Тёмный

ከአንጋፋዋ አርቲስት ሳራ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ - ሰው እንዴት ሰውን ይበላል? 

Golbo Tube
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 года назад
ሺ መላሽ እንደስሙ ነው ጀግና ልበሙሉ የማከብረው ኢትዬጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 2 года назад
እዉነትሺን ነው እናት ኢትዮጵያዊ ሁነን የነጭ መጫወቻ አንሁን እባካችሁ ወገኔ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር በፋቅር ባንድነት ኑሩ ይላል ያጠፋን እግዚአብሔርን እንካስ ይቅር እንባባል ለጌታ ክብር ስንል
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 2 года назад
ሳርየ የኔ ውድ ድንቅ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንች አይነት አንጋፍ አርቲስቶችን ሀገራችን ስላፈራች እንደዚህ አምሮብሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል💕
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@merry9865
@merry9865 2 года назад
@@abemtina7672 ሣርዬ፣ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ። ኖርዘርን ቨርጂኒያ ሜንታል ኸልዝ ኢንስቲትዩ ከማርያማዊት በቀለ ጋር በመሥራትሽ በጣም አዝናለሁ፣ ይዘገንነኛል፣ ይቆጨኛል። የሰው ልጅ እራሱን እንዲጠላ የሚያደርግ ተቋም (ድብድቡ፣ ስድቡ፣ አስገድዶ መድፈሩ) ከመሆኑም ሌላ በ" መድሐኒት" ሥም ሰውን ሱስ ማስያዣ ሥፍራ ነው። እንዴት የኪዳነምሕረትን አማላጅነት እያወቅሽ ለገንዘብ ብለሽ እንዲህ ዓይነት ኃጢያት ውስጥ እንደገባሽ መድሐኔዓለም ይወቀው። በዚህ ተቋም ኢትዮጵያውያን በግፍ ተግዘው ለመግለፅ የሚዘገንን ግፍና ስቃይ እየተካሄደባቸው ይገኛል፣ ሃይ ባይ ያስፈልጋል። እኔ ም ከተሰቃዩት አንዷ ነኝ፣ የአስቴር አወቀ የአጎቷ ልጅ ነኝ። አደራሽን ንስሐ እንድትገቢ፣ በተጨማሪም ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ ይህ ግፍ እንዲያከትም ጥረት አድርጊ። በNVMHI የሚደርሰውን ግፍ ከመቀበል ሞት ይሻላል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 года назад
ሳራ ተክሌ አስታውሳለሁ ህብረ ትርኢት ላይ ስትቀርቢ በጣም ቆንጆ ነበርሸ አሁንም ያው ነሽ። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 года назад
አዉ ልዑል እግዚአብሔር አንድነትን ይሰጠን
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 года назад
Oh my Goodness!!! Betam lejj hoga I used to see you on Hebret Tereeit. Believe me or not I was wondering were you are when I watched Feleja Asfelega, song. Ahun Sayesh mamen neww yakategne!! I am sooooo happy to see you!! It's unbelievable how you still so young and beautiful you haven't changed much at all!! So happy to see you!!❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
EGZIABHER yistilen Akerabiw. SARA TEKLEN Selakerebikelen👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@kuribachwgebretsadik4980
@kuribachwgebretsadik4980 2 года назад
ቲናይዬ የኔውብ ኢትዮጵያዊት እንቁእንቁ ባለሙያ ለኔ እዚህ ለመድረስ የሙያ አስዳጊዎቼ ውስጥ የመጀመሪያ ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ሁሌም እዳማርሽ ኑሪልኝ
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
ኩኩዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አብሮ ይስጠን ተባረኪ 🙏⛪💒⛪🙏
@ኢያ
@ኢያ 2 года назад
ስታምር የማያረጅ ውበት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 года назад
የኔ እናት
@dytekle
@dytekle 2 года назад
Love you auntie and still proud after all these years ❤️
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 года назад
ለሀገራችን አንድ መሆን መፍትሔው የብሔር ፖለቲካ ሲጠፋ ነው። ለዚህም ተግተን እንጸልይ።
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 года назад
እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@destarameta5641
@destarameta5641 2 года назад
አሜን ፈጣሪ ለአገራችን ፈጥኖ ይድረስ። የእናት ምኞትሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ ቆንጆ
