Тёмный

ከአዲስአበባ ከመታፈን ያመለጠው እና የራሱ ''ኮሬ ነጌኛ'' የነበረው ሰው|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 786 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 22 дня назад
አበይ አህመድ አሊ """ጊዜህን ጠብቅ"""ነፍስ በልተ የትም አታመልጥም!!!!!
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 22 дня назад
#ሪኘብሊካን ጋርድ አብይን ለፍርድ ተሸክሞ #ከነወንበሩ የሚያቀርብበት #ልቦና ይስጣቸው።🙏🙏🙏
@habenberhane400
@habenberhane400 22 дня назад
እግዚያብሔር ለራሱ ክብር ሲል ነብሰ ገዳዬችን ይበቀላል በትግራይ በአማራ በኦሮሚያ እና በተለያዩ አገሮች የሚፈሰው ደም በቀል ከእግዚአብሔር አለው
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 22 дня назад
ነገ ለአብይ እና መሰሎቹ ከዚህ የተለየ አይደለም ብቻ ቅርብ ያድርገው ብለን እንፀልይ
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 22 дня назад
ጌታ ስራው ድንቅ ነው። ለኢትዮጵያም ሕዝብ አንድ ቀን ጌታ ይፈርድለታል💚💛❤🙏✍
@kidumes7941
@kidumes7941 22 дня назад
Awo it's a matter of time.
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 21 день назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲያንስው ነው ለዝህ ወረተኝ ምን አይተህ ትናትና በለው እና ፉለጠው ቁረጠው ሲል የነበር ከቄስ እስክ ሼክ እር ስንቱን ገና ፍርድ አላገኝም የመከር ዘመን ይመጣበታል ይህ ስው ብእሳታ እንዳላቃጠለ ⁉️⁉️⁉️
@Suraraw
@Suraraw 21 день назад
​@@goytomtesfay9088እናንተ እኮ የ27 አመት ግፍ ነው አሁን የከፈላቹ
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 21 день назад
እናንተ ያደረጋችሁት ጽድቅ ነበር ማለት ነው። ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የበቃነው በእናንተ ክፉ ዘረኝነት እና ጭካኔ ነው​@@goytomtesfay9088
@zeriga9515
@zeriga9515 21 день назад
@@goytomtesfay9088 እና የደረሰብህ ነገር አንሶኛል እያልክ ነው???
@mnbmnb6386
@mnbmnb6386 22 дня назад
ያንተ ጋዜጠኝነትኮ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ የ ሓቅ ታጋይ እና ጀግና
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf 22 дня назад
የእግዝአብሄር ስራ ድነቅ ነው ይፈርዳአል።
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 22 дня назад
አምባጋናኖች በፈፃሙት ወንጀል የእጀቸዉን ሲያገኙ እንዴት ደስ ይላል።በዝህ አምባጋናን ግለሳብ በፈፃመዉ ወንጀል የደራሳባት ዉርደት በእኛዎቹ አምባጋናኖች ለይም የእጥፍ እጥፍ ሆኖ ይድራስባቸዉ።
@mekonnenmengeshamekonnenme8694
@mekonnenmengeshamekonnenme8694 22 дня назад
አብይ አህመድም በሰፈረው ቁና ይሰፈርለታል
@kidumes7941
@kidumes7941 22 дня назад
Meche yihon?
