ድሮ ቀረ ባአባቶቻችን ዘመን አብራሀም ወልዴ የአባቶቹ ልጅ መልካም ጋብቻ
@alemtsegaye8314
@alemtsegaye8314 2 года назад
“ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል።” - ምሳሌ 24፥3 አብርሽ ወንድሜ የትዳር ባለቤት እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ።ሀሳብህ ሁሉ የተባረከ ነው ስለ ፊቼ የተናገርከው ትክክል ነው እውነትም እይታ ነው ያልከው።
@molelishgetnet2037
@molelishgetnet2037 2 года назад
አብረሸየ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባረከው
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 2 года назад
" ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ሰማይ አነሳች "ልጅዋንም አዳም አደረገች ሄዋንንም ሰጠቸው" የአብርሃም የሳራ የተባረከ ይሁን ።
@yemichael5274
@yemichael5274 2 года назад
ዋው ደስ የሚል የሀገር የወገን ስጦታ ነው በህይወትህ ምዕራፍ መጀመሪያ ላይ የምታበረክተው አስተዋፆ በጣም ታሪካዊ እና የማይረሳ ነው።
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 года назад
አብርሽ አንኳን ለዚህ አበቃህ በእውነት በመጀመሪያ ቀን ስሰማ ሰለማግባት እነባዬ ነው የመጣወ ጥሩ ኢትዮጺያ ነህ የሥንቱን አይን አከፈት አንኸ ኳን ደስ አለህ ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@ቀለምኢትዮጵያ
@ቀለምኢትዮጵያ 2 года назад
አብርሽ ፈጣሪን ፈሪ ኢትዮጵያ ወዳጅና ሰውን አክባሪ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ጋብቻ አብርሽ ስለፍቼ ስለ ሀገሬ በደብ ገልጸኽዋል ከልብ እናመሰግናለን ፍቼ ከሁሉ የጸዳች ምርጥ የምትወደድ ሀገር ነች። ፍቼ! ኮ! እውድሻለሁ!!
@solomonb1211
@solomonb1211 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብርሽ አንተ ልዩ ሰው ነህ! እግዚአብሄር ትዳርህን ይባርከው ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ!
@yoseftekle5881
@yoseftekle5881 2 года назад
ውድ ወንድሜ አብርሃም እንኳን ደስ ያለህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለን ስለ አንተ የጋብቻ ዝግጅት ስሰማ። ውዱ አብሮ አደጌ አብርሽ ሰርግህ ያማረ እና የደመቀ እንዲሁም የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ እንዲሆንልህ በእኔና በመላው ቤተሰቦቼ ስም እመኛለሁ። ለአንተም ከነ መላው ቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላችሁ። 🎂💐🍾🥂❤️❤️
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 2 года назад
አብርሽ የእኛ ደርባባ የተባረከ የጋብቻና የትዳር ዘመን ይሁንልህ።
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ!
@amaredemeke8159
@amaredemeke8159 2 года назад
አብራሀምወልዴ እንኳን ደስ አለህ በእውነት ትልቅ ስው ነህ የአፋርና የአማራ ህዝብ በእውነት ችግር ላይ ናቸው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነህ ደስ ይላል!!
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 года назад
አብርሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብርሽ አንተ መልካም ሰው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው የኔ ምርጥ ሰው😍
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 года назад
የኢትዮጵያ ወንዶች እስኪ እንደ አብርሀም ሁኑ 🙈🙈🙈😁😁😁
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው 2 года назад
አብርሽ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልን
@edendesta4225
@edendesta4225 2 года назад
አብርሽዬ በጣም ደስ ይላል ምታገባትም በጣም መልካም መሆን አለባት ያብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 2 года назад
አብርሽ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ዘርህን ይባርከው 🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 года назад
Thanks so much The Heroes Etheiopian People Prime minster Dr Abiy Ahemed And Then Thnkes So much The Heroes Etheiopian People National Army Fors and Air Force.