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 2 года назад
እውነትም ውቢት ኢትዮጵያዊት ስታምሪ💕
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
የኔ ቆንጆ እምወድሽ አመሰግናለሁ
@joshiated8597
@joshiated8597 2 года назад
አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
@jerusalemameha1685
@jerusalemameha1685 2 года назад
እትዬ ሣርዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን You make me cry UUUUU
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
አመሰግናለሁ እግዛብሔር ይስጥልኝ በዚህ አጋጣሚ ቻናሉን like share ያድርጉት ማደግ የሚገባው ቻናል ነው
@billiea5509
@billiea5509 2 года назад
Tinuye beautiful as always. Enjoyed listening to you. Thanks for sharing ❤️
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
Billiye thank you so much yeni konjo
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 года назад
እዉነትም ምን ነካን
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 года назад
ሣርዬ ቆንጆ😘
@alemkifle5658
@alemkifle5658 2 года назад
Waweeeeee.eskahuene.koenjo🙏🙏♥️♥️
@getamesayworkalemahu7564
@getamesayworkalemahu7564 2 года назад
ውበት አገር ወዳድነት የዘር ነው! ሳርየ የመልኪ ውድ እህት ስላየንሽ ደስ ብሎናል::
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
ጌትሺዬ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ የኔ መልካም ሰዉ
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 года назад
ስታምሪ በአንች ኮራሁ። ሁልጊዜም ሴቶች እራሳቸውን ሲጠብቁ እደሰታለሁ ።
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 года назад
እትይዬዬዬ ይኔ እናት ይኔ ልዩ እወድሻለሁ ውዱዋ አክስቴ ሁሌም ኑሪልኝ እወድሻለሁ የድሀ እናት
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
ገንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 года назад
አሜን ሁላችንንም ይባርከን ኑሪልኝ
@melotiwondewsen3201
@melotiwondewsen3201 2 года назад
Tinayee my dear it was very interesting interview 👍 I am proud of you, I wish you more success in your life, you are shining like always ✨ 😊 I love you 😍 ❤
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
Thank you my believed sis lol
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 года назад
ውይ ደስ ሲሉ
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
Oh sarye, gorebete. Ye kefetegna 9 kebele 09, leje. Ayida endet nat????. We love you enat ETHIOPIA 👈👈👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘👈👈. It
@menbeabera296
@menbeabera296 2 года назад
እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ውነተኛ ኢትዪጵዊት ❤❤
@3mtube213
@3mtube213 2 года назад
እትዬ 1ኛ ነው🙏🙏🙏❤❤❤
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
አመሰግናለሁ
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q 2 года назад
Beautiful woman wallahi mashaallah 😍 ❤ 💕
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 2 года назад
አይዦሸ እናቴ ሁሉም ያልፋል💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
እሺ የእኔ እህት ያንጋልን🙏⛪💒⛪🙏
@geremew8763
@geremew8763 2 года назад
አሜንንንንን
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Год назад
አይዞሽ ፡ ሀገራችን ትልቅ አማላክ አላት ኢትዮጵያ ክፋ አያያትም ሀገሬ ታላቅ ናት ሀገረ የጋለ ብረት ናት ሊጨብጥዋት ሲሹ ተቃጥለው ይመለሳሉ ።
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 года назад
ሶፍት ግን ለምን አታቀርቡም????