@Hana-3838
@Hana-3838 22 дня назад
ይሔ የአብይ እድልነው መንግሥቱ ጠፋና እኔ አልከሰስም ብሎ ከሖነ አብይ ጌታን በአደባባይ የንፁሐን ደም ይፈርዳል 💔💔😭😭😭
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 22 дня назад
አቢይም የዚ ሰውየው እጣ ፍንተ ይጠብቀዋል ብዙዙዙዙዙዙዙ የኑፃሃን ደም ነው በኮንት ያፈሰሰ😭
@chalachewamsalu-yd2si
@chalachewamsalu-yd2si 22 дня назад
ያየሰው ልዩ ነው ችሎታህ እናት ትወልዳለች አብይን አሽመድምደው❤
@user-kv4be1ew7y
@user-kv4be1ew7y 22 дня назад
ያዪሰዉ አንደበተርቱዕ ትንታጉ ጋዜጠኛ ድምፅህ ና ትንታነህ ያረካኛል
@michaelkassa67
@michaelkassa67 22 дня назад
አንባገነንነት ይውደም። አብይ አህመድም እንደዚ የሚሆንበት ያቺ ቀን ሩቅ አይደለችም።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 22 дня назад
የግዜ እንጂ የስው ጀግና የለው😮የዲክቴተርች መጨረሻ እንዲህ ነው በሂወት ካሉ እንዲህ እየተጏተቱ ለፍርድ መቅረብ ነው😎 ህምምም!
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 22 дня назад
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ሃያል በሃይል አይመካ ጥበበኛ በጥበብ አይመካ ባለጠጋም በብልጥግናው አይመካ ነገር ግን የሚመካ ቢኖር በምድር ላይ ፅድቅን ፍርድን ምህረትን የማደርግ እኔ በመሆኔና በማወቁ በዚህ ይመካ !!! በነዚህ እኔ እግዚአብሔር ደስ ይለኛል ይላል አልፋ ና ኦሜጋ!!!
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 22 дня назад
ግሩም ነው ግን የኛ ሀገሩ እንደዚህ ይሆን ይሆን ተስፈሰ እናደርጋለን።
@TadeseArgaw
@TadeseArgaw 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ሀገር ፍርድ ይሰጠን ይሆናል
@Ethio575
@Ethio575 22 дня назад
ሰይጣኑ አብይንም አንድ ቀን ይህ ነው የሚጠብቀው ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mesfintesfaye-sf8dy
@Mesfintesfaye-sf8dy 22 дня назад
ሀገሬ ኢትዮጵያን ያመሰቃቀሉ የ ዜጎቿን ደም እንደ ጅረት ወንዝ ያፈሰሱ በዘር ማንነታቸው የጨፈጨፉ በማጎርያ እስር ቤቶች ሞልተው ያሰቃዩ የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ መጨረሻ እጣ ፈንታቸው እንደዚሁ ግለሰብ እና እንደ ሌሎቹም አምባገነኖች ይሆናል
@DeerMoose
@DeerMoose 22 дня назад
ያዬ ያዬ እንደምን ሰነበትክልኝ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛችን!! ኑርልኝ
@Alexand188
@Alexand188 22 дня назад
ኢትዬ ፎረም በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ❤
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 22 дня назад
ህዝቡ ነው በራሱ ፍረሀት ጨካኝ ባለስልጣንን እደፈለጉ እዲናገሩ እዲገድሉ እዲዘርፉ የሚየደርጋቸው መብት እና ግዴታውን ማያውቅ ህዝብ መጫወቻ ነው! ለዚህ ነው ለፋኖ ልዮ ቦታ ምሰጠው እምቢኝ አለ እምቢኝ👍
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 22 дня назад
Valuable lesson to present day dictators.
@user-rb3oo8wk7o
@user-rb3oo8wk7o 22 дня назад
የአብይ ነገር ወደ ኋላ እናቆየውና ኮ/መንግስቱ ኃ/ማርያም የሚከሰስበትና ከመሞቱ በፊት ዘብጥያ እንዲወርድ እና ግፉአን ፍትሕ ያገኙ ዘንድ በዚህ ሰው የተበደሉ ኢ/ያውን እንዴት መላ ጠፋባቸው? የናንተ ሓሳብስ ምንድነው?
@michaelkassa67
@michaelkassa67 22 дня назад
በርቱልኝ ኢትዮ ፎሮሞች።
@fetaneyta12
@fetaneyta12 22 дня назад
አንደኛ ኢትዮ ፎረም ትችላላችሁ!!!