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብርሐም አስተዋዩ የተቀደስ ጋብቻ ያርግልህ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@QRris789
@QRris789 2 года назад
Abreham Wolde!! GOD bless you and your marriage. May your love grow stronger each and every passing year. Be filled with lasting joy.
@BeraswissAmen1621
@BeraswissAmen1621 2 года назад
አብርሃም ወልዴ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 года назад
ጌታ እየሱስ ትዳርህን ይባርክልህ ላገርህ ያለህ ልብ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@zekonemihret7861
@zekonemihret7861 2 года назад
ወንድም አብረሐም እመአምላክ ትዳራችሁን ትባርክ። የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ። አሜን🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@getachewdemissie3778
@getachewdemissie3778 2 года назад
ወዱ አብርሃም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሁላችንንም ባለንበት የደስታችሁ ተካፋይ ነን:: ለወላጆችህ እንክዋን ለዚህ ቀን አበቃቸው በጣም ደስ የሚል ዕድል ነው🙏🏾
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ???
@enkudesign334
@enkudesign334 2 года назад
mr bean
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d 2 года назад
ውይ ምን አይነት ቅን ኢትዮጵያዊይ ሰው ነው አብርሀም ወልዴ
@እውነትበጊዜዋውብናት
መልካም የተባረከ የአብርሐምና የሳራን ያርግልህ
@as-vs8zm
@as-vs8zm 2 года назад
የሀገሬ ልጅ አብርሽ መልካም ሰርግ ይሆንልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 года назад
አብርሽዬ አንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል አብረሃሞች ቶሎ አያገቡም ብዬ ነበር ሞክሼ ስለሆነን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
እኳን ደስአለህ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ ምርጥ ሰው
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 2 года назад
ምን አይነት ሴት ትሆን ይህንን ስው በፍቅር ያንበርከከችው እኔ እሷን ማየት ነው የጓጓሁት ግዜውን አፍጥኑልኝ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇸🇪
@ethiopaaddisabeba247
@ethiopaaddisabeba247 2 года назад
አብርሐም እንተ እውነተኝ ኢትዮጵያ ነህ ትዳርህን ች ይባርክልህ
@meskeremaberra5920
@meskeremaberra5920 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርከው!!! ፍቼ ያደገ ሰው ምን አይነት አመለካከት እንዳለው በደንብ ስለገለፅከው እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ::
@mikiyaseskinder7950
@mikiyaseskinder7950 2 года назад
አብርሽዪ የአገሬ ልጅ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚያብሄር ትዳርህን ይባርከው በጣም ነው እምወድህ አብሶ ሰለፊቼ ያለህ አሰተያየት በጣም ይደንቃል አንድ አካባቢ በማዴጌ በጣም ደሰ ቡሎኛል ከአገር ዉጪ ባሎን ሰርግህ ላይ አልቀርም ነበር በጣም በጉጉት የምጠብቀው ያንተን ሰርግ ነበር አሁን ግን ምኖቴ ተሳካ ያሳደጉህ ታቦት አባቴተክለሀይማኖት ትዳርህን ያማር የሰመር ያድርጉልህ አብርሸዬ የምታደርገውን ነገር ሁሉ ሰራህ ሁሉ እንወደሀለን በርታ እሰከ ልጆቼ እንወድሀለን ደሰታህ ደስታችን ነወ 🙏🙏🙏🙏💕🎈
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 года назад
ናቹራል የሆነ ሰው በጣም ደስ ይላል ሀገራዊ ማንነት በጣም ይመቸኛል ተባረክ💚💛❤🙏💖💖💖እንኳን ደስ ያለክ💖💖💖
Далее
😂😂
00:16
Просмотров 943 тыс.
@HolyBaam ультанул в конце 🧨
00:34
Просмотров 302 тыс.
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55
😂😂
00:16
Просмотров 943 тыс.