@merry9865
@merry9865 2 года назад
ሣርዬ፣ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ። ኖርዘርን ቨርጂኒያ ሜንታል ኸልዝ ኢንስቲትዩ ከማርያማዊት በቀለ ጋር በመሥራትሽ በጣም አዝናለሁ፣ ይዘገንነኛል፣ ይቆጨኛል። የሰው ልጅ እራሱን እንዲጠላ የሚያደርግ ተቋም (ድብድቡ፣ ስድቡ፣ አስገድዶ መድፈሩ) ከመሆኑም ሌላ በ" መድሐኒት" ሥም ሰውን ሱስ ማስያዣ ሥፍራ ነው። እንዴት የኪዳነምሕረትን አማላጅነት እያወቅሽ ለገንዘብ ብለሽ እንዲህ ዓይነት ኃጢያት ውስጥ እንደገባሽ መድሐኔዓለም ይወቀው። በዚህ ተቋም ኢትዮጵያውያን በግፍ ተግዘው ለመግለፅ የሚዘገንን ግፍና ስቃይ እየተካሄደባቸው ይገኛል፣ ሃይ ባይ ያስፈልጋል። እኔ ም ከተሰቃዩት አንዷ ነኝ፣ የአስቴር አወቀ የአጎቷ ልጅ ነኝ። አደራሽን ንስሐ እንድትገቢ፣ በተጨማሪም ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ ይህ ግፍ እንዲያከትም ጥረት አድርጊ። በNVMHI የሚደርሰውን ግፍ ከመቀበል ሞት ይሻላል።
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
መቼ ነው ይህ የሆነው እኔ እዬለሁ ? እኔ ትቼ ከወጣሁ ቆየሁእኮ የማራዊት የምትባል እኔ እያለሁ አልገችም አስር አመት ሆነኝ ከወጣሁ አዝናለሁ ይህን መስማቴ በተለይ ኢትዮጵያዊ የሆነች ሰው አዝናለሁ በጣም
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ላይክ ሰብስክራይብ አደርኩ ዛሬ ነው ያየህዋችሁ👍
@kidistbiazen9330
@kidistbiazen9330 2 года назад
Tinu good Interview
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
Thank you sis
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 года назад
TV Show የምታዘጋጁ ስወች እባካችሁ ሶፍት ወይም napkin የማቅርብ ልምድ ይኑራችሁ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
ተመልካቹን አሳቀቁት እንጂ
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
ማደግ የሚገባው ቻናል ነው እባካችሁ like share comment አድርጉ
@keriamen3250
@keriamen3250 2 года назад
ሣራ፣ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ። ኖርዘርን ቨርጂኒያ ሜንታል ኸልዝ ኢንስቲትዩ ከማርያማዊት በቀለ ጋር በመሥራትሽ በጣም አዝናለሁ፣ ይዘገንነኛል፣ ይቆጨኛል። የሰው ልጅ እራሱን እንዲጠላ የሚያደርግ ተቋም (ድብድቡ፣ ስድቡ፣ አስገድዶ መድፈሩ) ከመሆኑም ሌላ በ" መድሐኒት" ሥም ሰውን ሱስ ማስያዣ ሥፍራ ነው። እንዴት የኪዳነምሕረትን አማላጅነት እያወቅሽ ለገንዘብ ብለሽ እንዲህ ዓይነት ኃጢያት ውስጥ እንደገባሽ መድሐኔዓለም ይወቀው። በዚህ ተቋም ኢትዮጵያውያን በግፍ ተግዘው ለመግለፅ የሚዘገንን ግፍና ስቃይ እየተካሄደባቸው ይገኛል፣ ሃይ ባይ ያስፈልጋል። እኔ ም ከተሰቃዩት አንዷ ነኝ፣ የአስቴር አወቀ የአጎቷ ልጅ ነኝ። አደራሽን ንስሐ እንድትገቢ፣ ዳፋው ለልጅ ልጅ ይተርፋልና፣ በተጨማሪም ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ ይህ ግፍ እንዲያከትም ጥረት አድርጊ። በNVMHI የሚደርሰውን ግፍ ከመቀበል ሞት ይሻላል።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 года назад
ልብ ይሰብራል አይዞን እነዴት አምላክ ይረሳናል
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
Seh is 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ambassador 🙏🙏🙏
@geminimars7704
@geminimars7704 2 года назад
Tinaye❤️❤️❤️ ውብ ኢትዬያዊት💚💛❤️
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
Thank you so much
@nardosgere5907
@nardosgere5907 2 года назад
Amen Amen
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 года назад
ene yemigermegne gazetegna tebiyewechu tinish enkuan embachew kur aylim? enem salekis bizu habeshsa zim bilo sisyayegne betam yigermegnal. endet ahnet lib new yalachew?