@milkiketin1070
@milkiketin1070 21 день назад
Thanks for your devotional work to expose the evil act of dictators.
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 22 дня назад
ያየሰውየ የእውነት ታሪክን እንዲህ እየነገርክ በጥላቻ የተደፈነ ህዝብ አንቃው
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 22 дня назад
ለሁሉም ጌዜ አለው እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፍርዳል አይቀርም
@user-tf7sw7mc5m
@user-tf7sw7mc5m 22 дня назад
የነገ ተረኛዉ የእኛዉ ጨፍጫፊዉ አብይ አህመድ ይሆናል የግዜ ጉዳይ ብቻ ይሆናል
@amhadesta8134
@amhadesta8134 22 дня назад
ያየ ሰው ትችላለህ እድሜ ከእንጀራ ይስጥህ የቀን ጉዳይ ብቻ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል!
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 22 дня назад
ኣምላኬ ጉፊኣን ይፈሪዲል ይግዜየ ጉዱይ ነው እንጂ ።
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 22 дня назад
Another master piece 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@hubeyb4371
@hubeyb4371 22 дня назад
የአፍሪካ አንባገነን መሪዎች እጣ ፋንታ ሁሉ አላህ እንዲህ የድርገው የኛንም በደልነ ስቃይ አይቶ ፍርዱን የፋጥንልን አሚን በሉ
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 22 дня назад
From your mouth to God's ears. JUSTICE FOR ETHIOPIANS.
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 21 день назад
ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ይህ ታሪክ የኛ ሀገር ይመሰላል አቀራረቦ አሪፍ ነወ። በርቱ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን !
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 22 дня назад
ይህ ለኛው አምባገነን ከገባው ይስማ
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 22 дня назад
Wow, another excellent document of dictators. Keep up the extra ordinary work Ethio Froum. ⭐️🌟✨️⭐️
@loveyourself2406
@loveyourself2406 22 дня назад
❤❤❤❤ ሁራራራራ 😂😂❤❤ መፅሐፉ ከአንድ ወር በሓላ ከአሜራካ ወዳለሁበት ዛሬ መጣልኝ እስከማነበው ድረስ ጓጉቼአለሁ
@lalisatariku7700
@lalisatariku7700 21 день назад
Ethio form ❤❤❤❤❤ number one media ❤❤
@tesfalemmezgeba1158
@tesfalemmezgeba1158 22 дня назад
ሓንትይ መዓልትይ ነዝይ ረሳሕ ኣብይ ኣሕመድ ከምዝይኣ ክረክብ ተስፋ ይገብር 🙏
@habib6201
@habib6201 21 день назад
የሚገርመው የአምባገነኖች መመሳሰል አንድ አይነት እንደ አህያ ... ክብር እና እድሜ ለቻናሉ እና ቤተሰቡ ሁሉ ክብር ለውድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ
@sanitizer5247
@sanitizer5247 22 дня назад
የኛውም ይሄው ነው ዳሩ
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y 22 дня назад
ይህ ለአፍሪካ መሪዎች ወረርሽኝ ነው ፤ ሁሉም አብይን ጨምሮ መንፈሱ በውስጣቸው ነው ፡፡ መጨረሻቸውም ተመሳሳይ ነው፡፡ አብይም ታዝሎ ፍርድ ቤት መቅረቡ አይቀሬ ነው፡፡ የትም ቢገባ አያመልጥም፡፡ ነገር ግን አሁን ልቡም ጆሮውም ደንድኖአል አይገባውም፡፡ የዚያን ግዜ መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡
@ykt4447
@ykt4447 22 дня назад
የእኛዎቹ ከዚህ ሰውዬ በላይ አይደል የገደሉት
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 22 дня назад
EF thanx so much ❤❤❤❤
@azmerawdejen8702
@azmerawdejen8702 22 дня назад
ብቻ የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል!!