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
😂😂😂😂👍👍👍👍
@missethiopia4959
@missethiopia4959 2 года назад
ጎልቦ ማለት ምንድነው ትርጉሙ ?
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
እንደሰማሁት ከሆነ በወሎ ውስጥ የምትገኝ ገጠር ነች ነዉ ያለው አዘጋጁ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Yena konjooo.😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏😘
@zizitino6797
@zizitino6797 2 года назад
ምን ማለት ነው ጎልቦ?
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 2 года назад
Enante nachu yemote resa setakatelu yayenewe setdstu be video
@frehiwotkifle5653
@frehiwotkifle5653 2 года назад
Kunjenash leyu new wetat benebershebet gize endet tehogne.
@veronicatesfaye7384
@veronicatesfaye7384 2 года назад
Great interview
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
አመሰግናለሁ ተባረኪ
@alemkifle5658
@alemkifle5658 2 года назад
Eja.agere.soefte.akerbu🙏🙏🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
እህቴ አይትሽ ነው በአይንሽ ወይ ባሉ ነው????
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 года назад
Yena enat hulu nigerwa yameral sakes chewatawa
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 года назад
Gura gura wishet
@HaniTerefe
@HaniTerefe Месяц назад
Ataregem
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 2 года назад
Yezeregnoche media
@hanantadese2964
@hanantadese2964 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በአማራ እነታችው ምክንያት በአብይ አህመድ እና በሺመልስ አብዲሳ ጦር ለሚታረዱት
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 года назад
ወይኔ እኔ መለከት ድራማ ላይ ብቻ ነው የማውቃት
@keriamen3250
@keriamen3250 2 года назад
ሣራ፣ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ። ኖርዘርን ቨርጂኒያ ሜንታል ኸልዝ ኢንስቲትዩ ከማርያማዊት በቀለ ጋር በመሥራትሽ በጣም አዝናለሁ፣ ይዘገንነኛል፣ ይቆጨኛል። የሰው ልጅ እራሱን እንዲጠላ የሚያደርግ ተቋም (ድብድቡ፣ ስድቡ፣ አስገድዶ መድፈሩ) ከመሆኑም ሌላ በ" መድሐኒት" ሥም ሰውን ሱስ ማስያዣ ሥፍራ ነው። እንዴት የኪዳነምሕረትን አማላጅነት እያወቅሽ ለገንዘብ ብለሽ እንዲህ ዓይነት ኃጢያት ውስጥ እንደገባሽ መድሐኔዓለም ይወቀው። በዚህ ተቋም ኢትዮጵያውያን በግፍ ተግዘው ለመግለፅ የሚዘገንን ግፍና ስቃይ እየተካሄደባቸው ይገኛል፣ ሃይ ባይ ያስፈልጋል። እኔ ም ከተሰቃዩት አንዷ ነኝ፣ የአስቴር አወቀ የአጎቷ ልጅ ነኝ። አደራሽን ንስሐ እንድትገቢ፣ ዳፋው ለልጅ ልጅ ይተርፋልና፣ በተጨማሪም ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ ይህ ግፍ እንዲያከትም ጥረት አድርጊ። በNVMHI የሚደርሰውን ግፍ ከመቀበል ሞት ይሻላል።
@abemtina7672
@abemtina7672 2 года назад