@AbrehetGhereziher-md2nh
@AbrehetGhereziher-md2nh 22 дня назад
ኣፅሙ፣ጥሩ ኣብነት ነው፣ማንም ክፍርድ ኣያመልጥም የእጁን ያገኛል
@user-ln7kn1hk4v
@user-ln7kn1hk4v 13 дней назад
ይመችህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 22 дня назад
Egnam tesfachin egzabher new ,endet endehon banakim gin ye egzabher firid aykerim
@asterstar330
@asterstar330 22 дня назад
Welcome 🎉🎉🎉
@biniyamwassie
@biniyamwassie 22 дня назад
አብይም ወይ ይታሰራል ወይም እንደ ጓድ ሊቀመንበር ይኮበልላል
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 22 дня назад
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላማቹ ይብዛሕ ደቂ ትግራይ ኩሑሎ ሐላላት ❤❤❤❤
@BirhaneAbabi
@BirhaneAbabi 22 дня назад
😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😅😂😢😅😂😅😂😅😂😅😢😢😢😢🎉🎉😂😂 12:23 😂
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 21 день назад
የአምላኮች ሁሉ አምላክ የሆነው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ያክብርህ እውነትን ብቻ ይዘህ እለፍ በቃ ያዬ ይህን ብቻ እመኝልሀለው በመልካምነት ያለፈ ሰው እንድትባል።
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 22 дня назад
በእኛም አገር ፍትህን ለማየት ያብቃን🙏
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 22 дня назад
Selam my family ethio fourm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selamachu yebza hullem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Embet14
@Embet14 21 день назад
ይገርማል
@kibretkebede-wx4uw
@kibretkebede-wx4uw 22 дня назад
ያየሰው :-በጌታ በኢየሱስ ስም ጥበቃው አይለይሀ አይለያችሁ !
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 22 дня назад
ፖለቲካ ውስጥ የጌታን ስም አትጥሩ የለበት ክፊ ስለሆንን ነው ይሄ ሁሉ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 21 день назад
ጋዜጠኛዉ አንደበቱ ሰለእዉነት እንዲናገር የተመረቀዉ ገና በጧቱ እናቱ መሐፀን ሲፈጠር ነዉ።
@kibretkebede-wx4uw
@kibretkebede-wx4uw 21 день назад
@@ethiopianmarket1911 መፍዙዝ
@kibretkebede-wx4uw
@kibretkebede-wx4uw 21 день назад
@@ethiopianmarket1911 መፍዙዝ
@Ggg-nc4le
@Ggg-nc4le 21 день назад
ክበርልኝ ምርጥ ጋዜጣኛ
@florindutunga
@florindutunga 20 дней назад
ጎበዝ በየሃገሩ ታሪክ እራሱን እየደገመ ነው ፣ ምእራባውያኑ ይህ ሁሉ አማራ እያለቀ ዝም የማለቱስ ምስጥር ምንድን ነው ? ጊዜው ሩቅ አይሆንም ፣ ተመሳሳይ ዘገባ መስማታችን አይቀርም
@henokgelan8091
@henokgelan8091 21 день назад
Thank you bro
@muletaeyasu6070
@muletaeyasu6070 22 дня назад
Ate 40shie telaleh ende yegnaw awere 2 mlion alko yelmnde?
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 21 день назад
እኔ እንደድያው በችሎታ ከሚደነቁ ሰዎች እስካሁን ያዬሁትና የሰማሁት ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስ ዜናዊ ነበር። አንተማ ያዬህሰው ሽመልስ ከርሱም ትበልጣለህ። እኔ እንደው ሁሌ የሚመኝልህ ረጅም እድሜና ጤና ነው። ይህንን ትምህርታዊ ትንታኔ በየጊዜው እየተዝናናን ለመስማት።ይህን መዝናናት ያመጣሁት ውጭ ሀገር ስላሌሁ ነው።
@SemirNew
@SemirNew 22 дня назад
Ethio fourm our hero
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 21 день назад
ለኢትዮጵያ መሪዎች አድርሷቸው!