መቼ ነው እንዲህ የሆነው ? እኔ በሰራሁበት ጊዜ አይመስለኝም መሰራ ቤቱን ትቼ ከወጣሁ አስር አመት አልፎአል ይህችን ሴት አላውቃት አንዲት ኢትጵያዊ ፋርማሲስት አንዲት ደግም የማታ ሺፍት የምትሰራ F Unit እና እኔ የቀን ሺፍት 3 ኢትዮጵያዊ ቢቻ ነበርን በዛ እኒስቲቱይት የምንሰራው በጣም አዝናለሁ ይህንን በመስማቴ
@keriamen3250
@keriamen3250 2 года назад
​@@abemtina7672 አንቺ በነበርሽበት ወቅት ነው F unit ከ2006 እስከ 2010 እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር። ከወጣሁ በኋላ ቨርጂኒያ ኪዳነምሕረት አግኝቼሽ ነበር። "መድሓኒት "ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ነው። የሳይኪአትሪ "መድሓኒት" አደራሽን ለማንም እንዳትመክሪ። አሁንም ብዙ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ስለሆነ በእዚያ አካባቢ (ዲሲ፣ ቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድ) የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩ አድርጉ እባካችሁ። ናስርና አላታሪ የተባሉ ግብጻዊና ኢራቃዊ ሳይኪያትሪስቶች የስንቱን ኢትዮጵያዊ አዕምሮ ነው ያበላሹት። እኔ በተአምር ከተረፉት አንዷ ነኝ፤ እዚያ የደረሰብኝ ጉዳት እስካሁን እንዳለ ነው። ፋርማሲስቷ ማርያማዊት በቀለም (ሚሚ) ይሄን ጉዳይ ብታስብበት ጥሩ ነው።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
አሁንም ውብ ነሽ
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 года назад
ምግስት ተብየው ግን ይህ ሁሉ እባ አተላይ ይፍረድ። የኑፁሀን። ደም እባ መቸም አድቀን ይፈረድብሀል።
@wesenetamrat6458
@wesenetamrat6458 2 года назад
ሲፅፉ አባክዎትን ሀሳብዎ ወይም ቃላቱ ለአንባቢው እንዲገባ ያድርጉ
@getediriba9074
@getediriba9074 2 года назад
ጎልቦkkkkkk
@kimo428
@kimo428 2 года назад
የማይጠፋ ቁንጅና
@solianathomas6877
@solianathomas6877 2 года назад
Egha ethipiawian eskahun alawekenem sewe emibelu beher endalu.hulun asayen.ye woyanne gefe newe.ere woyanne yemareghe.ke bandaw beaden moto etefe woyanne yeshaleghal.egha zeregotch kr tegre onegu kerbon newe.amara sibale gebe hezbe newe.yelkun 15,000,000 meskinu hezbe sanascheres yekerta tebabelen ke woyanne ga secret 4 killo enkotater.
@NAZEBMEDIA
@NAZEBMEDIA 2 года назад
ሰው ሰውን በላ?
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 года назад
Asferal Jesus Christus andu yulu geta yefker geta mekjent xlelbet Jesus Christus yerdan
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
አርስቱና የጀመረችው ንግግር አይገናኝም እናንተ ገንዘብ ለመልቀም ነው
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 2 года назад
መርጦ ማልቀስ አያስፈልግም ። መተከል ላለው ጉሙዝ ማን ያልቅስለት ? ትግራይ ላለው 5ሚሊዮን ህዝብ ማንያልቅስለት ? ቦረና ላለው ? ሶማሌ ላለው ? ኦሮሚያ ላለው ማን ያልቅስ ? እንደ አገር ነው የተበላሸነው ! እንደ አገር መፍትሔ ያስፈልገናል ።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