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@muluhagos7192
@muluhagos7192 20 дней назад
❤❤❤❤❤እትዮ ፎረም
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 21 день назад
ይሄንን ታሪክ የኢትዮጵያ ነገስታቶች ሰምተዋል
@musefaawol8038
@musefaawol8038 22 дня назад
አቢይንማ ለሌሎች አሳልፈን አንሰጠውም እኛው ዘቅዝቀን በደሙ እንታጠባልን።
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 22 дня назад
Esun satmot ke ne nebsu mekber new
@MohammadAli-pq1re
@MohammadAli-pq1re 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 21 день назад
ብልግናም በቅርብ ጊዜ ይህን ያገኛል:: በስፈሩት ቁና መስፈር አይቀርም::
@TitiAmanual
@TitiAmanual 22 дня назад
@TirngoMuche
@TirngoMuche 22 дня назад
እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
@sauditaif7667
@sauditaif7667 15 дней назад
በረከቱ ለብልፅግና መሪወች ይደርባቸው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 дня назад
Ethio Forum ❤
@taibah5903
@taibah5903 21 день назад
ላህሆይ የሄንአመፀኛመንግስምለፍርድአብቃልን የወገነደምይፍረድ😢
@tonymerne8125
@tonymerne8125 22 дня назад
Bertu
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 дня назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 22 дня назад
🙏💛❤️
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 22 дня назад
When like this, Abyi, Ahmed, dictator, coming soon, I believe::
@esknderhail9595
@esknderhail9595 22 дня назад
❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 дня назад
Ye Abiy indih yasayen 🙏🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 20 дней назад
ግፈኞች ቢዘገዩም ፍርዳቼውን ያገኛሉ ሞት እንዳለ በስልጣን ዘመናቼው ቢረሱትም እሱ ግን አይረሳቼው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አይዞሽ አገሬ አንድ ቀን ነፃ ትወጫለሽ ከጨካኝ አንባገነኖች💚💛❤❗❗❗
@biruksolomon813
@biruksolomon813 22 дня назад
🙏
@EniyewAshebi-hf9lb
@EniyewAshebi-hf9lb 22 дня назад
Time
@amhahailu9703
@amhahailu9703 21 день назад
History repeat it self
@yihungetu9897
@yihungetu9897 22 дня назад
Berta
@warrior5847
@warrior5847 21 день назад
Aye Habri
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 21 день назад
👍👍👍✔️
@Zghnbn
@Zghnbn 21 день назад
እነ ዳኒኤል ክብረትና ፕ/ር ዳኛቸው እነ ኣብይ ኣሕመድ ይሄንን ፍርድ ይጠብቃቹሃል
@oneday4084
@oneday4084 21 день назад
ለሁሉም ጊዜ መልስ አለው
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 22 дня назад
Fashestu sewbelaw Abey yetebale feri seytan mechereshaw endeh aynet ketat new gen erkabena menber mezehafu west lemen alakatetewem?
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 22 дня назад
❤❤❤❤
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 22 дня назад
Abiy chigirun be dereder byaderg yeshalewal !
@seifumeles3503
@seifumeles3503 21 день назад
🙏🙏🙏❤
@melakunegash7556
@melakunegash7556 21 день назад
ይገርማል !ሰውየው እንዲህ የተማረ መሆኑን አላውቅም ነበር! ቢያንስ እንደኛው ጉድ የውሸት ዶክተሬትት እልጫነም!
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 21 день назад
ምን ኣለ ኣብይን እድሕ ኣርገው ብወስዱልን። ህዝባችን እኮ ተሰቃዬ ጎበዝ?
@weday1
@weday1 21 день назад
ሰላም እንስበክ ኢትዮ ፎረምን እንፀየፍ
Далее
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Просмотров 2,6 млн