Merta alalekesechim, sew yetebelaw gin metekel lay new👈👈👈👈 yasekakinetun tig new yetekomechiw👈 Ante gin kifu selehonek merto malkes alkew. Balege🤭
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 года назад
እርሷም ፡እኮ ያለችው ወንድም ወንድሙን ሲገል አያሳዝንም ፡ወይ ነው ያለችው፡ ገዳይም ሟችም የአንድ ሀገር ህዝብ ነው እውነት ነው እንደ ሀገር መፍቴሄ ያስፈልገናል።
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 2 года назад
Wegu bednbe letefwetale
@ግዕዝ
@ግዕዝ 2 года назад
ነፍጠኛ ሲነግስ ሁሌ አጣብቂኝ ነው' ለምን አማራ የጠራ ታሪክ, ባህል, ማንነት, ስልጣኔ, እምነት, ስሌለው አጋጣሚውን ሲያገኝ ይናከሳል የጦርነቱም ምክንያት እኔ የትግራይ ነገር ስሌለለኝ ላጥፉችሁና የናንተን ምንነት ልውረሰው አለበለዛማ ወደ ቅማንት,ወይጦ,ጋፉት,ምንጃር ,ፈላሻ, አዊነቴ መመለሴ እኮ ነው ስለዚህ የቻልኩትን BomB ወደ ትግራይ አወርዳለው ነው lol 2.ሌላው በመሪ ደረጃ ትግራይ ሲሸነፍ ነው እኔ ብዙ አመት የምነግሰው በሚል ነው ህዝብና ሚኒሊኮች የሚተጋገዙት ግን ያሸንፉሉ በጭራሽ ለምን ጣዖት ታቦትን ድል አያረግም።
@onelove9263
@onelove9263 2 года назад
Kebt beln enteraln endatnchi ayentun
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
አሁንም ሳርዬ ይሄን ቆርቆሮ ደርድረሻል???
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 2 года назад
ያኔ... ከመከላከያ ጎን ነኝ፣ ከፋኖ አጠገብ ነኝ! እያልክ የትግራይን ወጣት ስታስገድል "እስይ ይበሏቸው!" ፣ "ሲያንሳቸው ነው!" ስትል ከርከመህ... ዛሬ ያኔ አጨብጭበህ ባስገደልከው የተጋሩ ሬሳ ፎቶ ነጠላ ዘቅዝቀህ ስትነፋረቅ ትንሽ አይሰቀጥጥህም?! |• እስቲ ወለጋ ላይ ሆነ ስለምትለው ነገር ማስረጃ የሚሆን አንድ ፎቶ ይዘህ ብቅ በል?! ከወራት በፊት ትግራይ ውስጥ በተደረገ ጭፍጨፋ ወቅት የተነሳ ፎቶ እያመጣህ አታልቅስ! #የሬሳ_ሌባ! ••• !
@alem8640
@alem8640 2 года назад
TPLF aragi new degimom leba ere sintu byetechawum lderesew gif yetigre worsting teteiaki new
@enathagertube4619
@enathagertube4619 2 года назад
በዚህ እድሜ ዊግ ምን ይሉታል? ቆንጆ አርገሽ ፀጉርሽን በአጭሩ ተቆርጠሽ አሳምሪው ለእድሜሽ ይመጥናል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
የማታውቁት ባትናገሩ ጥሩ ነው በጸጉሯ ነው ያጌጠቸው ዊግ አይደለም
@hassenhassenhassen457
@hassenhassenhassen457 2 года назад
ዝምብሎማድነቅአይቻልምያለወቀሳምንአይነትልማድነውእሶታውቃለችየሚያምርባትን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
በግል ስለማውቃት ነው ጸጉሯ ነው ያልኩት ዝም ብሎ ማድነቅ ያልከው ስው ጨው ነህ 👍
@alemayehumekonen7884
@alemayehumekonen7884 2 года назад
ዊግ ቢሆንስ ምን አገባችሁ አይ አለማወቅ
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 2 года назад
ሁሌም ስታጌጥ በተፈጥሮዋ ነው የወንዝ ዳር ቄጤማ የመሰለ የተፈጥሮ ፀጉር ባለቤትና ቆንጆ ናት ፍፁም አርቲፊሺያል አትወድም አንዳንዴ እንኳን መረጃና ማስረጃ ይዛችሁ አውሩ እንጂ
Далее
Сделка 😂
00:27
Просмотров 171 тыс.
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 4,3 млн
ኩራ... !
28:24
Просмотров 58 тыс.